💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 807 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 304,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 576 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 807 名订阅者。
根据 31 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -203,过去 24 小时变化为 -8,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 26.55%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.00% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 665 次浏览,首日通常累积 828 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 01 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 807
订阅者
-824 小时
-467 天
-20330 天
帖子存档
⎷
እስከ መጨረሻ አብሮን የሚቆይ የራሳችን ማንነት ብቻ ነዉ። ስለዚህ ራሳችን እንሁን ራሳችን እንከባከብ ትኩረት እንስጥ ለራሳችን !
=【ሱቅ በደረቴ 】 ኢስላማዊ አልባሳት እና ኪታቦች መሸጫ
«ሁሉም አይነት ኪታቦች እኛ ጋር ያገኛሉ !»
√ አድራሻ፦
ሳዑድ አረቢያ ፣ጅዳ፣ መካ ፣ሪያድ፣ መዲና ፣ጣኢፍ ፣ደማም ፣ተቡክ ፣ጂዛን....! የትኛዉም የሳኡድ ከተማ ይሁኑ እናቀርባለን !
«የፈለጉት ለመጥብ ከታች ያሉትን አዲራሻዎች ይጠቀሙ!»
@Ibnu_turabb123
@ferst_tewhid_s
=
t.me/suk_bederete123الَّذِينَ إِذَا أَصَابَتْهُم مُّصِيبَةٌ قَالُوا إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ
➭እነዚያን መከራ፤ በነካቻቸው ጊዜ «እኛ ለአላህ፤ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች» ነን የሚሉትን (አብስር)፡፡
ወሎ ተወልደን
------------------
ለሰው አሳቢ ልባችን አዛኝ፡
በውበት ሳይሆን በፀባይ መዛኝ፡
በእምነታችን የማንሳቀቅ፡
ላመነን ታማኝ የማንላቀቅ፡
ሰውን ተቀባይ ወዳጅ አክባሪ፡
የባህር ሰርጓጅ አሳ-ነባሪ፡
የሰላም ተስፋ አቀናባሪ፡
የጥላቻን ሀይል ቅልጥም ሰባሪ፡
..ወሎዬዎች ነን..
ከሰሜን ደቡብ ዘር የማንቆጥር፡
ሰውን በክፉ የማንጠረጥር፡
ፍፁም የሌለን የክፋት ሚስጥር፡
ለሚበድለን ቂም የማንቋጥር፡
...ወሎየወች ነን..
ገራገር ፍጡር አለም ያወቀን፡
ፈገግ ያለን ሰው የሚናፍቀን፡
በበደል ብዛት ባናውቅም ስቀን፡
ሐገር የሰራን ተስፋ ሰንቀን፡
የወሎ ልጅ ነን ወኔ ሚሞቀን፡
ፅናት የሰጠን ከአሏህ ለምነን፡
በእምነት የፀናን አንድ ላይ ሆነን፡
የሀበሻ እንቁ ወሎየወች ነን፡
በአረቢያን ምድር ብንንከራተት፡
አለን በፅናት ሳንሸራተት፡
ታሪክ በገፁ እጅግ ያጎላን፡
ሰላም ሰባኪ እዝነት የሞላን፡
ሁሌም ከውሸት ለሀቅ ያደላን፡
...ወሎ የወች ነን...
ካገር ብንጠፋ ርቀን ሔደን፡
ሰሜን አትላንታ ወይ ደግሞ ለንደን፡
ችግር ነው እንጅ የሚያሰድደን፡
አናውቅም እኛ ማንንም ክደን፡
ያየን ነውኮ ሁሌ እሚወደን፡
ጥላቻ አናውቅም ወሎ ተወልደን፡
ኑረዲን አል አረብ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱህ
👉ቤተሰብ እንደት ናቹህ‼️
ዛሬ በግል ሀጃየ ነው የመጣሁት በርግጥ በፍርሀት ነው የምፅፈው ባልነግራችሁ ደስ ባለኝ ግና አልሆነም።
እናማ.. እንደምታውቁት ወደ ውቢቷ ሀገር ሳዑድ ከገባሁ ሰንበትበት እያልኩ ነው።
ባለፈውም ስራ ፈልጉልኝ ብያቹህ ነበር እስከ አሁን ስራ ስላ'ላገኘሁ ድጋሚ ላስቸግራቹህ ነው በጀመዓቹህ ጠያይቁና አሳውቁኝ ባረከሏሁ ፊኩም።
►መካ፣ጂዳ፣መዲና፣ሪያድ አካባቢ ያላችሁ ወንድም እህቶች.....አፈላልጉ 👉ኢቃማ አለኝ።
►ከሰማችሁ በዚህች ጠቁሙኝ ባረከሏሁ ፊኩም
@Abu_faruq_as_selefiy
@Abu_faruq_as_selefiy
+2
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
╭┄┈┈
│ሪያዱ ሷሊሒን رياض الصالحين
│
│🎙የደርሱ አቅራቢ »
│⚊⚊
│» ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
╰─────────────────╯
🏷በ3 አፕሊኬሽን ተዘጋጅቶ የቀረበ
╭𑁍────────────── │➺ቁጥር 1 ከክፍል 01-64 │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/550 ├𑁍──────────────
│➺ቁጥር 2 ከክፍል 65-128 │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/551 ├𑁍──────────────
│➺ቁጥር 3 ከክፍል 129-መጨረሻው │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/552 ╰𑁍────────────── ⎙ አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ! ↻ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ! ⎘ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀሉን 𑁍 http://t.me/Yusuf_App1
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
╭┄┈┈
│ሪያዱ ሷሊሒን رياض الصالحين
│
│🎙የደርሱ አቅራቢ »
│⚊⚊
│» ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
╰─────────────────╯
🏷በ3 አፕሊኬሽን ተዘጋጅቶ የቀረበ
╭𑁍────────────── │➺ቁጥር 1 ከክፍል 01-64 │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/550 ├𑁍──────────────
│➺ቁጥር 2 ከክፍል 65-128 │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/551 ├𑁍──────────────
│➺ቁጥር 3 ከክፍል 129-መጨረሻው │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/552 ╰𑁍──────────────⎙ አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ! ↻ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ! ⎘ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀሉን 𑁍 http://t.me/Yusuf_App1
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
╭┄┈┈
│ሪያዱ ሷሊሒን رياض الصالحين
│
│🎙የደርሱ አቅራቢ »
│⚊⚊
│» ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
╰─────────────────╯
🏷በ3 አፕሊኬሽን ተዘጋጅቶ የቀረበ
╭𑁍────────────── │➺ቁጥር 1 ከክፍል 01-64 │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/550 ├𑁍──────────────
│➺ቁጥር 2 ከክፍል 65-128 │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/551 ├𑁍──────────────
│➺ቁጥር 3 ከክፍል 129-መጨረሻው │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/552 ╰𑁍──────────────⎙ አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ! ↻ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ! ⎘ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀሉን 𑁍 http://t.me/Yusuf_App1
Repost from 🛍ረውዳ ኢስላሚክ ኮሌክሽን👜🥿👗📚
ሴቶች ባላቹን ተንከባከቡ ሰማቹ የፈለገ ያህል ጧሊበል ዒልም ብቶኝ ጊዜሽን በቂርአት ብታሳልፊ ይኸውልሽ ባልሽን የማትንከባከቢ ሀቁን የማትጠብቂ ከሆነ ዲኑን መማርሽ ብቻ በቂ አይሆንም ።
ዲናቸንም የባልን ሀቅ እንዴት መጠበቅ እንዳለብንም እኮ ያስተምራል....... ሲቀጥል በኋላ ለምን ሁለተኛ ተገባብኝ ብለሽ ኡኡኡኡኡኡ..... ብትይ ማንም አይሰማሽም so ሀሉንም በልኩ እሺ ህዕ..... ጦለበል ዒልሙንም ፤ እራስሽን መጠበቁንም ፤ ባልሽን መንከባከቡንም ሁሉንም ጎን ለጎን ማስኬድ ይቻላል
=
https://t.me/qdmiyealetewhid
{ وَلَوْ أَنَّ قُرْآنًا سُيِّرَتْ بِهِ الْجِبَالُ أَوْ قُطِّعَتْ بِهِ الْأَرْضُ أَوْ كُلِّمَ بِهِ الْمَوْتَى بَلْ لِلَّهِ الْأَمْرُ جَمِيعًا أَفَلَمْ يَيْأَسِ الَّذِينَ آمَنُوا أَنْ لَوْ يَشَاءُ اللَّهُ لَهَدَى النَّاسَ جَمِيعًا وَلَا يَزَالُ الَّذِينَ كَفَرُوا تُصِيبُهُمْ بِمَا صَنَعُوا قَارِعَةٌ أَوْ تَحُلُّ قَرِيبًا مِنْ دَارِهِمْ حَتَّى يَأْتِيَ وَعْدُ اللَّهِ إِنَّ اللَّهَ لَا يُخْلِفُ الْمِيعَادَ
=
√ ሒጃብ ከመልበስ ምን ከለከለሽ ⁉️
♕ ክፍል ➂
🛑👉ሶስተኛው ምክንያት፦ ሶስተኛዋ ደግሞ እንዲህ ትላለች "የኑሮ ደረጃዬ ሸሪዓዊ ሂጃብን ለመልበስ ይከለክለኛል አቅሙ የለኝም" ይህን ምክንያት የሚያቀርቡ እህቶች ሁለት አይነት ናቸው። የመጀመሪያዋ ምክንያቷ እውነተኛ የሆነ ሲሆን ሁለተኛዋ ደግሞ ዘመኑ ያፈራቸውን የተጣበቡና የተጋጌጡ ልብሶችን ለመለበስ ፍላጎት ያላት ሒጃብ ላለመልበስ የውሸት ምክንያት የምትደረድር ናት። ከእውነተኛዋ እህታችን እንጀምር እህቴ ሆይ በየትኛውም ሁኔታ ቢሆን አንዲት ሴት ሸሪዓዊ መስፈርቶች የተሟሉለት ሂጃብ ሳትለብስ መውጣት እንደማትችል አታውቂም? ይህ ጉዳይ ሁሉም ሙስሊም እንስቶች ማወቃቸው ግዴታ የሆነ ነገር ነው። የዱንያ ጉዳይን ጠንቀቅሽ እያወቅሽ እንዴት ከአላህ ቅጣትና ከእርግማኑ የሚያድንሽን መሰረታዊ እውቀት ትዘነጊያለሽ !!
ስለዚህ እህቴ ሆይ የሒጃብን መስፈርቶች በሚገባ ተማሪና እወቂ። ከቤት መውጣትሽ ግዴታ ከሆነ ሸሪዓዊ ሂጃብሽን ሳትለብሺ እንዳትወጪ። ይህ ተግባርሽ የጌታሽን ውዴታ የሚያሰፍንብሽና ሸይጣንን የሚያዋርድልሽ ነው። የተገላለጠና የተጣበበ ልብስ ለብሰሽ በመውጣትሽ የሚመጣው ክፋትና መዘዝ ለወሳኝ ጉዳይ ወጥተሽ ከምታመጪው ጥቅም የከፋ ነው። ኒያሽ ቢስተካከል ወኔሽም ቢቃና ወደ አንቺ በሺዎች የሚቆጠሩ መልካም በሮች ይከፈቱልሽ ይሆናል። ለሁለተኛዋ ለምትዋሸዋ እህት ደግሞ እንዲህ እንላለን አላህ ዘንድ ልቅና ክብር ግርማ ሞገስ የሚገኘው በተሽቆጠቆጡ በተጣበቡ በተራቆቱ ጨርቆች አይደለም። እሱ ዘንድ ክብርና ደረጃ የሚኖረን አላህና መልእክተኛውን በመታዘዝ ንፁህ የሆነውን የሸሪዓ መንገድ በመከተል ብቻ ነው። ከዚህም ውስጥ የሴት ልጅ ንፁህነትና ጥብቅነት መገለጫ የሆነው ሒጃብ በዋናነት ይጠቀሳል። “እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናቹ። እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናቹ።አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው። አላህ ግልጽን አዋቂ ውስጥንም አዋቂ ነው።” ሁጁራት 13"
📚ማጠቃለያ ፦ የአላህ ውዴታንና ጀነቱን ለማግኘት በሚደረገው ትግልና ጥረት ከገንዘብም ከነፍስም ውድ የሆኑ ነገሮች ይሰዋሉ። በአላህ መንገድም ይተዋሉ።
🛑👉አራተኛው ምክንያት ፦ ያለሁበት ሀገር አየር ንብረት ሞቃት ነው ሙቀቱን መቋቋም አልችልም። ሒጃብ ለብሼ ደግሞ እንዴት ልሆን ነው? ትላለች፡፡ የሀገርሽን ሙቀት እንዴት ከጀሀነም ግለትና ሙቀት ጋር ታወዳድሪያለሽ የተከበርሽው እህቴ ሆይ? ሸይጣን ደካማ በሆነው አንዱ ወጥመዱ አጥምዶሻል። በዱንያ ሙቀት አዘናግቶ ወደ ጀሀነም እሳት ሊከተሽ እየተዘጋጀ ነው። ከሸይጣን መረብ ነፍስሽን አድኚ። የፀሀይ ሙቀት ፀጋ እንጂ ቅጣት እንዳልሆነ ተገንዘቢ።
የፀሀይ ሙቀትና ግለት ከባድ የሆነውን የጀሀነም እሳትና ግለት አስታውሶሽ ከሱ የምትድኚበትን መንገድ ሊያስታውስሽ ይገባል። ያን ግዜ ትንሿን የዱንያ ምቾትን ከአላህ እሳት ነፃ ለመሆን ስትይ መስእዋት አድርገሽ በሀሴት ወደ አምላክሽ አላህ እንድትመለሺ ያደርግሻል። የእሳት ሰዎችን አስመልክቶ አላህ እንዲህ ይላል፦ የገሃነም እሳት ተኳሳነቱ በጣም የበረታ ነው ነው በላቸው ማጠቃለያ» ጀነት ለነፍስ በሚከብዱ ነገሮች ተከባለች። እሳትም በነፍስ ዝንባሌዎችና ፍላጎቶች ተከባለች።
🛑👉አምስተኛው ምክንያት፦ አምስተኛውን ምክንያት ስሚ ሒጃብን ከለበስኩ ቡኋላ እንዳልተወው እሰጋለሁ። ብዙ ሴቶችም ሂጃብን ከጀመሩ ቡኋላ ትተውታል። ስለዚህ እንደነሱ ከመሆን ሳልጀምረው ቢቀርብኝ ይሻላል! " ለዚህች እህት እንዲህ እንላታለን። ሰዎች ሁሉ እንዳንቺ ቢያስቡ ኖሮ ዲናቸውን በጥቅልም በዝርዝርም እርግፍ አድርገው ይተው ነበር። የወደፊቱን ስለማያውቁ ሁሉምን ዒባዳ ለወደፊት ጀምረን እንዳንተወው ስለምንፈራ ቢቀርብን ይሻላል ይሉ ነበር። ተመልከቺ ሸይጣን ሌላኛው ወጥመዱ ውስጥ አድኖሽ እንዴት እንደሚጫወትብሽ ከቅናቻውም ጎዳና በተልካሻ ምክንያት እንደሚያርቅሽ! መልካም የሆኑ ትንሽም ሆነ ተወዳች ተግባራቶችን አምላካችን አላህ ዘውታሪ ሲሆኑ ይወዳል። ግዴታ የሆነ ተግባርን ደግሞ እንዴት ሊሆን? ይበልጥ ዘውታሪ ሊሆን ይገባዋል። የአላህ መልእክተኛም እንዲህ ብለዋል " አላህ ዘንድ ተወዳጅ ተግባር ትንሽም ቢሆን ዘውታሪ የሆነው።
📚ስለዚህ ሳትጀምሪው ከመተውሽ በፊት ለምን ሂጃብ ጀምረው የተው እህቶች ወደዚህ ደረጃ ያደረሳቸው ምክንያት ምን እንደሆነ ለማወቅና ከዛም ለመጠንቀቅ ጥረት አታደርጊም። የፅናትና የእውነትን መንገድ ፈልገሽ ቆራጥ አትሆኚም?! ከነዚህ የፅናት መንገዶች መካከል የአላህ መልእክተኛ ዘውትር ሲያደርጉ እንደነበረው አላህ በዲናችን ላይ ፅናት እንዲሰጠን ከመራን ቡኋላ ወደ ጥመት እንዳንመለስ ዱዓ ማብዛት ነው። በተጨማሪም አላህን መፍራት ከወንጀል መራቅ በሰላት ላይ መዘወተር ለፅናት መሰረታዊ ነጥቦች ናቸው። ሙሉ በሙሉ የሸሪዓ ድንጋጌዎችን መከተልና መያዝ የፅናት መንገድ ነው። ሒጃብ ደግሞ ለሴቶች በዋናነት የሚጠቀስ ሸሪዓዊ ትእዛዝ ነው። አላህ እንዲህ ይላል፦ ”እነርሱም በእርሱ የሚገሰፁበትን ነገር በሰሩ ኖሮ ለነርሱ መልካምና (በእምነታቸው ላይ) ለመርጋትም በጣም የበረታ ይሆን ነበር” አን ኒሳእ 66"
🛑👉 ማጠቃለያ የቅናቻን መንገድ ይዘሽ የኢማንን ጥፍጥና ብታጣጥሚ ቅናቻና ከያዝሽ ቡኋላ በፍፁም ወደ ኋላ አትመለሺም ነበር።
ይ
ቀ
ጥ
ላ
ል
=
https://t.me/https_Asselefya1🔖ቀጥታ ስርጭት ሙሐደራ
ጀ
መ
ረ
=
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
