💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
Показати більше📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 13 807 підписників, посідаючи 6 304 місце в категорії Релігія і духовність та 2 576 місце у регіоні Ефіопія.
📊 Показники аудиторії та динаміка
З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 13 807 підписників.
За останніми даними від 31 жовтня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -203, а за останні 24 години на -8, загальне охоплення залишається високим.
- Статус верифікації: Не верифікований
- Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 26.55%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 6.00% реакцій від загальної кількості підписників.
- Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 3 665 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 828 переглядів.
- Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 0.
📝 Опис та контентна політика
Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 01 листопада, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.
እስከ መጨረሻ አብሮን የሚቆይ የራሳችን ማንነት ብቻ ነዉ። ስለዚህ ራሳችን እንሁን ራሳችን እንከባከብ ትኩረት እንስጥ ለራሳችን !
=ሳዑድ አረቢያ ፣ጅዳ፣ መካ ፣ሪያድ፣ መዲና ፣ጣኢፍ ፣ደማም ፣ተቡክ ፣ጂዛን....! የትኛዉም የሳኡድ ከተማ ይሁኑ እናቀርባለን !
«የፈለጉት ለመጥብ ከታች ያሉትን አዲራሻዎች ይጠቀሙ!»
@Ibnu_turabb123
@ferst_tewhid_s
=
t.me/suk_bederete123╭𑁍────────────── │➺ቁጥር 1 ከክፍል 01-64 │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/550 ├𑁍──────────────
│➺ቁጥር 2 ከክፍል 65-128 │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/551 ├𑁍──────────────
│➺ቁጥር 3 ከክፍል 129-መጨረሻው │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/552 ╰𑁍────────────── ⎙ አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ! ↻ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ! ⎘ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀሉን 𑁍 http://t.me/Yusuf_App1
╭𑁍────────────── │➺ቁጥር 1 ከክፍል 01-64 │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/550 ├𑁍──────────────
│➺ቁጥር 2 ከክፍል 65-128 │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/551 ├𑁍──────────────
│➺ቁጥር 3 ከክፍል 129-መጨረሻው │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/552 ╰𑁍──────────────⎙ አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ! ↻ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ! ⎘ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀሉን 𑁍 http://t.me/Yusuf_App1
╭𑁍────────────── │➺ቁጥር 1 ከክፍል 01-64 │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/550 ├𑁍──────────────
│➺ቁጥር 2 ከክፍል 65-128 │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/551 ├𑁍──────────────
│➺ቁጥር 3 ከክፍል 129-መጨረሻው │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/552 ╰𑁍──────────────⎙ አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ! ↻ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ! ⎘ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀሉን 𑁍 http://t.me/Yusuf_App1
የፀሀይ ሙቀትና ግለት ከባድ የሆነውን የጀሀነም እሳትና ግለት አስታውሶሽ ከሱ የምትድኚበትን መንገድ ሊያስታውስሽ ይገባል። ያን ግዜ ትንሿን የዱንያ ምቾትን ከአላህ እሳት ነፃ ለመሆን ስትይ መስእዋት አድርገሽ በሀሴት ወደ አምላክሽ አላህ እንድትመለሺ ያደርግሻል። የእሳት ሰዎችን አስመልክቶ አላህ እንዲህ ይላል፦ የገሃነም እሳት ተኳሳነቱ በጣም የበረታ ነው ነው በላቸው ማጠቃለያ» ጀነት ለነፍስ በሚከብዱ ነገሮች ተከባለች። እሳትም በነፍስ ዝንባሌዎችና ፍላጎቶች ተከባለች።
🛑👉አምስተኛው ምክንያት፦ አምስተኛውን ምክንያት ስሚ ሒጃብን ከለበስኩ ቡኋላ እንዳልተወው እሰጋለሁ። ብዙ ሴቶችም ሂጃብን ከጀመሩ ቡኋላ ትተውታል። ስለዚህ እንደነሱ ከመሆን ሳልጀምረው ቢቀርብኝ ይሻላል! " ለዚህች እህት እንዲህ እንላታለን። ሰዎች ሁሉ እንዳንቺ ቢያስቡ ኖሮ ዲናቸውን በጥቅልም በዝርዝርም እርግፍ አድርገው ይተው ነበር። የወደፊቱን ስለማያውቁ ሁሉምን ዒባዳ ለወደፊት ጀምረን እንዳንተወው ስለምንፈራ ቢቀርብን ይሻላል ይሉ ነበር። ተመልከቺ ሸይጣን ሌላኛው ወጥመዱ ውስጥ አድኖሽ እንዴት እንደሚጫወትብሽ ከቅናቻውም ጎዳና በተልካሻ ምክንያት እንደሚያርቅሽ! መልካም የሆኑ ትንሽም ሆነ ተወዳች ተግባራቶችን አምላካችን አላህ ዘውታሪ ሲሆኑ ይወዳል። ግዴታ የሆነ ተግባርን ደግሞ እንዴት ሊሆን? ይበልጥ ዘውታሪ ሊሆን ይገባዋል። የአላህ መልእክተኛም እንዲህ ብለዋል " አላህ ዘንድ ተወዳጅ ተግባር ትንሽም ቢሆን ዘውታሪ የሆነው።
📚ስለዚህ ሳትጀምሪው ከመተውሽ በፊት ለምን ሂጃብ ጀምረው የተው እህቶች ወደዚህ ደረጃ ያደረሳቸው ምክንያት ምን እንደሆነ ለማወቅና ከዛም ለመጠንቀቅ ጥረት አታደርጊም። የፅናትና የእውነትን መንገድ ፈልገሽ ቆራጥ አትሆኚም?! ከነዚህ የፅናት መንገዶች መካከል የአላህ መልእክተኛ ዘውትር ሲያደርጉ እንደነበረው አላህ በዲናችን ላይ ፅናት እንዲሰጠን ከመራን ቡኋላ ወደ ጥመት እንዳንመለስ ዱዓ ማብዛት ነው። በተጨማሪም አላህን መፍራት ከወንጀል መራቅ በሰላት ላይ መዘወተር ለፅናት መሰረታዊ ነጥቦች ናቸው። ሙሉ በሙሉ የሸሪዓ ድንጋጌዎችን መከተልና መያዝ የፅናት መንገድ ነው። ሒጃብ ደግሞ ለሴቶች በዋናነት የሚጠቀስ ሸሪዓዊ ትእዛዝ ነው። አላህ እንዲህ ይላል፦ ”እነርሱም በእርሱ የሚገሰፁበትን ነገር በሰሩ ኖሮ ለነርሱ መልካምና (በእምነታቸው ላይ) ለመርጋትም በጣም የበረታ ይሆን ነበር” አን ኒሳእ 66"
🛑👉 ማጠቃለያ የቅናቻን መንገድ ይዘሽ የኢማንን ጥፍጥና ብታጣጥሚ ቅናቻና ከያዝሽ ቡኋላ በፍፁም ወደ ኋላ አትመለሺም ነበር።
ይ
ቀ
ጥ
ላ
ል
=
https://t.me/https_Asselefya1