uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 807 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 304-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 576-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 807 obunachiga ega bo‘ldi.

31 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -203 ga, so‘nggi 24 soatda esa -8 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 26.55% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.00% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 665 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 828 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 01 Noyabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 807
Obunachilar
-824 soatlar
-467 kun
-20330 kun
Postlar arxiv
🔖በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ የተቀሩ ኪታቦች ደርስ ማስቀመጫ ቻናል = t.me/Ibnuheyru123 t.me/Ibnuheyru123
🔖በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ የተቀሩ ኪታቦች ደርስ ማስቀመጫ ቻናል = t.me/Ibnuheyru123 t.me/Ibnuheyru123

⎷ እስከ መጨረሻ አብሮን የሚቆይ የራሳችን ማንነት ብቻ ነዉ። ስለዚህ ራሳችን እንሁን ራሳችን እንከባከብ ትኩረት እንስጥ ለራሳችን ! =

【ሱቅ በደረቴ 】 ኢስላማዊ አልባሳት እና ኪታቦች መሸጫ «ሁሉም አይነት ኪታቦች እኛ ጋር ያገኛሉ !» √ አድራሻ፦ ሳዑድ አረቢያ ፣ጅዳ፣ መካ ፣ሪያድ፣ መዲና ፣ጣኢፍ ፣ደማም ፣ተቡክ ፣ጂዛን....! የ
【ሱቅ በደረቴ 】 ኢስላማዊ አልባሳት እና ኪታቦች መሸጫ «ሁሉም አይነት ኪታቦች እኛ ጋር ያገኛሉ !» √ አድራሻ፦ ሳዑድ አረቢያ ፣ጅዳ፣ መካ ፣ሪያድ፣ መዲና ፣ጣኢፍ ፣ደማም ፣ተቡክ ፣ጂዛን....! የትኛዉም የሳኡድ ከተማ ይሁኑ እናቀርባለን ! «የፈለጉት ለመጥብ ከታች ያሉትን አዲራሻዎች ይጠቀሙ!» @Ibnu_turabb123 @ferst_tewhid_s     = t.me/suk_bederete123

الَّذِينَ إِذَا أَصَابَتْهُم مُّصِيبَةٌ قَالُوا إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ ➭እነዚያን መከራ፤ በነካቻቸው ጊዜ «እኛ ለአላህ፤ ነ
الَّذِينَ إِذَا أَصَابَتْهُم مُّصِيبَةٌ قَالُوا إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ ➭እነዚያን መከራ፤ በነካቻቸው ጊዜ «እኛ ለአላህ፤ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች» ነን የሚሉትን (አብስር)፡፡

ወሎ ተወልደን ------------------ ለሰው አሳቢ ልባችን አዛኝ፡ በውበት ሳይሆን በፀባይ መዛኝ፡ በእምነታችን የማንሳቀቅ፡ ላመነን ታማኝ የማንላቀቅ፡ ሰውን ተቀባይ ወዳጅ አክባሪ፡ የባህር ሰርጓጅ አሳ-ነባሪ፡ የሰላም ተስፋ አቀናባሪ፡ የጥላቻን ሀይል ቅልጥም ሰባሪ፡ ..ወሎዬዎች ነን.. ከሰሜን ደቡብ ዘር የማንቆጥር፡ ሰውን በክፉ የማንጠረጥር፡ ፍፁም የሌለን የክፋት ሚስጥር፡ ለሚበድለን ቂም የማንቋጥር፡ ...ወሎየወች ነን.. ገራገር ፍጡር አለም ያወቀን፡ ፈገግ ያለን ሰው የሚናፍቀን፡ በበደል ብዛት ባናውቅም ስቀን፡ ሐገር የሰራን ተስፋ ሰንቀን፡ የወሎ ልጅ ነን ወኔ ሚሞቀን፡ ፅናት የሰጠን ከአሏህ ለምነን፡ በእምነት የፀናን አንድ ላይ ሆነን፡ የሀበሻ እንቁ ወሎየወች ነን፡ በአረቢያን ምድር ብንንከራተት፡ አለን በፅናት ሳንሸራተት፡ ታሪክ በገፁ እጅግ ያጎላን፡ ሰላም ሰባኪ እዝነት የሞላን፡ ሁሌም ከውሸት ለሀቅ ያደላን፡ ...ወሎ የወች ነን... ካገር ብንጠፋ ርቀን ሔደን፡ ሰሜን አትላንታ ወይ ደግሞ ለንደን፡ ችግር ነው እንጅ የሚያሰድደን፡ አናውቅም እኛ ማንንም ክደን፡ ያየን ነውኮ ሁሌ እሚወደን፡ ጥላቻ አናውቅም ወሎ ተወልደን፡ ኑረዲን አል አረብ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱህ 👉ቤተሰብ እንደት ናቹህ‼️ ዛሬ በግል ሀጃየ ነው የመጣሁት በርግጥ በፍርሀት ነው የምፅፈው ባልነግራችሁ ደስ ባለኝ ግና አልሆነም። እናማ.. እንደምታውቁት  ወደ ውቢቷ ሀገር ሳዑድ ከገባሁ ሰንበትበት እያልኩ ነው። ባለፈውም ስራ ፈልጉልኝ ብያቹህ ነበር  እስከ አሁን ስራ ስላ'ላገኘሁ ድጋሚ ላስቸግራቹህ ነው  በጀመዓቹህ ጠያይቁና  አሳውቁኝ ባረከሏሁ ፊኩም። ►መካ፣ጂዳ፣መዲና፣ሪያድ አካባቢ ያላችሁ ወንድም እህቶች.....አፈላልጉ 👉ኢቃማ አለኝ። ►ከሰማችሁ በዚህች ጠቁሙኝ ባረከሏሁ ፊኩም @Abu_faruq_as_selefiy @Abu_faruq_as_selefiy

「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ╭┄┈┈ │ሪያዱ ሷሊሒን رياض الصالحين │ │🎙የደርሱ አቅራቢ » │⚊⚊ │» ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ╰─────────────────╯ 🏷በ3 አፕሊኬሽን ተዘጋ
+2
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ╭┄┈┈ │ሪያዱ ሷሊሒን رياض الصالحين │ │🎙የደርሱ አቅራቢ » │⚊⚊ │» ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ╰─────────────────╯ 🏷በ3 አፕሊኬሽን ተዘጋጅቶ የቀረበ
╭𑁍────────────── │➺ቁጥር 1 ከክፍል 01-64 │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/550 ├𑁍──────────────
│➺ቁጥር 2 ከክፍል 65-128 │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/551 ├𑁍──────────────
│➺ቁጥር 3 ከክፍል 129-መጨረሻው │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/552 ╰𑁍─────────────
─   ⎙   አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!   ↻ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ!    ⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀሉን 𑁍    http://t.me/Yusuf_App1

「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ╭┄┈┈ │ሪያዱ ሷሊሒን رياض الصالحين │ │🎙የደርሱ አቅራቢ » │⚊⚊ │» ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ╰─────────────────╯ 🏷በ3 አፕሊኬሽን ተዘጋጅቶ የቀረበ
╭𑁍────────────── │➺ቁጥር 1 ከክፍል 01-64 │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/550 ├𑁍──────────────
│➺ቁጥር 2 ከክፍል 65-128 │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/551 ├𑁍──────────────
│➺ቁጥር 3 ከክፍል 129-መጨረሻው │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/552 ╰𑁍──────────────
  ⎙   አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!   ↻ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ!    ⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀሉን 𑁍    http://t.me/Yusuf_App1

「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ╭┄┈┈ │ሪያዱ ሷሊሒን رياض الصالحين │ │🎙የደርሱ አቅራቢ » │⚊⚊ │» ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ╰─────────────────╯ 🏷በ3 አፕሊኬሽን ተዘጋ
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ╭┄┈┈ │ሪያዱ ሷሊሒን رياض الصالحين │ │🎙የደርሱ አቅራቢ » │⚊⚊ │» ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ╰─────────────────╯ 🏷በ3 አፕሊኬሽን ተዘጋጅቶ የቀረበ
╭𑁍────────────── │➺ቁጥር 1 ከክፍል 01-64 │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/550 ├𑁍──────────────
│➺ቁጥር 2 ከክፍል 65-128 │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/551 ├𑁍──────────────
│➺ቁጥር 3 ከክፍል 129-መጨረሻው │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/552 ╰𑁍──────────────
  ⎙   አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!   ↻ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ!    ⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀሉን 𑁍    http://t.me/Yusuf_App1

ሴቶች ባላቹን ተንከባከቡ ሰማቹ የፈለገ ያህል ጧሊበል ዒልም ብቶኝ ጊዜሽን በቂርአት ብታሳልፊ ይኸውልሽ ባልሽን የማትንከባከቢ ሀቁን የማትጠብቂ ከሆነ ዲኑን መማርሽ ብቻ በቂ አይሆንም ። ዲናቸንም የባልን ሀቅ እንዴት መጠበቅ እንዳለብንም እኮ ያስተምራል....... ሲቀጥል በኋላ ለምን ሁለተኛ ተገባብኝ ብለሽ ኡኡኡኡኡኡ..... ብትይ ማንም አይሰማሽም so ሀሉንም በልኩ እሺ ህዕ..... ጦለበል ዒልሙንም ፤ እራስሽን መጠበቁንም ፤ ባልሽን መንከባከቡንም ሁሉንም ጎን ለጎን ማስኬድ ይቻላል = https://t.me/qdmiyealetewhid

{ وَلَوْ أَنَّ قُرْآنًا سُيِّرَتْ بِهِ الْجِبَالُ أَوْ قُطِّعَتْ بِهِ الْأَرْضُ أَوْ كُلِّمَ بِهِ الْمَوْتَى بَلْ لِلَّهِ الْأَمْرُ جَمِيعًا أَفَلَمْ يَيْأَسِ الَّذِينَ آمَنُوا أَنْ لَوْ يَشَاءُ اللَّهُ لَهَدَى النَّاسَ جَمِيعًا وَلَا يَزَالُ الَّذِينَ كَفَرُوا تُصِيبُهُمْ بِمَا صَنَعُوا قَارِعَةٌ أَوْ تَحُلُّ قَرِيبًا مِنْ دَارِهِمْ حَتَّى يَأْتِيَ وَعْدُ اللَّهِ إِنَّ اللَّهَ لَا يُخْلِفُ الْمِيعَادَ =

√ ሒጃብ ከመልበስ ምን ከለከለሽ ⁉️ ♕ ክፍል   ➂ 🛑👉ሶስተኛው ምክንያት፦ ሶስተኛዋ ደግሞ እንዲህ ትላለች "የኑሮ ደረጃዬ ሸሪዓዊ ሂጃብን ለመልበስ ይከለክለኛል አቅሙ የለኝም" ይህን ምክንያት የሚያቀርቡ እህቶች ሁለት አይነት ናቸው። የመጀመሪያዋ ምክንያቷ እውነተኛ የሆነ ሲሆን ሁለተኛዋ ደግሞ ዘመኑ ያፈራቸውን የተጣበቡና የተጋጌጡ ልብሶችን ለመለበስ ፍላጎት ያላት ሒጃብ ላለመልበስ የውሸት ምክንያት የምትደረድር ናት። ከእውነተኛዋ እህታችን እንጀምር እህቴ ሆይ በየትኛውም ሁኔታ ቢሆን አንዲት ሴት ሸሪዓዊ መስፈርቶች የተሟሉለት ሂጃብ ሳትለብስ መውጣት እንደማትችል አታውቂም? ይህ ጉዳይ ሁሉም ሙስሊም እንስቶች ማወቃቸው ግዴታ የሆነ ነገር ነው። የዱንያ ጉዳይን ጠንቀቅሽ እያወቅሽ እንዴት ከአላህ ቅጣትና ከእርግማኑ የሚያድንሽን መሰረታዊ እውቀት ትዘነጊያለሽ !! ስለዚህ እህቴ ሆይ የሒጃብን መስፈርቶች በሚገባ ተማሪና እወቂ። ከቤት መውጣትሽ ግዴታ ከሆነ ሸሪዓዊ ሂጃብሽን ሳትለብሺ እንዳትወጪ። ይህ ተግባርሽ የጌታሽን ውዴታ የሚያሰፍንብሽና ሸይጣንን የሚያዋርድልሽ ነው። የተገላለጠና የተጣበበ ልብስ ለብሰሽ በመውጣትሽ የሚመጣው ክፋትና መዘዝ ለወሳኝ ጉዳይ ወጥተሽ ከምታመጪው ጥቅም የከፋ ነው። ኒያሽ ቢስተካከል ወኔሽም ቢቃና ወደ አንቺ በሺዎች የሚቆጠሩ መልካም በሮች ይከፈቱልሽ ይሆናል። ለሁለተኛዋ ለምትዋሸዋ እህት ደግሞ እንዲህ እንላለን አላህ ዘንድ ልቅና ክብር ግርማ ሞገስ የሚገኘው በተሽቆጠቆጡ በተጣበቡ በተራቆቱ ጨርቆች አይደለም። እሱ ዘንድ ክብርና ደረጃ የሚኖረን አላህና መልእክተኛውን በመታዘዝ ንፁህ የሆነውን የሸሪዓ መንገድ በመከተል ብቻ ነው። ከዚህም ውስጥ የሴት ልጅ ንፁህነትና ጥብቅነት መገለጫ የሆነው ሒጃብ በዋናነት ይጠቀሳል። “እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናቹ። እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናቹ።አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው። አላህ ግልጽን አዋቂ ውስጥንም አዋቂ ነው።” ሁጁራት 13" 📚ማጠቃለያ ፦ የአላህ ውዴታንና ጀነቱን ለማግኘት በሚደረገው ትግልና ጥረት ከገንዘብም ከነፍስም ውድ የሆኑ ነገሮች ይሰዋሉ። በአላህ መንገድም ይተዋሉ። 🛑👉አራተኛው ምክንያት ፦  ያለሁበት ሀገር አየር ንብረት ሞቃት ነው ሙቀቱን መቋቋም አልችልም። ሒጃብ ለብሼ ደግሞ እንዴት ልሆን ነው? ትላለች፡፡ የሀገርሽን ሙቀት እንዴት ከጀሀነም ግለትና ሙቀት ጋር ታወዳድሪያለሽ የተከበርሽው እህቴ ሆይ? ሸይጣን ደካማ በሆነው አንዱ ወጥመዱ አጥምዶሻል። በዱንያ ሙቀት አዘናግቶ ወደ ጀሀነም እሳት ሊከተሽ እየተዘጋጀ ነው። ከሸይጣን መረብ ነፍስሽን አድኚ። የፀሀይ ሙቀት ፀጋ እንጂ ቅጣት እንዳልሆነ ተገንዘቢ። የፀሀይ ሙቀትና ግለት ከባድ የሆነውን የጀሀነም እሳትና ግለት አስታውሶሽ ከሱ የምትድኚበትን መንገድ ሊያስታውስሽ ይገባል። ያን ግዜ ትንሿን የዱንያ ምቾትን ከአላህ እሳት ነፃ ለመሆን ስትይ መስእዋት አድርገሽ በሀሴት ወደ አምላክሽ አላህ እንድትመለሺ ያደርግሻል። የእሳት ሰዎችን አስመልክቶ አላህ እንዲህ ይላል፦ የገሃነም እሳት ተኳሳነቱ በጣም የበረታ ነው ነው በላቸው ማጠቃለያ» ጀነት ለነፍስ በሚከብዱ ነገሮች ተከባለች። እሳትም በነፍስ ዝንባሌዎችና ፍላጎቶች ተከባለች። 🛑👉አምስተኛው ምክንያት፦ አምስተኛውን ምክንያት ስሚ ሒጃብን ከለበስኩ ቡኋላ እንዳልተወው እሰጋለሁ። ብዙ ሴቶችም ሂጃብን ከጀመሩ ቡኋላ ትተውታል። ስለዚህ እንደነሱ ከመሆን ሳልጀምረው ቢቀርብኝ ይሻላል! " ለዚህች እህት እንዲህ እንላታለን። ሰዎች ሁሉ እንዳንቺ ቢያስቡ ኖሮ ዲናቸውን በጥቅልም በዝርዝርም እርግፍ አድርገው ይተው ነበር። የወደፊቱን ስለማያውቁ ሁሉምን ዒባዳ ለወደፊት ጀምረን እንዳንተወው ስለምንፈራ ቢቀርብን ይሻላል ይሉ ነበር። ተመልከቺ ሸይጣን ሌላኛው ወጥመዱ ውስጥ አድኖሽ እንዴት እንደሚጫወትብሽ ከቅናቻውም ጎዳና በተልካሻ ምክንያት እንደሚያርቅሽ! መልካም የሆኑ ትንሽም ሆነ ተወዳች ተግባራቶችን አምላካችን አላህ ዘውታሪ ሲሆኑ ይወዳል። ግዴታ የሆነ ተግባርን ደግሞ እንዴት ሊሆን? ይበልጥ ዘውታሪ ሊሆን ይገባዋል። የአላህ መልእክተኛም እንዲህ ብለዋል " አላህ ዘንድ ተወዳጅ ተግባር ትንሽም ቢሆን ዘውታሪ የሆነው። 📚ስለዚህ ሳትጀምሪው ከመተውሽ በፊት ለምን ሂጃብ ጀምረው የተው እህቶች ወደዚህ ደረጃ ያደረሳቸው ምክንያት ምን እንደሆነ ለማወቅና ከዛም ለመጠንቀቅ ጥረት አታደርጊም። የፅናትና የእውነትን መንገድ ፈልገሽ ቆራጥ አትሆኚም?!  ከነዚህ የፅናት መንገዶች መካከል የአላህ መልእክተኛ ዘውትር ሲያደርጉ እንደነበረው አላህ በዲናችን ላይ ፅናት እንዲሰጠን ከመራን ቡኋላ ወደ ጥመት እንዳንመለስ ዱዓ ማብዛት ነው። በተጨማሪም አላህን መፍራት ከወንጀል መራቅ በሰላት ላይ መዘወተር ለፅናት መሰረታዊ ነጥቦች ናቸው። ሙሉ በሙሉ የሸሪዓ ድንጋጌዎችን መከተልና መያዝ የፅናት መንገድ ነው። ሒጃብ ደግሞ ለሴቶች በዋናነት የሚጠቀስ ሸሪዓዊ ትእዛዝ ነው። አላህ እንዲህ ይላል፦ ”እነርሱም በእርሱ የሚገሰፁበትን ነገር በሰሩ ኖሮ ለነርሱ መልካምና (በእምነታቸው ላይ) ለመርጋትም በጣም የበረታ ይሆን ነበር” አን ኒሳእ 66" 🛑👉 ማጠቃለያ የቅናቻን መንገድ ይዘሽ የኢማንን ጥፍጥና ብታጣጥሚ ቅናቻና ከያዝሽ ቡኋላ በፍፁም ወደ ኋላ አትመለሺም ነበር። ይ      ቀ          ጥ                  ላ                        ል = https://t.me/https_Asselefya1

🔖ቀጥታ ስርጭት ሙሐደራ ጀ         መ                 ረ = https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream