💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 801 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 306,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 575 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 801 名订阅者。
根据 31 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -203,过去 24 小时变化为 -8,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 26.55%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.00% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 665 次浏览,首日通常累积 828 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 01 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 801
订阅者
-824 小时
-467 天
-20330 天
帖子存档
ሰዋ ካርድ ባለ መቶ ላኩልኝ አሁን አስቸኳይ አስፈልጎ ነዉ፦ @Ass_selefyaa_bot
እመልሳለሁ ✋
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🔖ለብዙ ጊዜ ስራ ፈተው የተቀመጡ ሶስት ሴቶች አሉ። አንዷ በእዳና በጭንቅ አይምሮዋ ተጎድቷል። እስቲ ስራ እናስገባቸው። የምታውቁት ስራ ካለ ከታች ባለው አድራሻ ጠቁሙኝ።
👇👇👇
@Ibnu_turabb123
@Ibnu_turabb123
«ቆይማ ዛሬ ፈገግ ላድርጋችሁ በኢንግሊዘኛ በረጃጅሙ በቦት የምትፀፎልኝ እየዉ እኔ ከኢንግሊዘኛ ጋር ዝምድና የለኝም እና በሚገባኝ ቋንቋ አማረኛ እንግባባ እያልኳችሁ ነዉ ህእ !
=
እናማ ታገሱኝ ሪከርድ አስቀምጡ ከዛ ስልካችሁ ክፈቱ ልክ እንደገባሁ አድ የማደርጋችሁ እሺ ! አሁን ወጣ ልል ስለሆነ ነዉ ይቅርታ 👆
اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ
🛑👉ሳትርቁ ጠብቁን ለዛሬ የስአት ለዉጥ አድርገናል ፦ በሳዑድ 10:30 የምንጀምር !
በተለይ የቻናል ባለቤት ሴት እህቶቻችን እንድሁም በየ ግሩፕ እና ቻናል አድሚን ሁናችሁ የምታገለግሉ እሕቶቻችን እናንተ ጋር የሆድ የሆዳችን የምናወራዉ ስላለን በስአታችን እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን።
ግሩፓችን የሌላችሁ ከታች ባለዉ ቦት አናግሩን እንቀላቅላችሁ አለን ፦ @Ass_selefyaa_bot
🛑👉ኑ !!
ስለ እራሳችን ስለ ዲናችን በጋራ በመመካከር የተሻለ ማንነት እንፍጠር !
=በደንብ አሚን በል እንጅ እኛ ገንዘብ ነዉ እንጅ የአንተ ብዙ ድካም አለበት እኮ አንተ አዘጋጅተህ ባታደርስልን እቃዉ በእግሩ አይሄድ ። በደንብ ይገባሃል ወንድማችን ! መሠሎችህን ያብዛልን ! በአንተ ሰበብ ስንት ቤተሰባችን ተደሰተልን መረቀን ! ኑርልን ! አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ !
ቤተሰባችሁ ማስደሰት የምትፈልጉ በተመጣጣኝ ዋጋ እንድሁም ጥራቱ የጠበቀ እቃ የፈለጋችሁት በታማኝነት ይሰራል ወንድማችን ተጠቀሙበት።
ቻናል ፦t.me/albuyua
ግሩፕ፦
=
Repost from 🏢አል አማና Online "ገበያ "
🌾አንዳንድ እናቶችና አባቶች ልጆቻቸው ባደረጉላቸው ስጦታ በገዙላቸው አልባሳቶችና አስቤዛዎች. እኔንም ይመርቃሉ. ።ይገባኛል ዎይ አሚን ልበል??? ምን ትላላችሁ
🌎ብቻ እናቶቻችንና አባቴቻችን ሲበዛ የዎሆች ገራገሮች ናቸው አላህ ይጠብቅልን። ተውሂድን ይወፍቅልን። የሞቱባችሁም አላህ ይማርላችሁ።
https://t.me/albuyua
https://t.me/albuyua
√ ሒጃብ ከመልበስ ምን ከለከለሽ⁉️
♕ ክፍል ➁
🛑👉የመጀመሪያው ምክንያት፦ የመጀመሪያዋ ሴትን ምክንያት እንስማ "እኔ እስከ አሁን ድረስ በሂጃብ ውስጤ አላመነም አስፈላጊነቱ አልታየኝም!" ትላለች። ☞ለዚህች እህት ሁለት ጥያቄዎችን እንጠይቃታለን።
⎷ የመጀመሪያው፦
የእስልምና ሀይማኖት ትክክል መሆኑን ውስጥሽ ተቀብሎታል? ታምኚበታለሽ? ☛መልሷ አዎን! በትክክል ይሆናል። "ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም" ማለቷ የዐቂዳዋ መስተካከልን ይጠቁማል። ሙሐመድም የአላህ መልእክተኛ ናቸው ማለቷ ኢስላማዊ ሸሪዓን መቀበሏን ያስገድዳል። ስለዚህ በነዚህ የምስክር ቃሎቿ መሰረት ኢስላምን የህይወት መስመሯ ማድረጓና የእምነቷ ብቸኛ ምንጭ መሆኑን ማፅደቋ ይታወቃል።
⎷ ሁለተኛው፦ ሒጃብ ከኢስላማዊ ድንጋጌዎችናግዴታዎች አይደለም ወይ? ብለን እንጠይቃታለን። ☛ይህች እህታችን አውነትን ለማወቅ እንደሚጥር ሰው ብትመራመርና ከልቧ ጉዳዩን ብታጤነው መልሷ "አዎን ሒጃብ ከኢስላም ግዴታዎች ውስጥ ነው!" የሚል ይሆን ነበር።
☛በአምላክነቱ ያመነችበት አላህ ሒጃብን በመፅሀፉ ውስጥ ግዴታ አድርጓል። በመልእክተኛታቸው ያመነችባቸው የአላህ መልእክተኛም በሱናቸው ውስጥ ሒጃብን ለሴት አማኞች በአጠቃላይ አዘዋል። እስልምና ትክክለኛ እምነት ነው ብሎ ተቀብሎ በውስጥ የሚገኙ ትእዛዛቶችን የማይተገብር ግለሰብን ምን ብለን እንሰይመው?
☞ይህ ግለሰብ በየትኛውም ሁኔታ ቢሆን አላህ ካወደሳቸው ሰዎች ተርታ አይመደብም እነዚህ ትእዛዙን በመፈፀም ውዳሴ የተገባቸው እውነተኛ አማኞችን አስመልክቶ አላህ እንዲህ ብሏል፦ "የምእመናን ቃል የነበረው ወደ አላህና ወደ መልእክተኛው በመካከላቸው ሊፈርድ በተጠሩ ግዜ ሰማንም ታዘዝንም ማለት ብቻ ነው። እነዚህም እነሱ የፈለጉትን የሚያገኙ ናቸው።" አን ኑር 51" ማጠቃለያ፦ ኢስላምን እምነቴ ነው ብላ ከተቀበለች እንዴት ትእዛዙን አትቀበልም?
🛑👉ሁለተኛው ምክንያት፦ ሁለተኛዋ እህት እንዲህ ትላለች ሸሪዓዊ ሂጃብ ግዴታ እንደሆነ አውቃለሁ ነገር ግን እናቴ ትከለክለኛለች እሷን ካልታዘዝኩ ደግሞ አላህ እሳት ያስገባኛል! " ለዚህች እህት የሚሰጠው መልስ የአላህ መልእክተኛ ጥበብ በተሞላው ንግግራቸው የተናገሩትን ነው እሱም "ፈጣሪን በማመፅ ላይ ፍጡርን መታዘዝ የለም" ማለታቸውን ነው። በኢስላም የወላጆች ደረጃ በተለይ የእናት ደረጃ በጣም የላቀ ነው። እንደውም አምላካችን አላህ የተለያዩ ቦታዎች ላይ እሱን በብቸኝነት ማምለክን ለፍጡር የሚያዝበት አንቀፆቹን በማስከተል የወላጆችን ሐቅ አደራ ይላል:- “አላህን ተገዙ በእርሱም ምንንም አታጋሩ በወላጆችም መልካምን ስሩ ... " አላህ በማመፅ ከመታዘዝ ውጪ ወላጆችን በሁሉም ነገር መታዘዝ ቅሮት የሌለው ጉዳይ ነው። አላህ እንዲህ ይላል፦ "ለአንተ በእርሱ ዕውቀት የሌለህን ነገር በእኔ እንድታጋራ ቢታገሉህ አትታዘዛቸው።" ሉቅማን 15 እነሱን በወንጀል ላይ አለመታዘዝ ለእነሱ መልካም መዋልን የሚከለክል ጉዳይ አይደለም። አላህ እንዲህ ይላል " በቅርቢቱ አለም በመልካም ስራ ተወዳጃቸው።" ማጠቃለያ፦ እናትሽንም አንቺንም የፈጠረውን አምላክ አምፀሽ እንዴት እናትሽን ትታዘዢያለሽ?
ይ
ቀ
ጥ
ላ
ል
=◊አላህዬን ይዤ አንድ ቀን እማገኝው ነገር እንዳለ እገምታለሁ. ልቤ የሚመኝውን ደስታ ሳገኝ ይሰማኛል! ኢላሂ ይሄንን ቀን ቅርብ አድርግልኝ።
➭ወንድሜ ሆይ! የግድ ሴቶች ሁሉ ባንተ የሚማረኩ አይነት ወንድ መሆን አይጠበቅብህም።ሚስትህ የምታፈቅርህ፤እናትህ ስራህን የምትወድልህ፤እህትህ የምትተማመንብህና ልጅህ የምትኮራብህ ሰው መሆንህ ከበቂም በላይ ነው።"
ተስፋ እንሁን !
በሚገርም ሁኔታ ትንሿን ፈገግታ በማየት ብቻ ከትልቅ ተስፋ መቁረጥ የወጡ ስንቶች እንዳሉ ሰምተሀል?
መልካምነት ያለህን መስጠት ነው ለማይከፈልበት ጥርሳችን ምናለበት ጠዋት በሰላም ነቅተን ስንራመድ ለምናያቸው ሁሉ ፈገግታችንን ብናካፍል!ለስንቱ ተስፋ እንሆናለን!
=
🛑👉ይድረስ ለሚዲያው ሴቶች !
🎙አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን
=
t.me/abuUseyminabdurehman
