💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 852 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 282,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 561 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 852 名订阅者。
根据 23 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -196,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 22.02%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.06% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 052 次浏览,首日通常累积 840 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 24 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 852
订阅者
-324 小时
-607 天
-19630 天
帖子存档
ሰርግ ተጠርተናል የኔ ቤተሰቦች ሀያ ተዘጋጁ ፏ ፈሽ በሉ እንድንሄድ አብረን የወንድማችን እና የእህታችን ደስታ እንካፈል 🌸
Repost from Abu Zekeriya #1
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
↪️ውድ እና የተከበራችሁ ኡስታዞቻችን እና እንድሁም እህት ወንድሞቻችን
👉የወንድማችን ሰኢድ አቡ ዘከሪያ እና የእህታችንን የኢማን ሰኢድን የኒካህ ፕሮግራምን አስመልክቶ ጥሪ ስናደርግላችሁ ከታላቅ ደስታ እና አክብሮት ጋር ነው
🅿️ፕሮግራሙን አስመልክቶ ተጋባዥ ኡስታዞቻችን
⏸ ሸይኽ አወል ከ ኬሚሴ
⏸ ኡስታዝ ኸድር አህመድ ከ ኬሚሴ
⏸ ወንድም አቡ ኢምራ አል—አሰሪይ
የሁላቸውም አርዕስት በሰአቱ የሚነገር ይሆናል
⏰ፕሮግራሙ የሚጀመረው
በኢትዮ ከምሽቱ (A.m) 3:00
በሳኡዲ 9:00 ሰአት
በዱባይ 10:00 ሰአት
ፕሮግራሙን ለመከታተል በቅርብ ሁናችሁ እድትጠብቁ እና እንድሁም የፕርግራማችን ተጋባዥ እንድትሆኑ ዘንድ በአክብሮት
ተጠርታቹሀል
ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ባለው ሊንክ 👇#join ይበሉ
https://t.me/Abuzekeriya01
https://t.me/Abuzekeriya01
https://t.me/Abuzekeriya01
🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘
⚠️ 🕑 የረመዳን ፆም ሀ ሁ📖🌴
✏️ክፍል 1
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
🛑👉 የጨረቃ መዉጫ ልዩነት ፦
አብዘሀኞቹ ዑለሞች የጨረቃ መዉጫ ልዩነት ታሳቢ አያደርጉም ። ስለዚህ የአንድ ሐገር ሰዎች ጨረቃን ካዩ በሁሉም ስፍራዎች ላይ መፆም ግዴታ ይሆናል ። ምክንያቱም የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንድህ ይላሉ
صوموا لرؤيته. وأفطرو لرؤيته
"አይታችሁ ፁሙ ። አይታችሁ አፍጥሩ።"
ይህ ንግግር ወይም ትእዛዝ ለሁሉም ህዝብ የተሰጠ መመሪያ ነዉ። የትም ቦታ ሁኖ ያየዉ ሰዉ የትም ይሁን የት ለሁሉም ይበቃል። ዒክሪማ፣ ቂሲም ቢን ሙሐመድ፣ሳሊም ፣ ኢስሀቅ፣ትክክለኛዉ የሐነፊዮች አቋም እና ሻፊዒዮች ጋር በተመረጠዉ ሃሳብ መሠረት ግን ሁሉም ሀገር በራሱ እይታ ይወሰናል። የሌሎች እይታ አያስገድዳቸዉም። ምክንያቱም ኩረይብ እንዲህ ይላል፦
لما رواه كريب قال: قدمت الشام . وستهل على هلال رمضان وأنا باشام ، فرأيت الهلال ليلة الجمعه.. ثم قدمة المدينة في أخر الشهر ، فسألني ابن عباس_ ثم ذكر الهلال ، فقال: متى رأيتهم الهلال ? فقلت ،رأيناه ليلة الجمعة فقال , أنت رأيته? فقلت .نعام .ورآه الناس " وصاموا ، وصام معاوية ، فقال : لكنا رأيناه ليلة السبت. فلا نزال نصوم حتى نكمل ثلاثين .او نراه.فقلت ،ألا تكتفي برؤية معاوية وصيامه? فقال : لا هذا أمر رسول الله ﷺ : رواه أحمد ، ومسلم والترمذي .
ሻም ሀገር ገባሁኝ። እኔ ሻም ሁኜ የረመዷን ወር ጨረቃ ወጣ ። ጨረቃዋን በጁሙአ ለሊት አየኋት ። ከዚያም በወሩ መጨረሻ ላይ መድና ገባሁ። ከዚያም ኢብኑ አባስ ጠየቁኝ። ከዚያም ስለ ጨረቃ አነሱና፦ ጨረቃን መች አያችሁ? አሉኝ። በጁሙዐ ሌሊት አየነዉ። አልኳቸዉ። አንተ አንተኸዋል ? አሉኝ "አዎን" ሰዎችም አይተዉታል። ከዚያም ፆሙ ። ሙዐዊያም ፆሟል። አልኮቸዉ። ነገር ግን እኛ ቅዳሜ ሌሊት ነዉ ያየነዉ። ሰላሳ ቀን እስኪሞላ ወይም ጨረቃዉን እስከምናይ ድረስ ከመፆምም አንወገድም። አሉኝ!"ሙዐዊያም በማየቱ እና በመፆሙ አትብቃቃም ? አልኳቸዉ ። አይሆንም!! የአላህ መልእክተኛ እንድህ እንድናደርን ነዉ ያዘዙን። አሉ! አህመድ ፣ ሙስሊም፣ ቲርሚዚይ ዘግበዉታል።
ቲርሚዚይ እንድህ ይላሉ፦
وقال الترمذي: حسن .صحيح.غريب.والعمل على هذا الحديث .عند أهل العلم.أن لكل بلد رؤيتهم
" ይህ ሐዲስ ሐሰን እና ገሪብነዉ። የኢልም ሰዎች ጋር የሚሰራዉ በዚህ ሐሳብ ነዉ። ሁሉም የራሱን ዕይታ ይከተላል።
ፈትሁል ዐል_ላም የተሰኘዉ መፀሀፍ ዉስጥ እንድህ የሚል አለ፦
وفي فتح العلام شرح بلوغ المرام : الاقرب لزوم أهل بلد الرؤية . وما يتصل بها من الجهات على سمتها .
የተሻለዉ አቋም እያንዳዱ ሀገር እና በርሱ ጨረቃ መዉጫ ዉስጥ ያለዉ አካባቢ የራሱ እይታ እንደሚይዘዉ ማመን ነዉ።
ጨረቃ ለብቻዉ ያየ ሰዉ፦ ጨረቃ ለብቻዉ የተመለከተ ሰዉ ለራሱ የመፆም ግደታ እንዳለበት የፊቅህ ሰዎች ይስማማሉ። ይህ ግን ዐጣዕ ነቅፈዉታል። እርሳቸዉ እንድህ ይላሉ፦
لا يصوم إلا برؤية غيره معه .واختلفوا في رؤيته هلال شوال .والحق أنه يفطر كما قال الشافعي ، وأبو ثور .فإن النبي صلى الله عليه وسلم : قد أوجب الصوم والفطر للرؤية . والرؤية حاصلة له يقينا. وهذا أمر مداره الحسن فلا يحتاح إلى مشاركة .
"ሌሎች ከርሱ ጋር ካላዩ ለብቻዉ አይፆምም። የሸዋል ጨረቃ በማየቱ ላይ ግን ተለያይተዋል። ትክክለኛ ሻፊዒይ እና አቡ ከዉሰር እንዳሉት ያፈጥራል። ምክንያቱም የአላህ መልእክተኛ ﷺ መፆምንም ሆነ መፍታትን ጨረቃን በሚይ ላይ አንጠልጥለዉታል። ጨረቃ ማየት በርሱ ላይ ተገኝቷል። ይህ ጉዳይም መዘወሩን ህዋሱነዉ። ስለዚህ ሌሎች መጋራታቸዉ የግድ አይደለም። ምንጭ፦ ሰዩድ ሳቢቅ "ፊቅህ አስ_ሱና"
ይቀጥላል .......✍️
=
https://t.me/https_Asselefya1{ لِلَّهِ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ وَإِنْ تُبْدُوا مَا فِي أَنْفُسِكُمْ أَوْ تُخْفُوهُ يُحَاسِبْكُمْ بِهِ اللَّهُ فَيَغْفِرُ لِمَنْ يَشَاءُ وَيُعَذِّبُ مَنْ يَشَاءُ وَاللَّهُ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ }
=
🛑👉የረመዷን ወር መግባቱ በምን ይረጋገጣል፦
የረመዷን ወር መግባት ጨረቃን በማየት ይረጋገጣል። ጨረቃዉን ያየዉ አንድ ዐዲል(ፍትሐዊ)ሰዉም ቢሆን ይበቃል። ወይ የሻዕባን ወር ሰላሳ ቀን በመሙላትም ይረጋገጣል።
عن ابن عمر رضي الله عنهما قال :ترءى الناس الهلال، فأخبرت رسو ل الله صلى الله عليه وسلم أني رأيته ،فصام ، وأمر الناس بصيامه ،، رواه أبو داود ،والحاكم، وبن ماجه ،
ከኢብኑ ዑመር እንደተዘገበዉ፦ ሰዎች ጨረቃን ለማየት ወጡ። ከዚያም እኔ ጨረቃን እንዳየሁ የአላህ መልእክተኛንﷺ ነገርኳቸዉ እርሳቸዉም ፆሙ ። ሰዎችም እንድፆሙም አዘዙ። አቡ ዳዉድ፣ ሐኪም እና ኢብኑ ማጀህ ዘግበዉታል። ሁለቱም ሶሒህ አድርገዉታል።
وعن أبي هريرة أن النبي ﷺ قال : صوموا لرؤيته وأفطروا لرؤيته ، فإن غم عليكم فأكملوا عدة شعبان ثلاثين يوما" رواه البخاري ومسلم .قال الترمذي : والعمل هذا عند أكثر أهل العلم. قالوا : تقبل شهادة رجل واحد ، في الصيام وبه يقول ابن المبارك والشافعي، وأحمد وقال النووي ، وهو الاصح، وأما هلال شوال ،فيثبت بإكمال عدة رمضان ثلاثين يومن لا تقبل فيه شهادة العدل الواحد، عند عامة الفقها، وشترطوا ان يشهد على رؤيته.اثنان ذوا عدل،إلا أباثور فإنه لم يفرق في ذالك بين هلال شوال،وهلال رمضان .وقال يقبل فيهما شهادة الواحد العدل . قال ابن رشد:ومذهب أبي بكر بن المنذر .هو مذهب أبي ثور، وأحسبه مذهب أهل الظاهر .وقد احتج أبو بكرير المنذر ، بنعقاد الاجماع على وجب الفطر ،والامساك عن الاكل ، بقول واحد ، فوجب أن يكون الامر كذلك، في دخول الشهر وخروجه، إذ كلاهما علامه ، تفصل زمان الفطر من زمان الصوم ، وقال الشوكاني : وإذا لم يردما يدل على اعتبار الاثنين في شهادة الافطار من الادلة الصحيحه.فالظاهر أنه يكفي فيه قياسا على الا كتفاء به في الصوم.
ከአቡ ሑረይራ እንደተዘገበዉ፦ ነብዩﷺ እንድህ ይላሉ፦ ጨረቃን በማየታችሁ ፁሙ። ጨረቃን በማየታችሁ ፍቱ። የዳመነባችሁ ከሆነ የሻዕባንን ቁጥር ሰላሳ ቀን ሙሉት። ቡዃሪ እና ሙስሊም ዘግበዉታል።
ቲርሙዚይ እንድህ ይላሉ፦ ብዙ የዒልም ሰዎች ጋር የሚሰራዉ በዚህ አቋም ነዉ። ለፆም የአንድ ሰዉ ምስክርነት ይበቃል። ኢብኑል ሙባረክ፣ ሻፊዒይና አህመድም የሚሉት ይህንኑ ነዉ። ነወዉይ እንድህ ይላሉ፦ የተሻለዉም አቋም ይኸዉ ነዉ። የሸዋል ጨረቃ ግን የሚረጋገጠዉ የረመዷንን ወር ሰላሳ በመሙላት ነዉ። አንድ ምስክር ብቻ አያብቃቃም። ይህም የአብዘሀኞቹ የፊቅህ ሰዎች ጋር ነዉ። ሁለት ዓዲል የሆኑ ምስክሮች መመስከራቸዉን ሸርጥ(መስፈርት) አድርገዉ አስቀምጠዋል። አቡ ሰዉር ግን ይህን ሐሳብ አልተጋሩም። ስለዚህ ፍልቅታ ናቸዉ። እርሳቸዉም በዚህ ረገድ የረመዷንን ጨረቃና የሸዋል ጨረቃን አልለዩም። ለሁለቱም አንድ ፍትሐዊ ምስክር ይበቃል ይላሉ ። ኢብኑ ሩሽድ እንድህ ይላሉ ፦ የአቡበክር አል ሙንዚርን አቡ ሰዉር የሄዱበት ነዉ። የዟሂር ሰዎች አቋም ነዉ ብዬ አስባለሁ ። አቡበክር ኢብኑል መንዚር በአንድ ሰዉ ምስክርነት መፆምን እና ከምግብ መከልከል ግዴታ እንደሚሆን የዑለሞች ስምምነት መኖሩን በማንሳት ተከራክረዋል። ስለዚህ ይኸዉ ነዉ የወሩ መጀመሪያ ሆነ መጨረሻ ሊሆን የሚገባዉ። ምክንያቱም ሁለቱ (ጨረቃዎች) የፆሙን ወቅት ከሌላዉ ጊዜ የሚለዩ ምልክቶች ናቸዉና።
ሸዉካኒ እንድህ ይላሉ፦ ፆምን ለመፍታት ሁለት ምስክር እንደሚያሻ የሚጠቁም ግልፀ እና ትክክለኛ ማስረጃ ባለመምጣቱ ፆሙን ለመጀመር አንድ ምስክር መብቃቱ ላይ ቂያስ ማሰብ የተሻለ ነዉ። የአንድን ሰዉ ምስክርነት ይዞ አምልኮን መፈፀም መቻሉ ሁሉም ስፍራ ላይ ልንጠቀመዉ ይገባል። ይኸዉም ማስረጃ መጥቶ በአንድ ሰዉ ምስክርነት እንደማይፈቀድ ያልለያቸዉ ስፍራዎች ላይ ማለት ነዉ። ለምሳሌ፦ የገንዘብ ጉዳዮች ላይ አንድ ምስክርነት እንደማይበቃ ተጠቁሟል። ስለዚህ ትክክለኛዉ አቡ ሰዉር የሄዱበት አቋም ነዉ።
ይቀጥላል......✍️
=ልቀጥል እንዴ...... ነጭ ነጩ ካልተነጋገርን እየተግባባን አይደለም እኮ ጎበዝ በስንቱ እንቃጠል እ ?
=
ከአንድ ወንድም በዲን ተገናኚተሽ ብዙ ነገር አገዝሺዉ ታዋቂ አደረግሺዉ ብዙ እንድጠቀሙበት አደረግሽ ለፋሽ ደከምሺ አይደል!? ያ ሁሉ እኮ አላህ ዘንድ አጅርሽ ትልቅ ነዉ ያን እሰቢ ከአንች ኋላ ለሚመጡት ትዉልድ ትልቅ አሻራ ነዉ የጣልሺ ! በዚህ ልብሽ ሊደሰት ይገባል አላህ ትልቅ እድል ስለሰጠሽ! ግን የሰዉ ልጅ ነን እና በመካከል አለመግባባቶች ይፈጠራሉ ከቻሉ ማስተካከል ካልሆነ ያለ ምንም መበሻሸቅ ከዛ ሰዉ ዘወር ማለት ይሻላል። በጊዜዊ አለመግባባት ያሳለፍሺዉ መልካም ስራ አታጥፊዉ። ድካምሺ መና አይቅር እህት አለም ! ያ ወንድም መሳደም ማዋረድ ሌላ አላስፈላጊ ነገር መናገር ይሄ የራስ ክብርን መጣል ነዉ ። በአደብ ዘወር በይ ጥሩ ትዉስታ እንጅ መጥፎ ትዉስታ ጥለሺ ለመሄድ አትሞክሪ። እህታዊ ጥቆማ ነዉ ከተመቸሽ ያዢ 👆
=
t.me/https_Asselefya1
አንዳድ እህቶች ግን እረፉ!! ሀቂቃ በናንተ የተነሳ ስንት ዳእዋ ቂርአት ተቋረጠ ተቀዛቀዘ እንዴ ተዉ እንማርበት አትበጥብጡን! ከአንድ ኡስታዝ ጋር ይጠጉና ደህና እየሄዱ በመሀል የሆነ ነገር ሲከሰት አቧራዉ ያጨሳሉ እ? ከዛ ያ ኡስታዝ ሚድያ ለቆ እንድጠፋ ያደርጋሉ በስሩ ስንት የሚጠቀሙ አንገታቸዉ ደፍተዉ የሚማሩ ብዙ ትምህርታቸዉ እንድቋረጥ ከኢልም ማእድ እንድርቁ ይሆናሉ ለምን? ከኡስታዙ ካልተግባባሺ አንች ለቀሽ ጥፊ ተይዉ እሱ ያስተምርበት አሃ !? ተዉጅ ስንቱ እንናገር እኛንም አታስጠቁና ዋይ !?
#ቸግሮናል
=
ባልሺን ስብስብ አድርገሽ መያዝ ልመጅ ! አንች ቤት እያለሽ ከሌላ ሴት ጋር እንድገናኚ በር አትክፈቺ ! በተለይ ከሶሻል ሚድያ ሴቶች ጋር በፍፁም ንክኪ እንድኖረዉ አትፍቀጅ የሚያስፈልገዉ ሁሉ አንች ራስሽ አድርጊ! ያዉ የቤትሽ ሰላም መረጋጋት እንድጠበቅ ያግዝሻል ብዬ ነዉ እሺ።
=
አመቱን ሙሉ ቆይተሺ ረመዶን ሊገባ ነው
አውፍ በይኝ ትያለሺ እስከዛ እኔን እድታኮርፊ ወይም እኔን እድትበድይኝ ከዛም
11ወር ሙሉ ዝም በይ ረመዷን ሲደርስ አውፍታ ጠይቂ የሚል ሐድስ አለወይ የት ነው? የተዘገበበት ሰነዱን ብትነግሪኝ?? ሳላቅ ቀርቸ አልሰማሁ እንደሆነ አሳውቂኝ? በተረፈ ረመዷን ደረሰ አውፍ እንባባል እያላችሁ አትፈላሰፉ አንድ አመት ሙሉ ዝም ብላችሁ ዋይ ጉድ ተው እንጅ እናንተዬ እኛ ሙስሊሞች ነን !! በማንኛውም ቀን ሰውን መበደልም ማስቀየምም ማስከፋትም አይየፈቻልም ከሶስት ቀን በላይ ማኩረፍ አይቻልም!! ስለዚህ በድን የለለ ነገር አድስ ነገር አትፍጠሩ!?
ዛሬ እሁድ ሸዕባን 24/1446 (የካቲት 16/2017)
አሸዋ ሜዳ ዘህራእ መስጂድ የቀረበ
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
🌙 የረመዳንን ወር ፆም እንዴት እንጀምራለን እንዴት እንጨርሳለን? 🌙
ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إذا رَأَيْتُمُوهُ فَصُومُوا، وإذا رَأَيْتُمُوهُ فأفْطِرُوا، فإنْ غُمَّ علَيْكُم فاقْدِرُوا له﴾
“ጨረቃን በማየት ፆምን ያዙ። ጨረቃን በማየት ፆምን ፍቱ። ከተሰወረባችሁ ወሩን ሰላሳ ሙሉ።”
📚 ቡኻሪ (1900) ሙስሊም (1080) ዘግበውታል
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✔️በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
📱፦ https://bit.ly/4ayf0xJ
📱፦ https://bit.ly/486xnrS
📱፦ https://bit.ly/41zEZkk
📱፦ https://bit.ly/4arMbTx
📱፦ https://bit.ly/41tIUPv
📱፦ https://bit.ly/3UTTSwh
አንዳዴ የሚጠቅመን ነገር እንኳን ቢሆን ክብራችን የሚነካ ከሆነ መተዉ በላጭ ነዉ ከክብር የሚበልጥ ነገር የለም።
=