ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Открыть в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 13 852 подписчиков, занимая 6 282 место в категории Религия и духовность и 2 561 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 13 852 подписчиков.

Согласно последним данным от 23 октября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -196, а за последние 24 часа — -3, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 22.02%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 6.06% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 3 052 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 840 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 24 октября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

13 852
Подписчики
-324 часа
-607 дней
-19630 дней
Архив постов
ሰርግ ተጠርተናል የኔ ቤተሰቦች ሀያ ተዘጋጁ ፏ ፈሽ በሉ እንድንሄድ አብረን የወንድማችን እና የእህታችን ደስታ እንካፈል 🌸

Repost from Abu Zekeriya #1
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ↪️ውድ እና የተከበራችሁ ኡስታዞቻችን እና እንድሁም እህት ወንድሞቻችን 👉የወንድማችን ሰኢድ አቡ ዘከሪያ እና የእህታችንን የኢማን ሰኢድን የኒካህ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته      ↪️ውድ እና የተከበራችሁ ኡስታዞቻችን እና እንድሁም እህት ወንድሞቻችን 👉የወንድማችን  ሰኢድ አቡ ዘከሪያ እና የእህታችንን የኢማን ሰኢድን የኒካህ ፕሮግራምን አስመልክቶ   ጥሪ ስናደርግላችሁ ከታላቅ ደስታ እና አክብሮት ጋር ነው 🅿️ፕሮግራሙን አስመልክቶ ተጋባዥ ኡስታዞቻችን          ⏸ ሸይኽ አወል  ከ ኬሚሴ          ⏸ ኡስታዝ ኸድር አህመድ ከ ኬሚሴ          ⏸ ወንድም አቡ ኢምራ አል—አሰሪይ የሁላቸውም አርዕስት በሰአቱ የሚነገር ይሆናል               ⏰ፕሮግራሙ የሚጀመረው                በኢትዮ ከምሽቱ (A.m) 3:00                                              በሳኡዲ 9:00 ሰአት                    በዱባይ 10:00 ሰአት ፕሮግራሙን ለመከታተል በቅርብ ሁናችሁ እድትጠብቁ እና እንድሁም የፕርግራማችን ተጋባዥ እንድትሆኑ ዘንድ በአክብሮት ተጠርታቹሀል ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ባለው ሊንክ     👇#join ይበሉ https://t.me/Abuzekeriya01 https://t.me/Abuzekeriya01 https://t.me/Abuzekeriya01

🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘 ⚠️ 🕑 የረመዳን ፆም ሀ ሁ📖🌴 ✏️ክፍል 1 https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

🛑👉 የጨረቃ መዉጫ  ልዩነት ፦  አብዘሀኞቹ ዑለሞች የጨረቃ መዉጫ ልዩነት  ታሳቢ አያደርጉም ። ስለዚህ  የአንድ  ሐገር ሰዎች ጨረቃን ካዩ በሁሉም ስፍራዎች ላይ መፆም ግዴታ ይሆናል ።  ምክንያቱም የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንድህ ይላሉ  صوموا لرؤيته. وأفطرو لرؤيته "አይታችሁ ፁሙ ። አይታችሁ አፍጥሩ።" ይህ ንግግር ወይም ትእዛዝ ለሁሉም ህዝብ የተሰጠ መመሪያ ነዉ። የትም ቦታ ሁኖ ያየዉ ሰዉ የትም ይሁን የት ለሁሉም ይበቃል።  ዒክሪማ፣ ቂሲም ቢን ሙሐመድ፣ሳሊም ፣ ኢስሀቅ፣ትክክለኛዉ የሐነፊዮች አቋም እና ሻፊዒዮች ጋር በተመረጠዉ ሃሳብ መሠረት ግን ሁሉም ሀገር በራሱ እይታ ይወሰናል። የሌሎች እይታ አያስገድዳቸዉም። ምክንያቱም ኩረይብ እንዲህ ይላል፦ لما  رواه كريب قال: قدمت  الشام . وستهل على هلال رمضان  وأنا باشام ، فرأيت الهلال ليلة الجمعه.. ثم قدمة المدينة في أخر الشهر ، فسألني ابن عباس_ ثم  ذكر الهلال  ، فقال: متى رأيتهم  الهلال ? فقلت  ،رأيناه ليلة  الجمعة فقال , أنت رأيته? فقلت .نعام .ورآه الناس " وصاموا ،  وصام  معاوية ، فقال : لكنا رأيناه ليلة السبت. فلا نزال  نصوم حتى  نكمل  ثلاثين .او نراه.فقلت  ،ألا تكتفي برؤية معاوية  وصيامه?  فقال : لا  هذا أمر رسول الله ﷺ  : رواه أحمد ، ومسلم والترمذي . ሻም  ሀገር ገባሁኝ። እኔ  ሻም ሁኜ  የረመዷን ወር ጨረቃ ወጣ ። ጨረቃዋን በጁሙአ ለሊት አየኋት ። ከዚያም በወሩ  መጨረሻ  ላይ መድና ገባሁ። ከዚያም ኢብኑ አባስ ጠየቁኝ። ከዚያም ስለ ጨረቃ አነሱና፦ ጨረቃን መች አያችሁ? አሉኝ። በጁሙዐ ሌሊት አየነዉ። አልኳቸዉ። አንተ አንተኸዋል ? አሉኝ "አዎን" ሰዎችም አይተዉታል። ከዚያም ፆሙ ። ሙዐዊያም ፆሟል። አልኮቸዉ።  ነገር ግን እኛ ቅዳሜ ሌሊት ነዉ ያየነዉ። ሰላሳ ቀን እስኪሞላ ወይም ጨረቃዉን እስከምናይ ድረስ ከመፆምም አንወገድም። አሉኝ!"ሙዐዊያም በማየቱ እና በመፆሙ አትብቃቃም ? አልኳቸዉ ።  አይሆንም!!  የአላህ መልእክተኛ እንድህ እንድናደርን ነዉ ያዘዙን። አሉ! አህመድ ፣ ሙስሊም፣ ቲርሚዚይ ዘግበዉታል። ቲርሚዚይ  እንድህ ይላሉ፦  وقال الترمذي: حسن .صحيح.غريب.والعمل على  هذا الحديث .عند أهل  العلم.أن لكل بلد رؤيتهم " ይህ ሐዲስ  ሐሰን እና ገሪብነዉ። የኢልም ሰዎች ጋር የሚሰራዉ በዚህ ሐሳብ ነዉ። ሁሉም የራሱን ዕይታ ይከተላል። ፈትሁል  ዐል_ላም  የተሰኘዉ መፀሀፍ ዉስጥ እንድህ የሚል አለ፦ وفي فتح العلام  شرح بلوغ المرام  : الاقرب لزوم أهل بلد الرؤية . وما يتصل بها  من الجهات على سمتها . የተሻለዉ አቋም እያንዳዱ ሀገር እና በርሱ ጨረቃ መዉጫ ዉስጥ ያለዉ አካባቢ የራሱ እይታ እንደሚይዘዉ ማመን ነዉ። ጨረቃ ለብቻዉ ያየ ሰዉ፦ ጨረቃ ለብቻዉ  የተመለከተ  ሰዉ ለራሱ የመፆም ግደታ እንዳለበት የፊቅህ ሰዎች ይስማማሉ። ይህ ግን ዐጣዕ ነቅፈዉታል። እርሳቸዉ እንድህ  ይላሉ፦ لا يصوم إلا برؤية غيره معه .واختلفوا في رؤيته هلال شوال .والحق أنه يفطر  كما قال  الشافعي ، وأبو ثور  .فإن النبي  صلى الله عليه وسلم  : قد أوجب الصوم والفطر للرؤية . والرؤية  حاصلة له يقينا. وهذا أمر مداره الحسن فلا يحتاح إلى  مشاركة . "ሌሎች ከርሱ ጋር ካላዩ ለብቻዉ አይፆምም። የሸዋል ጨረቃ በማየቱ ላይ ግን ተለያይተዋል። ትክክለኛ ሻፊዒይ እና አቡ ከዉሰር እንዳሉት ያፈጥራል። ምክንያቱም  የአላህ መልእክተኛ ﷺ  መፆምንም ሆነ መፍታትን ጨረቃን በሚይ ላይ አንጠልጥለዉታል። ጨረቃ ማየት በርሱ ላይ ተገኝቷል። ይህ ጉዳይም መዘወሩን ህዋሱነዉ። ስለዚህ ሌሎች መጋራታቸዉ  የግድ አይደለም። ምንጭ፦ ሰዩድ ሳቢቅ "ፊቅህ አስ_ሱና" ይቀጥላል .......✍️ = https://t.me/https_Asselefya1

{ لِلَّهِ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ وَإِنْ تُبْدُوا مَا فِي أَنْفُسِكُمْ أَوْ تُخْفُوهُ يُحَاسِبْكُمْ بِهِ اللَّهُ فَيَغْفِرُ لِمَنْ يَشَاءُ وَيُعَذِّبُ مَنْ يَشَاءُ وَاللَّهُ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ } =

🛑👉የረመዷን ወር መግባቱ በምን ይረጋገጣል፦   የረመዷን ወር መግባት  ጨረቃን በማየት ይረጋገጣል።  ጨረቃዉን ያየዉ አንድ ዐዲል(ፍትሐዊ)ሰዉም ቢሆን ይበቃል።  ወይ የሻዕባን ወር ሰላሳ ቀን በመሙላትም ይረጋገጣል። عن ابن عمر رضي الله  عنهما  قال  :ترءى الناس الهلال،  فأخبرت  رسو ل الله  صلى الله عليه وسلم  أني رأيته ،فصام ، وأمر الناس  بصيامه  ،، رواه أبو داود ،والحاكم،  وبن ماجه ، ከኢብኑ ዑመር እንደተዘገበዉ፦ ሰዎች  ጨረቃን ለማየት ወጡ። ከዚያም እኔ ጨረቃን እንዳየሁ የአላህ መልእክተኛንﷺ ነገርኳቸዉ   እርሳቸዉም ፆሙ ። ሰዎችም እንድፆሙም አዘዙ። አቡ ዳዉድ፣ ሐኪም እና ኢብኑ ማጀህ ዘግበዉታል።  ሁለቱም ሶሒህ አድርገዉታል። وعن أبي هريرة  أن النبي ﷺ قال : صوموا لرؤيته وأفطروا لرؤيته ، فإن غم عليكم  فأكملوا  عدة شعبان ثلاثين يوما"   رواه  البخاري  ومسلم .قال الترمذي : والعمل هذا عند أكثر أهل العلم. قالوا : تقبل شهادة رجل واحد ، في الصيام  وبه  يقول  ابن المبارك  والشافعي، وأحمد  وقال النووي ، وهو الاصح، وأما هلال شوال ،فيثبت بإكمال  عدة رمضان  ثلاثين يومن  لا تقبل فيه شهادة العدل الواحد،  عند عامة الفقها، وشترطوا ان يشهد على رؤيته.اثنان ذوا عدل،إلا أباثور فإنه لم يفرق في ذالك بين هلال شوال،وهلال رمضان .وقال يقبل فيهما شهادة الواحد العدل . قال  ابن رشد:ومذهب أبي بكر بن المنذر .هو مذهب أبي ثور، وأحسبه مذهب أهل الظاهر .وقد احتج أبو بكرير  المنذر ، بنعقاد  الاجماع على  وجب  الفطر ،والامساك عن الاكل ، بقول واحد ،  فوجب  أن يكون الامر كذلك، في دخول الشهر وخروجه، إذ كلاهما علامه ، تفصل زمان الفطر  من زمان الصوم ، وقال الشوكاني : وإذا لم يردما يدل على اعتبار الاثنين في شهادة الافطار من الادلة  الصحيحه.فالظاهر أنه يكفي فيه قياسا على الا كتفاء به في الصوم. ከአቡ ሑረይራ  እንደተዘገበዉ፦ ነብዩﷺ እንድህ ይላሉ፦ ጨረቃን በማየታችሁ  ፁሙ። ጨረቃን በማየታችሁ ፍቱ።  የዳመነባችሁ ከሆነ የሻዕባንን ቁጥር ሰላሳ ቀን ሙሉት። ቡዃሪ  እና ሙስሊም  ዘግበዉታል። ቲርሙዚይ እንድህ ይላሉ፦ ብዙ የዒልም ሰዎች  ጋር የሚሰራዉ በዚህ አቋም ነዉ። ለፆም  የአንድ ሰዉ ምስክርነት ይበቃል። ኢብኑል ሙባረክ፣ ሻፊዒይና አህመድም የሚሉት ይህንኑ ነዉ። ነወዉይ እንድህ ይላሉ፦ የተሻለዉም አቋም ይኸዉ ነዉ። የሸዋል ጨረቃ ግን የሚረጋገጠዉ የረመዷንን ወር ሰላሳ በመሙላት ነዉ። አንድ ምስክር ብቻ አያብቃቃም። ይህም የአብዘሀኞቹ የፊቅህ ሰዎች ጋር ነዉ። ሁለት ዓዲል የሆኑ ምስክሮች መመስከራቸዉን ሸርጥ(መስፈርት) አድርገዉ አስቀምጠዋል። አቡ ሰዉር ግን ይህን ሐሳብ አልተጋሩም። ስለዚህ ፍልቅታ ናቸዉ። እርሳቸዉም በዚህ ረገድ የረመዷንን ጨረቃና የሸዋል ጨረቃን አልለዩም። ለሁለቱም አንድ ፍትሐዊ ምስክር ይበቃል ይላሉ ። ኢብኑ ሩሽድ እንድህ ይላሉ ፦ የአቡበክር አል ሙንዚርን አቡ ሰዉር የሄዱበት ነዉ። የዟሂር ሰዎች አቋም ነዉ ብዬ አስባለሁ ። አቡበክር ኢብኑል መንዚር በአንድ ሰዉ ምስክርነት  መፆምን እና ከምግብ መከልከል ግዴታ እንደሚሆን የዑለሞች ስምምነት መኖሩን በማንሳት ተከራክረዋል። ስለዚህ ይኸዉ ነዉ የወሩ መጀመሪያ ሆነ መጨረሻ ሊሆን የሚገባዉ። ምክንያቱም ሁለቱ (ጨረቃዎች) የፆሙን ወቅት ከሌላዉ ጊዜ የሚለዩ ምልክቶች ናቸዉና። ሸዉካኒ እንድህ ይላሉ፦ ፆምን ለመፍታት ሁለት ምስክር እንደሚያሻ የሚጠቁም ግልፀ እና ትክክለኛ ማስረጃ ባለመምጣቱ ፆሙን ለመጀመር አንድ ምስክር መብቃቱ ላይ ቂያስ ማሰብ የተሻለ ነዉ። የአንድን ሰዉ ምስክርነት ይዞ አምልኮን መፈፀም መቻሉ ሁሉም ስፍራ ላይ  ልንጠቀመዉ ይገባል። ይኸዉም ማስረጃ መጥቶ በአንድ ሰዉ ምስክርነት እንደማይፈቀድ ያልለያቸዉ ስፍራዎች ላይ ማለት ነዉ። ለምሳሌ፦ የገንዘብ ጉዳዮች ላይ አንድ ምስክርነት እንደማይበቃ ተጠቁሟል። ስለዚህ ትክክለኛዉ  አቡ ሰዉር የሄዱበት አቋም ነዉ።               ይቀጥላል......✍️ =

وصايا لمن ادرك رمضان.mp310.43 MB

وصايا لمن ادرك رمضان.mp310.42 MB

ልቀጥል እንዴ...... ነጭ ነጩ ካልተነጋገርን እየተግባባን አይደለም እኮ ጎበዝ በስንቱ እንቃጠል እ ? =

ከአንድ ወንድም በዲን ተገናኚተሽ ብዙ ነገር አገዝሺዉ ታዋቂ አደረግሺዉ ብዙ እንድጠቀሙበት አደረግሽ ለፋሽ ደከምሺ አይደል!? ያ ሁሉ እኮ አላህ ዘንድ አጅርሽ ትልቅ ነዉ ያን እሰቢ ከአንች ኋላ ለሚመጡት ትዉልድ ትልቅ አሻራ ነዉ የጣልሺ ! በዚህ ልብሽ ሊደሰት ይገባል አላህ ትልቅ እድል ስለሰጠሽ! ግን የሰዉ ልጅ ነን እና በመካከል አለመግባባቶች ይፈጠራሉ ከቻሉ ማስተካከል ካልሆነ ያለ ምንም መበሻሸቅ ከዛ ሰዉ ዘወር ማለት ይሻላል። በጊዜዊ አለመግባባት ያሳለፍሺዉ መልካም ስራ አታጥፊዉ። ድካምሺ መና አይቅር እህት አለም ! ያ ወንድም መሳደም ማዋረድ ሌላ አላስፈላጊ ነገር መናገር ይሄ የራስ ክብርን መጣል ነዉ ። በአደብ ዘወር በይ ጥሩ ትዉስታ እንጅ መጥፎ ትዉስታ ጥለሺ ለመሄድ አትሞክሪ። እህታዊ ጥቆማ ነዉ ከተመቸሽ ያዢ 👆 = t.me/https_Asselefya1

አንዳድ እህቶች ግን እረፉ!! ሀቂቃ በናንተ የተነሳ ስንት ዳእዋ ቂርአት ተቋረጠ ተቀዛቀዘ እንዴ ተዉ እንማርበት አትበጥብጡን! ከአንድ ኡስታዝ ጋር ይጠጉና ደህና እየሄዱ በመሀል የሆነ ነገር ሲከሰት አቧራዉ ያጨሳሉ እ? ከዛ ያ ኡስታዝ ሚድያ ለቆ እንድጠፋ ያደርጋሉ በስሩ ስንት የሚጠቀሙ አንገታቸዉ ደፍተዉ የሚማሩ ብዙ ትምህርታቸዉ እንድቋረጥ ከኢልም ማእድ እንድርቁ ይሆናሉ ለምን? ከኡስታዙ ካልተግባባሺ አንች ለቀሽ ጥፊ ተይዉ እሱ ያስተምርበት አሃ !? ተዉጅ ስንቱ እንናገር እኛንም አታስጠቁና ዋይ !? #ቸግሮናል =

ባልሺን ስብስብ አድርገሽ መያዝ ልመጅ ! አንች ቤት እያለሽ ከሌላ ሴት ጋር እንድገናኚ በር አትክፈቺ ! በተለይ ከሶሻል ሚድያ ሴቶች ጋር በፍፁም ንክኪ እንድኖረዉ አትፍቀጅ የሚያስፈልገዉ ሁሉ አንች ራስሽ አድርጊ! ያዉ የቤትሽ ሰላም መረጋጋት እንድጠበቅ ያግዝሻል ብዬ ነዉ እሺ። =

አመቱን ሙሉ ቆይተሺ ረመዶን ሊገባ ነው አውፍ በይኝ ትያለሺ እስከዛ እኔን እድታኮርፊ ወይም እኔን እድትበድይኝ ከዛም 11ወር ሙሉ ዝም በይ ረመዷን ሲደርስ አውፍታ ጠይቂ የሚል ሐድስ አለወይ የት ነው? የተዘገበበት ሰነዱን ብትነግሪኝ?? ሳላቅ ቀርቸ አልሰማሁ እንደሆነ አሳውቂኝ? በተረፈ ረመዷን ደረሰ አውፍ እንባባል እያላችሁ አትፈላሰፉ አንድ አመት ሙሉ ዝም ብላችሁ ዋይ ጉድ ተው እንጅ እናንተዬ እኛ ሙስሊሞች ነን !! በማንኛውም ቀን ሰውን መበደልም ማስቀየምም ማስከፋትም አይየፈቻልም ከሶስት ቀን በላይ ማኩረፍ አይቻልም!! ስለዚህ በድን የለለ ነገር አድስ ነገር አትፍጠሩ!?

ዛሬ እሁድ ሸዕባን 24/1446 (የካቲት 16/2017) አሸዋ ሜዳ ዘህራእ መስጂድ የቀረበ = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

🌙 የረመዳንን ወር ፆም እንዴት እንጀምራለን እንዴት እንጨርሳለን? 🌙 ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إذا رَأَيْتُمُوهُ فَصُومُوا، وإذا رَأَيْتُمُوهُ فأفْطِرُوا
🌙 የረመዳንን ወር ፆም እንዴት እንጀምራለን እንዴት እንጨርሳለን? 🌙 ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إذا رَأَيْتُمُوهُ فَصُومُوا، وإذا رَأَيْتُمُوهُ فأفْطِرُوا، فإنْ غُمَّ علَيْكُم فاقْدِرُوا له﴾ “ጨረቃን በማየት ፆምን ያዙ። ጨረቃን በማየት ፆምን ፍቱ። ከተሰወረባችሁ ወሩን ሰላሳ ሙሉ።” 📚 ቡኻሪ (1900) ሙስሊም (1080) ዘግበውታል ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ✔️በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 📱፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📱፦ https://bit.ly/486xnrS 📱፦ https://bit.ly/41zEZkk 📱፦ https://bit.ly/4arMbTx 📱፦ https://bit.ly/41tIUPv 📱፦ https://bit.ly/3UTTSwh

አንዳዴ የሚጠቅመን ነገር እንኳን ቢሆን ክብራችን የሚነካ ከሆነ መተዉ በላጭ ነዉ ከክብር የሚበልጥ ነገር የለም። =