💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 852 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 282 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 561 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 852 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 23 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -196، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -3، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 22.02%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.06% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 052 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 840 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 24 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
አብዘሀኞቹ ዑለሞች የጨረቃ መዉጫ ልዩነት ታሳቢ አያደርጉም ። ስለዚህ የአንድ ሐገር ሰዎች ጨረቃን ካዩ በሁሉም ስፍራዎች ላይ መፆም ግዴታ ይሆናል ። ምክንያቱም የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንድህ ይላሉ
صوموا لرؤيته. وأفطرو لرؤيته
"አይታችሁ ፁሙ ። አይታችሁ አፍጥሩ።"
ይህ ንግግር ወይም ትእዛዝ ለሁሉም ህዝብ የተሰጠ መመሪያ ነዉ። የትም ቦታ ሁኖ ያየዉ ሰዉ የትም ይሁን የት ለሁሉም ይበቃል። ዒክሪማ፣ ቂሲም ቢን ሙሐመድ፣ሳሊም ፣ ኢስሀቅ፣ትክክለኛዉ የሐነፊዮች አቋም እና ሻፊዒዮች ጋር በተመረጠዉ ሃሳብ መሠረት ግን ሁሉም ሀገር በራሱ እይታ ይወሰናል። የሌሎች እይታ አያስገድዳቸዉም። ምክንያቱም ኩረይብ እንዲህ ይላል፦
لما رواه كريب قال: قدمت الشام . وستهل على هلال رمضان وأنا باشام ، فرأيت الهلال ليلة الجمعه.. ثم قدمة المدينة في أخر الشهر ، فسألني ابن عباس_ ثم ذكر الهلال ، فقال: متى رأيتهم الهلال ? فقلت ،رأيناه ليلة الجمعة فقال , أنت رأيته? فقلت .نعام .ورآه الناس " وصاموا ، وصام معاوية ، فقال : لكنا رأيناه ليلة السبت. فلا نزال نصوم حتى نكمل ثلاثين .او نراه.فقلت ،ألا تكتفي برؤية معاوية وصيامه? فقال : لا هذا أمر رسول الله ﷺ : رواه أحمد ، ومسلم والترمذي .
ሻም ሀገር ገባሁኝ። እኔ ሻም ሁኜ የረመዷን ወር ጨረቃ ወጣ ። ጨረቃዋን በጁሙአ ለሊት አየኋት ። ከዚያም በወሩ መጨረሻ ላይ መድና ገባሁ። ከዚያም ኢብኑ አባስ ጠየቁኝ። ከዚያም ስለ ጨረቃ አነሱና፦ ጨረቃን መች አያችሁ? አሉኝ። በጁሙዐ ሌሊት አየነዉ። አልኳቸዉ። አንተ አንተኸዋል ? አሉኝ "አዎን" ሰዎችም አይተዉታል። ከዚያም ፆሙ ። ሙዐዊያም ፆሟል። አልኮቸዉ። ነገር ግን እኛ ቅዳሜ ሌሊት ነዉ ያየነዉ። ሰላሳ ቀን እስኪሞላ ወይም ጨረቃዉን እስከምናይ ድረስ ከመፆምም አንወገድም። አሉኝ!"ሙዐዊያም በማየቱ እና በመፆሙ አትብቃቃም ? አልኳቸዉ ። አይሆንም!! የአላህ መልእክተኛ እንድህ እንድናደርን ነዉ ያዘዙን። አሉ! አህመድ ፣ ሙስሊም፣ ቲርሚዚይ ዘግበዉታል።
ቲርሚዚይ እንድህ ይላሉ፦
وقال الترمذي: حسن .صحيح.غريب.والعمل على هذا الحديث .عند أهل العلم.أن لكل بلد رؤيتهم
" ይህ ሐዲስ ሐሰን እና ገሪብነዉ። የኢልም ሰዎች ጋር የሚሰራዉ በዚህ ሐሳብ ነዉ። ሁሉም የራሱን ዕይታ ይከተላል።
ፈትሁል ዐል_ላም የተሰኘዉ መፀሀፍ ዉስጥ እንድህ የሚል አለ፦
وفي فتح العلام شرح بلوغ المرام : الاقرب لزوم أهل بلد الرؤية . وما يتصل بها من الجهات على سمتها .
የተሻለዉ አቋም እያንዳዱ ሀገር እና በርሱ ጨረቃ መዉጫ ዉስጥ ያለዉ አካባቢ የራሱ እይታ እንደሚይዘዉ ማመን ነዉ።
ጨረቃ ለብቻዉ ያየ ሰዉ፦ ጨረቃ ለብቻዉ የተመለከተ ሰዉ ለራሱ የመፆም ግደታ እንዳለበት የፊቅህ ሰዎች ይስማማሉ። ይህ ግን ዐጣዕ ነቅፈዉታል። እርሳቸዉ እንድህ ይላሉ፦
لا يصوم إلا برؤية غيره معه .واختلفوا في رؤيته هلال شوال .والحق أنه يفطر كما قال الشافعي ، وأبو ثور .فإن النبي صلى الله عليه وسلم : قد أوجب الصوم والفطر للرؤية . والرؤية حاصلة له يقينا. وهذا أمر مداره الحسن فلا يحتاح إلى مشاركة .
"ሌሎች ከርሱ ጋር ካላዩ ለብቻዉ አይፆምም። የሸዋል ጨረቃ በማየቱ ላይ ግን ተለያይተዋል። ትክክለኛ ሻፊዒይ እና አቡ ከዉሰር እንዳሉት ያፈጥራል። ምክንያቱም የአላህ መልእክተኛ ﷺ መፆምንም ሆነ መፍታትን ጨረቃን በሚይ ላይ አንጠልጥለዉታል። ጨረቃ ማየት በርሱ ላይ ተገኝቷል። ይህ ጉዳይም መዘወሩን ህዋሱነዉ። ስለዚህ ሌሎች መጋራታቸዉ የግድ አይደለም። ምንጭ፦ ሰዩድ ሳቢቅ "ፊቅህ አስ_ሱና"
ይቀጥላል .......✍️
=
https://t.me/https_Asselefya1የረመዷን ወር መግባት ጨረቃን በማየት ይረጋገጣል። ጨረቃዉን ያየዉ አንድ ዐዲል(ፍትሐዊ)ሰዉም ቢሆን ይበቃል። ወይ የሻዕባን ወር ሰላሳ ቀን በመሙላትም ይረጋገጣል።
عن ابن عمر رضي الله عنهما قال :ترءى الناس الهلال، فأخبرت رسو ل الله صلى الله عليه وسلم أني رأيته ،فصام ، وأمر الناس بصيامه ،، رواه أبو داود ،والحاكم، وبن ماجه ،
ከኢብኑ ዑመር እንደተዘገበዉ፦ ሰዎች ጨረቃን ለማየት ወጡ። ከዚያም እኔ ጨረቃን እንዳየሁ የአላህ መልእክተኛንﷺ ነገርኳቸዉ እርሳቸዉም ፆሙ ። ሰዎችም እንድፆሙም አዘዙ። አቡ ዳዉድ፣ ሐኪም እና ኢብኑ ማጀህ ዘግበዉታል። ሁለቱም ሶሒህ አድርገዉታል።
وعن أبي هريرة أن النبي ﷺ قال : صوموا لرؤيته وأفطروا لرؤيته ، فإن غم عليكم فأكملوا عدة شعبان ثلاثين يوما" رواه البخاري ومسلم .قال الترمذي : والعمل هذا عند أكثر أهل العلم. قالوا : تقبل شهادة رجل واحد ، في الصيام وبه يقول ابن المبارك والشافعي، وأحمد وقال النووي ، وهو الاصح، وأما هلال شوال ،فيثبت بإكمال عدة رمضان ثلاثين يومن لا تقبل فيه شهادة العدل الواحد، عند عامة الفقها، وشترطوا ان يشهد على رؤيته.اثنان ذوا عدل،إلا أباثور فإنه لم يفرق في ذالك بين هلال شوال،وهلال رمضان .وقال يقبل فيهما شهادة الواحد العدل . قال ابن رشد:ومذهب أبي بكر بن المنذر .هو مذهب أبي ثور، وأحسبه مذهب أهل الظاهر .وقد احتج أبو بكرير المنذر ، بنعقاد الاجماع على وجب الفطر ،والامساك عن الاكل ، بقول واحد ، فوجب أن يكون الامر كذلك، في دخول الشهر وخروجه، إذ كلاهما علامه ، تفصل زمان الفطر من زمان الصوم ، وقال الشوكاني : وإذا لم يردما يدل على اعتبار الاثنين في شهادة الافطار من الادلة الصحيحه.فالظاهر أنه يكفي فيه قياسا على الا كتفاء به في الصوم.
ከአቡ ሑረይራ እንደተዘገበዉ፦ ነብዩﷺ እንድህ ይላሉ፦ ጨረቃን በማየታችሁ ፁሙ። ጨረቃን በማየታችሁ ፍቱ። የዳመነባችሁ ከሆነ የሻዕባንን ቁጥር ሰላሳ ቀን ሙሉት። ቡዃሪ እና ሙስሊም ዘግበዉታል።
ቲርሙዚይ እንድህ ይላሉ፦ ብዙ የዒልም ሰዎች ጋር የሚሰራዉ በዚህ አቋም ነዉ። ለፆም የአንድ ሰዉ ምስክርነት ይበቃል። ኢብኑል ሙባረክ፣ ሻፊዒይና አህመድም የሚሉት ይህንኑ ነዉ። ነወዉይ እንድህ ይላሉ፦ የተሻለዉም አቋም ይኸዉ ነዉ። የሸዋል ጨረቃ ግን የሚረጋገጠዉ የረመዷንን ወር ሰላሳ በመሙላት ነዉ። አንድ ምስክር ብቻ አያብቃቃም። ይህም የአብዘሀኞቹ የፊቅህ ሰዎች ጋር ነዉ። ሁለት ዓዲል የሆኑ ምስክሮች መመስከራቸዉን ሸርጥ(መስፈርት) አድርገዉ አስቀምጠዋል። አቡ ሰዉር ግን ይህን ሐሳብ አልተጋሩም። ስለዚህ ፍልቅታ ናቸዉ። እርሳቸዉም በዚህ ረገድ የረመዷንን ጨረቃና የሸዋል ጨረቃን አልለዩም። ለሁለቱም አንድ ፍትሐዊ ምስክር ይበቃል ይላሉ ። ኢብኑ ሩሽድ እንድህ ይላሉ ፦ የአቡበክር አል ሙንዚርን አቡ ሰዉር የሄዱበት ነዉ። የዟሂር ሰዎች አቋም ነዉ ብዬ አስባለሁ ። አቡበክር ኢብኑል መንዚር በአንድ ሰዉ ምስክርነት መፆምን እና ከምግብ መከልከል ግዴታ እንደሚሆን የዑለሞች ስምምነት መኖሩን በማንሳት ተከራክረዋል። ስለዚህ ይኸዉ ነዉ የወሩ መጀመሪያ ሆነ መጨረሻ ሊሆን የሚገባዉ። ምክንያቱም ሁለቱ (ጨረቃዎች) የፆሙን ወቅት ከሌላዉ ጊዜ የሚለዩ ምልክቶች ናቸዉና።
ሸዉካኒ እንድህ ይላሉ፦ ፆምን ለመፍታት ሁለት ምስክር እንደሚያሻ የሚጠቁም ግልፀ እና ትክክለኛ ማስረጃ ባለመምጣቱ ፆሙን ለመጀመር አንድ ምስክር መብቃቱ ላይ ቂያስ ማሰብ የተሻለ ነዉ። የአንድን ሰዉ ምስክርነት ይዞ አምልኮን መፈፀም መቻሉ ሁሉም ስፍራ ላይ ልንጠቀመዉ ይገባል። ይኸዉም ማስረጃ መጥቶ በአንድ ሰዉ ምስክርነት እንደማይፈቀድ ያልለያቸዉ ስፍራዎች ላይ ማለት ነዉ። ለምሳሌ፦ የገንዘብ ጉዳዮች ላይ አንድ ምስክርነት እንደማይበቃ ተጠቁሟል። ስለዚህ ትክክለኛዉ አቡ ሰዉር የሄዱበት አቋም ነዉ።
ይቀጥላል......✍️
=አንዳዴ የሚጠቅመን ነገር እንኳን ቢሆን ክብራችን የሚነካ ከሆነ መተዉ በላጭ ነዉ ከክብር የሚበልጥ ነገር የለም።
=