💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 942 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 175,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 492 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 942 名订阅者。
根据 10 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -126,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 23.92%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 338 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 11 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 942
订阅者
无数据24 小时
-427 天
-12630 天
帖子存档
ሰርጉ አዳራሽ የሌላችሁ በምናስቀምጠዉ ቦት ቮይስ ላኩልን ሴቶች ብቻ ! እናስገባችሁ አለን !
@Bint_Seid_Bot
@Ass_selefyaa_bot
ስትገቡ ስልካችሁ ሲቲንግ መክፈት አትርሱ!
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
የጋራ ነው ትዳር!!
---------------
እየተተማማን ሁሌም አንላቀስ፡
የሁሉም ችግር ነው አንዱ አንዱን አይውቀስ፡
ይልቅ እናስተውል ይቀረፍ ቀስበቀስ!?
በቃ እንረጋጋ ስክነት ከጎደለው፡
እየተናናቅን ፍቅርን አንግደለው፡
ተው እንመካከር ይህ ነው የሚሻለው፡
አንችም..
በአርባ ዘጠኝ ምላስ አዕምሮ እየረበሽ፡
መቶ የቻይና እቃ በአይነት እየለበሽ፡
አዳዲስ ኬሚካል እየተቀባባሽ፡
ፀሀይም ጨረቃ መስለሽው አገባሽ⁉️
ስትታጠቢ አይቶሽ ካገባሽ በኋላ፡
አሁን ሌላ ፍጡር ትላንትና ሌላ!!?
.....ምን ጉድ ነሽ...ልጄ...!!
በፅሁፍም በድምፅ ለጉድ አስክረሽው፡
አግባኝ እባክህን ወደድኩህ ብለሽው!?
ለምን ይሆን ዛሬ በክፉ እምትወቅሽው⁉️
እንዴ⁉️
ነውር የለበትም አወ አግባኝ ማለትሽ፡
ዋሽቶ ስም ማጥፋቱ እሱ ነው ስተትሽ፡
ሐቅ ፍረጂ እንጂ ይህ ነው ሴትነትሽ⁉️
አንተስ⁉️
ወንድ ነኝ ብለህ ነው የምታነጂበው!?
ባልነትን በዚህ ነው የምታስበው!?
የወደደችህን እንደ መኖር ወደህ፡
ሴትን እያስለቀስክ በነፍሷ ቀልደህ፡
ጀግንነት መስሎህ ነው የፈታሀት ወልደህ⁉️
.......ተናገራ⁉️
በደንብ አስብ እንጂ ይህ ለማን ይበጃል!?
ሴት እያስለቀሱ ምንድነው መጃጃል፡
ቆፍጠን በልና ተከበር እንጂ ጃል‼️
ትዳር ስክነት አለው የሚሉት አባባል፡
እርግጥ ነው ሲስማሙ ያፈራል ያብባል፡
.........ግን........
ሴቷ ሚስት እንድቶን ወንዱም ልክ እንደ ባል፡
ይህ የመፋታት ሱስ ሊቀረፍ ይገባል።
ማንም የሚጭንህ የትዳር አህያ፡
ሁሉን በመሰብሰብ የሌለህ አምሳያ፡
ምኑ ቅራሪ ነህ አይ ወንድነት አያ!!
የህይወት ቅርፅ አለው መረብ ነው ራዳር፡
እንግባባ በቃ በርደን ዳር እስከ ዳር፡
ሁላችን እንስከን የጋራ ነው ትዳር፡
...ኑረዲን አል-ዓረብ
«ከወደዱት ሸር ከተመቸወት ላይክ»
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
ወንድማችን ሙርሰል ሰዒድ ከእገታው ተለቋል። አልሐምዱ ሊላህ።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ወንድማችን ሙርሰል ሰዒድ ከእገታው ተለቋል። አልሐምዱ ሊላህ።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
"የጊዜ ጉዳይ እንጅ በአላህ ላይ ተስፋ ሳንቆርጥ ያደረግናቸዉ ዱአዎች ሁሉም ደርሰዉ ተሳክተዉ እናያለን !
#አብሽሩ!
=Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
👉በግ.....ተኩላ.....እረኛ....!!
«ወዳጅህን ፍራ»
በጉ ሙሉ እድሜውን ይፈራል ተኩላ፡
ይሸሻል በስጋት በሱ እንዳይበላ፡
ይህ ነው የበግ ፀባይ የድሜ ልኩ ስጋት፡
ተኩላ ነው ነፍሱን ጭንቅ እሚያደርጋት፡
እረኛውንማ ጧት ማታ እያገኘው፡
አምኖት ስለነበር በክፉ አልተመኘው!?
በፍፁም በጭራሽ አልጠረጠረውም፡
ጠላቱ ነበረ ግን አላወቀውም፡
እረኛን መጠርጠር ለበግ አይገባውም፡
ጥንት የተሳለለት ተኩላ ነው ጠላቱ፡
እሱን ነው ያስረዱት እናቱም አባቱ፡
ግን ባያቅ ነው እንጂ ጠላት ነው እረኛ፡
የበግ ስጋ ወዳጅ በጣም ተንኮለኛ፡
ጠላት አበጀለት ተኩላ የሚባል፡
እረኛ አብሮ እሚኖር ወዳጅ ሆነ ደባል፡
ግን በመጨረሻ በእረኛ ይበላል፡
ባመኑት መከዳት አሁን ምን ይባላል⁉️
ወዳጂን መሸከክ አንጀት ባያስነፋም፡
የእምነትን ዋጋ ደረጃ ቢያጠፋም፡
ባለንበት ዘመን መጠርጠር አይከፋም፡
......እና ምን መሰለህ...⁉️
አንተም የበጉ እጣ እንዳይደርስህ ተራ፡
ባመንከው ተከድተህ ስህተት እንዳሰራ፡
ጠላትህን ሳይሆን ወዳጅህን ፍራ፡
በኑረዲን አል-ዓረብ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
ባልን ወደ ሌላ ሴት አንድከጅል የሚያደርጉ ብዙ ነገሮች አሉ ከነሱ መካከል፦
ለባል አለመዋዋብ፣ ባልን አለማክበር፣
ሁለየ በሆነ ባልሆነው ሲገባ ሲወጣ መጨቃጨቅ
ስራ ውሎ ሲመጣ ፊትን አኮሳትሮ
ሳይዋዋቡ መጠበቅ
የሚበላቸውን ምግቦች በፅዳት እና እድጣፍጡ አድርጎ አለመስራት
ሁለየ አሮጌ ልብስ ለብሶ ዝርፉጥፉጥ እዳሉ ተንጨብርሮ መጠበቅ
የራስ ንፅህናና የቤት ንፅህን አለመጠበቅ!!
እነዚህ ነገሮች ካሉብሺ ራስሺን ፈትሺ ባልሺ ጥሎሽ ወደሌላ ሳይሄድ!?
=
ወንዶቻችንን አታበላሹ ሰርተዉ እንዳይበሉ ወንድነት አታሳንሷቸዉ እረፉ በቃ! ጎበዝ ከሆንሽ ለቤትሽ ደጉሚ ግን ሙሉ አንች የሱ ቦታ አትያዥ አሃ¡¿ ለሁሉም ቦታ አለዉ ቦታሺ ላይ ተቀመጭ!
