es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Ir al canal en Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

El canal 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 13 942 suscriptores, ocupando la posición 6 175 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 2 492 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 13 942 suscriptores.

Según los últimos datos del 10 octubre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -126, y en las últimas 24 horas de 0, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 23.92%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener N/A% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 3 338 visualizaciones. En el primer día suele acumular 0 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 0.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 11 octubre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

13 942
Suscriptores
Sin datos24 horas
-427 días
-12630 días
Archivo de publicaciones
ሰርጉ አዳራሽ የሌላችሁ በምናስቀምጠዉ ቦት ቮይስ ላኩልን ሴቶች ብቻ ! እናስገባችሁ አለን ! @Bint_Seid_Bot @Ass_selefyaa_bot ስትገቡ ስልካችሁ ሲቲንግ መክፈት አትርሱ!

ተጠርታችኋል የቻናል ቤተሰቦቻችን 🎉
ተጠርታችኋል የቻናል ቤተሰቦቻችን 🎉

የጋራ ነው ትዳር!! --------------- እየተተማማን ሁሌም አንላቀስ፡ የሁሉም ችግር ነው አንዱ አንዱን አይውቀስ፡ ይልቅ እናስተውል ይቀረፍ ቀስበቀስ!? በቃ እንረጋጋ ስክነት ከጎደለው፡ እየተናናቅን ፍቅርን አንግደለው፡ ተው እንመካከር ይህ ነው የሚሻለው፡ አንችም.. በአርባ ዘጠኝ ምላስ አዕምሮ እየረበሽ፡ መቶ የቻይና እቃ በአይነት እየለበሽ፡ አዳዲስ ኬሚካል እየተቀባባሽ፡ ፀሀይም ጨረቃ መስለሽው አገባሽ⁉️ ስትታጠቢ አይቶሽ ካገባሽ በኋላ፡ አሁን ሌላ ፍጡር ትላንትና ሌላ!!? .....ምን ጉድ ነሽ...ልጄ...!! በፅሁፍም በድምፅ ለጉድ አስክረሽው፡ አግባኝ እባክህን ወደድኩህ ብለሽው!? ለምን ይሆን ዛሬ በክፉ እምትወቅሽው⁉️ እንዴ⁉️ ነውር የለበትም አወ አግባኝ ማለትሽ፡ ዋሽቶ ስም ማጥፋቱ እሱ ነው ስተትሽ፡ ሐቅ ፍረጂ እንጂ ይህ ነው ሴትነትሽ⁉️ አንተስ⁉️ ወንድ ነኝ ብለህ ነው የምታነጂበው!? ባልነትን በዚህ ነው የምታስበው!? የወደደችህን እንደ መኖር ወደህ፡ ሴትን እያስለቀስክ በነፍሷ ቀልደህ፡ ጀግንነት መስሎህ ነው የፈታሀት ወልደህ⁉️ .......ተናገራ⁉️ በደንብ አስብ እንጂ ይህ ለማን ይበጃል!? ሴት እያስለቀሱ ምንድነው መጃጃል፡ ቆፍጠን በልና ተከበር እንጂ ጃል‼️ ትዳር ስክነት አለው የሚሉት አባባል፡ እርግጥ ነው ሲስማሙ ያፈራል ያብባል፡ .........ግን........ ሴቷ ሚስት እንድቶን ወንዱም ልክ እንደ ባል፡ ይህ የመፋታት ሱስ ሊቀረፍ ይገባል። ማንም የሚጭንህ የትዳር አህያ፡ ሁሉን በመሰብሰብ የሌለህ አምሳያ፡ ምኑ ቅራሪ ነህ አይ ወንድነት አያ!! የህይወት ቅርፅ አለው መረብ ነው ራዳር፡ እንግባባ በቃ በርደን ዳር እስከ ዳር፡ ሁላችን እንስከን የጋራ ነው ትዳር፡        ...ኑረዲን አል-ዓረብ «ከወደዱት ሸር ከተመቸወት ላይክ» t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

ወንድማችን ሙርሰል ሰዒድ ከእገታው ተለቋል። አልሐምዱ ሊላህ። = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ወንድማችን ሙርሰል ሰዒድ ከእገታው ተለቋል። አልሐምዱ ሊላህ። = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

"የጊዜ ጉዳይ እንጅ በአላህ ላይ ተስፋ ሳንቆርጥ  ያደረግናቸዉ ዱአዎች ሁሉም ደርሰዉ ተሳክተዉ እናያለን ! #አብሽሩ! =

" መለያየት ሁሉም  አንድ አይደለም አንዳንድ መለያየቶች  ሰላም የሚሰጡ ናቸዉ። =

ባዶ ፒክቸሩ ልላክላችሁ እንዴ እ?

👉በግ.....ተኩላ.....እረኛ....!! «ወዳጅህን ፍራ» በጉ ሙሉ እድሜውን ይፈራል ተኩላ፡ ይሸሻል በስጋት በሱ እንዳይበላ፡ ይህ ነው የበግ ፀባይ የድሜ ልኩ ስጋት፡ ተኩላ ነው ነፍሱን ጭንቅ እሚያደርጋት፡ እረኛውንማ ጧት ማታ እያገኘው፡ አምኖት ስለነበር በክፉ አልተመኘው!? በፍፁም በጭራሽ አልጠረጠረውም፡ ጠላቱ ነበረ ግን አላወቀውም፡ እረኛን መጠርጠር ለበግ አይገባውም፡ ጥንት የተሳለለት ተኩላ ነው ጠላቱ፡ እሱን ነው ያስረዱት እናቱም አባቱ፡ ግን ባያቅ ነው እንጂ ጠላት ነው እረኛ፡ የበግ ስጋ ወዳጅ በጣም ተንኮለኛ፡ ጠላት አበጀለት ተኩላ የሚባል፡ እረኛ አብሮ እሚኖር ወዳጅ ሆነ ደባል፡ ግን በመጨረሻ በእረኛ ይበላል፡ ባመኑት መከዳት አሁን ምን ይባላል⁉️ ወዳጂን መሸከክ አንጀት ባያስነፋም፡ የእምነትን ዋጋ ደረጃ ቢያጠፋም፡ ባለንበት ዘመን መጠርጠር አይከፋም፡ ......እና ምን መሰለህ...⁉️ አንተም የበጉ እጣ እንዳይደርስህ ተራ፡ ባመንከው ተከድተህ ስህተት እንዳሰራ፡ ጠላትህን ሳይሆን ወዳጅህን ፍራ፡ በኑረዲን አል-ዓረብ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

ባልን ወደ ሌላ ሴት አንድከጅል የሚያደርጉ ብዙ ነገሮች አሉ ከነሱ መካከል፦ ለባል አለመዋዋብ፣ ባልን አለማክበር፣ ሁለየ በሆነ ባልሆነው ሲገባ ሲወጣ መጨቃጨቅ ስራ ውሎ ሲመጣ ፊትን አኮሳትሮ ሳይዋዋቡ መጠበቅ የሚበላቸውን ምግቦች በፅዳት እና እድጣፍጡ አድርጎ አለመስራት ሁለየ አሮጌ ልብስ ለብሶ ዝርፉጥፉጥ እዳሉ ተንጨብርሮ መጠበቅ የራስ ንፅህናና የቤት ንፅህን አለመጠበቅ!! እነዚህ ነገሮች ካሉብሺ ራስሺን ፈትሺ ባልሺ ጥሎሽ ወደሌላ ሳይሄድ!? =

 ደዕዋ ላይ ያለ ሰው.mp33.34 KB

ወንዶቻችንን አታበላሹ ሰርተዉ እንዳይበሉ ወንድነት አታሳንሷቸዉ እረፉ በቃ! ጎበዝ ከሆንሽ ለቤትሽ ደጉሚ ግን ሙሉ አንች የሱ ቦታ አትያዥ አሃ¡¿ ለሁሉም ቦታ አለዉ ቦታሺ ላይ ተቀመጭ!