💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 809 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 304,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 576 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 809 名订阅者。
根据 30 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -204,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 27.29%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.08% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 770 次浏览,首日通常累积 840 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 31 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 809
订阅者
-424 小时
-467 天
-20430 天
帖子存档
Repost from ስለ ቀልባችን
~ይህ ስለ ቀልባችን የምናወራበት፤«ስለ ቀልባችን» ቻናል ነው! ሰሞኑን አድስ የኮርስ ፕሮግራም ይኖረናልና ሊንኩን ሼር በማድረግ ለኸይር ስራ ሰበብ ይሁኑ!
ስለ ቀልባችን ቻናል!👇
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1
• قال الشيخ عبدالله القصيّر رحمه اللهمن فضائل التّوحـيد : أنه إذا كان في القلب منه أدنى مثقال حبّة خردل يمنع الخلود في النار وإذا كمـل يمنـع دخـول النار بالكليّـة.
⤶ المفيد على كتاب التوحيد (٢٢)=
√
ወንድሜ ነዉ ብለሽ እስከመጨረሻ የምትቀጥይበት ወንድምነት የእናትሽ ልጅ ብቻ ነዉ። ሌላዉ ጊዜዊ ነዉ። አቀራረብሽ አሳምሪ ጥንቃቄ የተሞላበት ይሁን ማለቴ ነዉ።
=
t.me/https_Asselefya1Repost from 【ሱቅ በደረቴ】 «የኪታብና ጅልባብ መሸጫ»
የትም ቦታ ሁነዉ ቤተሰብ ጓደኛ ሚስት ለባሏ ባል ለሚስቱ ሰርፕራይዝ ማድረግ ቢፈልጉ በዉብ ማሸጊያ የፈለጉትን እቃ ወዳጅዎ ያሉበት ቦታ እናደርሳለን ሳዑድ አረቢያ ሁሉም ከተሞች!
ለማዘዝ፦ @suk_bederete1
=
t.me/suk_bederete123
ሰውን ወዳጅ ብለህ በልብህ ለማንገስ፡
እሱ ጥሩ ልጅ ነው ብለህ ለማሞገስ፡
የችግርህ ጊዜ እስኪመጣ ታገስ፡
....ኑር
http://t.me/nuredinal_arebi
በምንም መልኩ የሚስትህን አይብ ለሰዎች ገሀድ አታውጣ ፣ አንቺም እንዲሁ የባልሽን ነውር አደባባይ አትዘርግፊ!። ብትፋቱ እንኳ መሰታተርና ሁሌም በመሀል የነበረውን ውለታ ማስታወስ ተገቢ ነው!።
t.me/abdu_rheman_aman
ለእህቴ_ወንድማዊ_ምክር
〰〰〰〰〰〰〰〰
እምነትሽን ጠብቂ፡
ተውሒድ ሱናሽን እወቂ፡
ሽርክና ቢድዓን ራቂ፡
ከመጥፎ ነገር ሁሉ ተጠንቀቂ፡
በሒጃብ በኒቃብሽ ኩሪ፡
በአቂዳሽ አትደራደሪ፡
ሁሌም አላህን ፍሪ፡
አደራ በተውሒድ እና በሱና፡
በንፁሁ በኢሥላም ጎዳና፡
ኢሥላምሽ ካንች ብዙ ይጠብቃል፡
ዛሬን ኑሪ የነገን ማን ያውቃል፡
ኢሥላምን መኖር አለብሽ፡
ነውና ሁሌም ሥኬትሽ፡
የደሥታ ዘላለማዊ ሰገነት፡
ኢሥላም ነው ውድ ሀይማኖት፡
ኢሥላም ነው ውድ ሀይማኖት ሰለፍያ ነው አቂዳ፡
ከዚህ ውጭ ያለው ጉዳት ነው በፍፁም የለውም ፋይዳ፡
ዛሬም ነገም ተውሒድ በይ ሁኚ ሰለፈን ጃዳ፡
ቀደምቶች የተጓዙበት የመጀመሪያ ጥሪ፡
ቅድሚያ ለተውሒድ ነውና የደዕዋቸው ጂማሪ፡
መጀመሪያ ተውሒድ እወቂ አቂዳሽን ተማሪ፡
ጠንቀቅ በይ ራቂ ከድን ፈጠራ፡
የመጣልሽን ተቀበይ የሰለፎችሽን አሻራ፡
ፈጠራ ሁሉ ጥመት ነው ተጠንቀቂው አደራ፡
ለሱፍይ ለቲጃንያ ለኢኽዋን ለአሻኢራ፡
ለተረት ተረቱ አቂዳ ለሆነው ብቻ ፉከራ፡
አደራ እንዳትሰሚያቸው በፍፁም አትንበርከኪ፡
መንሀጁ ሰለፍ ልዩ ነው ሁጃው ግልፅ ነው ማራኪ፡
በንፁህ የተፈጥሮሽ አዕምሮ ቆም ብለሽ አሥቢው እሥኪ፡
ከኸዋሪጅ ከጀህምይ ደግሞ ከሙዕተዚላ፡
የኢሥላም ካባ ደርቦ ከዶቀው ከቀረው ኋላ፡
ከመጤ አመለካከት ከፍልሥፍናቸው ጥርቅም፡
በኢሥላም ለመነገድ ማጭበርበሪያቸው ባያልቅም፡
በያቸው ለሚጠይቁሽ "ሰለፍያዬን" አለቅም፡
አቂዳሽን ሊያሥጥሉሽ በጣም ይሯሯጣሉ፡
ግን በአላህ ተጠበቂ በማይታጠፈው ቃሉ፡
ከአርሹ በላይ በሆነው በአምላካችን በሀያሉ፡
ለሚያመጡብሽ ሹቡሃ አደራ እንዳትሰሚያቸው፡
አንድ ተረት ሲያመጡ አሥር መረጃ ሥጫቸው፡
በሚያመጡት ሹቡሃ ሁሌም አሣፍሪያቸው ፡
ሊያደናግሩሽ ሲመጡ በእውቀት አንበርክኪያቸው፡
ለቢድዓ ለሽርክ ኮተት ፍፁም ቦታ አትሥጫቸው፡
በቁጭታቸው ይሙቱ እርግፍ አድርገሽ ተያቸው፡
በእውቀት ላይ አደራሽን ከመሀይምነት ራቂ፡
የአቂዳሽ የድንሽ ፍቅር እንድሆንልሽ ዘላቂ፡
የሙሽሪኮች ባህሪ ነው እንዳትሆኝ አላዋቂ፡
ከመጤ ነገር ጠቅላላ ራሥሽን ጠብቂ፡
በሰለፍ አቂዳሽ ኩሪ የአላህ እገዛ አይለይሽ፡
ቅድሚያ ለተውሒድ ሰጥተሽ በወሬ ሣይሆን በተግባር ልይሽ፡
ቅድሚያ ለተውሒድ ማለት ነው የሁለት አለም ሥኬትሽ፡
ምክሬ ይሔ ነው ለአንቺ ከሚሥኪኑ ወንድምሽ፡
በተውሒድሽ ላይ ፅናትን
በሀቅ ላይ ብርታትን አላህ ይሥጥሽ፡
ይህንን ነው የምልሽ እኔ የማሥታውስሽ ከምር፡
ከተውሒድ የበለጠ የለኝም ወንድማዊ ምክር፡
✍ከወንድምሽ፦ኑረድን አል አረቢ አቡፋሩቅ
=
http://t.me/nuredinal_arebለእህቴ_ወንድማዊ_ምክር
〰〰〰〰〰〰〰〰
እምነትሽን ጠብቂ፡
ተውሒድ ሱናሽን እወቂ፡
ሽርክና ቢድዓን ራቂ፡
ከመጥፎ ነገር ሁሉ ተጠንቀቂ፡
በሒጃብ በኒቃብሽ ኩሪ፡
በአቂዳሽ አትደራደሪ፡
ሁሌም አላህን ፍሪ፡
አደራ በተውሒድ እና በሱና፡
በንፁሁ በኢሥላም ጎዳና፡
ኢሥላምሽ ካንች ብዙ ይጠብቃል፡
ዛሬን ኑሪ የነገን ማን ያውቃል፡
ኢሥላምን መኖር አለብሽ፡
ነውና ሁሌም ሥኬትሽ፡
የደሥታ ዘላለማዊ ሰገነት፡
ኢሥላም ነው ውድ ሀይማኖት፡
ኢሥላም ነው ውድ ሀይማኖት ሰለፍያ ነው አቂዳ፡
ከዚህ ውጭ ያለው ጉዳት ነው በፍፁም የለውም ፋይዳ፡
ዛሬም ነገም ተውሒድ በይ ሁኚ ሰለፈን ጃዳ፡
ቀደምቶች የተጓዙበት የመጀመሪያ ጥሪ፡
ቅድሚያ ለተውሒድ ነውና የደዕዋቸው ጂማሪ፡
መጀመሪያ ተውሒድ እወቂ አቂዳሽን ተማሪ፡
ጠንቀቅ በይ ራቂ ከድን ፈጠራ፡
የመጣልሽን ተቀበይ የሰለፎችሽን አሻራ፡
ፈጠራ ሁሉ ጥመት ነው ተጠንቀቂው አደራ፡
ለሱፍይ ለቲጃንያ ለኢኽዋን ለአሻኢራ፡
ለተረት ተረቱ አቂዳ ለሆነው ብቻ ፉከራ፡
አደራ እንዳትሰሚያቸው በፍፁም አትንበርከኪ፡
መንሀጁ ሰለፍ ልዩ ነው ሁጃው ግልፅ ነው ማራኪ፡
በንፁህ የተፈጥሮሽ አዕምሮ ቆም ብለሽ አሥቢው እሥኪ፡
ከኸዋሪጅ ከጀህምይ ደግሞ ከሙዕተዚላ፡
የኢሥላም ካባ ደርቦ ከዶቀው ከቀረው ኋላ፡
ከመጤ አመለካከት ከፍልሥፍናቸው ጥርቅም፡
በኢሥላም ለመነገድ ማጭበርበሪያቸው ባያልቅም፡
በያቸው ለሚጠይቁሽ "ሰለፍያዬን" አለቅም፡
አቂዳሽን ሊያሥጥሉሽ በጣም ይሯሯጣሉ፡
ግን በአላህ ተጠበቂ በማይታጠፈው ቃሉ፡
ከአርሹ በላይ በሆነው በአምላካችን በሀያሉ፡
ለሚያመጡብሽ ሹቡሃ አደራ እንዳትሰሚያቸው፡
አንድ ተረት ሲያመጡ አሥር መረጃ ሥጫቸው፡
በሚያመጡት ሹቡሃ ሁሌም አሣፍሪያቸው ፡
ሊያደናግሩሽ ሲመጡ በእውቀት አንበርክኪያቸው፡
ለቢድዓ ለሽርክ ኮተት ፍፁም ቦታ አትሥጫቸው፡
በቁጭታቸው ይሙቱ እርግፍ አድርገሽ ተያቸው፡
በእውቀት ላይ አደራሽን ከመሀይምነት ራቂ፡
የአቂዳሽ የድንሽ ፍቅር እንድሆንልሽ ዘላቂ፡
የሙሽሪኮች ባህሪ ነው እንዳትሆኝ አላዋቂ፡
ከመጤ ነገር ጠቅላላ ራሥሽን ጠብቂ፡
በሰለፍ አቂዳሽ ኩሪ የአላህ እገዛ አይለይሽ፡
ቅድሚያ ለተውሒድ ሰጥተሽ በወሬ ሣይሆን በተግባር ልይሽ፡
ቅድሚያ ለተውሒድ ማለት ነው የሁለት አለም ሥኬትሽ፡
ምክሬ ይሔ ነው ለአንቺ ከሚሥኪኑ ወንድምሽ፡
በተውሒድሽ ላይ ፅናትን
በሀቅ ላይ ብርታትን አላህ ይሥጥሽ፡
ይህንን ነው የምልሽ እኔ የማሥታውስሽ ከምር፡
ከተውሒድ የበለጠ የለኝም ወንድማዊ ምክር፡
✍ከወንድምሽ፦ኑረድን አል አረቢ አቡፋሩቅ
=
http://t.me/nuredinal_areb.
نسأل الله السلامة والعافية.. وأن يبعد عنا كل شر وسوء ومكروه وبلاء.
=
ከጋጥ ወጥ ወንዶች ለከፋ ለመራቅ ፕሮፋይል ላይ "ያገባች" ወይም "አግብቻለሁ" ብለው የሚፅፉ እህቶች ይደንቁኛል ፤ ግና ምን ያደርጋል በዚህ በተበላሸ ማህበረሰብ ውስጥ አይደለም አግብቻለሁ ፤ "ሞቻለሁ" ብለሽ ብትፅፊ "የዓለም ውቢቷ ጀናዛ ሰላም ነሽ?" ብሎ የሚለክፍሽ አይጠፋምና አደራሽን ሰብረኛ ሁኚ።
t.me/abdu_rheman_aman
..
اللَّهُمَّ إنّا نسألُكَ علمًا نافعًا ورزقًا طيبًا وعملًا مُتقبَّلًا••~🍵
#صباح_الخير
