💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 809 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 304 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 576 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 809 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 30 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -204، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -4، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 27.29%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.08% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 770 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 840 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 31 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
• قال الشيخ عبدالله القصيّر رحمه اللهمن فضائل التّوحـيد : أنه إذا كان في القلب منه أدنى مثقال حبّة خردل يمنع الخلود في النار وإذا كمـل يمنـع دخـول النار بالكليّـة.
⤶ المفيد على كتاب التوحيد (٢٢)=
ወንድሜ ነዉ ብለሽ እስከመጨረሻ የምትቀጥይበት ወንድምነት የእናትሽ ልጅ ብቻ ነዉ። ሌላዉ ጊዜዊ ነዉ። አቀራረብሽ አሳምሪ ጥንቃቄ የተሞላበት ይሁን ማለቴ ነዉ።
=
t.me/https_Asselefya1እምነትሽን ጠብቂ፡
ተውሒድ ሱናሽን እወቂ፡
ሽርክና ቢድዓን ራቂ፡
ከመጥፎ ነገር ሁሉ ተጠንቀቂ፡
በሒጃብ በኒቃብሽ ኩሪ፡
በአቂዳሽ አትደራደሪ፡
ሁሌም አላህን ፍሪ፡
አደራ በተውሒድ እና በሱና፡
በንፁሁ በኢሥላም ጎዳና፡
ኢሥላምሽ ካንች ብዙ ይጠብቃል፡
ዛሬን ኑሪ የነገን ማን ያውቃል፡
ኢሥላምን መኖር አለብሽ፡
ነውና ሁሌም ሥኬትሽ፡
የደሥታ ዘላለማዊ ሰገነት፡
ኢሥላም ነው ውድ ሀይማኖት፡
ኢሥላም ነው ውድ ሀይማኖት ሰለፍያ ነው አቂዳ፡
ከዚህ ውጭ ያለው ጉዳት ነው በፍፁም የለውም ፋይዳ፡
ዛሬም ነገም ተውሒድ በይ ሁኚ ሰለፈን ጃዳ፡
ቀደምቶች የተጓዙበት የመጀመሪያ ጥሪ፡
ቅድሚያ ለተውሒድ ነውና የደዕዋቸው ጂማሪ፡
መጀመሪያ ተውሒድ እወቂ አቂዳሽን ተማሪ፡
ጠንቀቅ በይ ራቂ ከድን ፈጠራ፡
የመጣልሽን ተቀበይ የሰለፎችሽን አሻራ፡
ፈጠራ ሁሉ ጥመት ነው ተጠንቀቂው አደራ፡
ለሱፍይ ለቲጃንያ ለኢኽዋን ለአሻኢራ፡
ለተረት ተረቱ አቂዳ ለሆነው ብቻ ፉከራ፡
አደራ እንዳትሰሚያቸው በፍፁም አትንበርከኪ፡
መንሀጁ ሰለፍ ልዩ ነው ሁጃው ግልፅ ነው ማራኪ፡
በንፁህ የተፈጥሮሽ አዕምሮ ቆም ብለሽ አሥቢው እሥኪ፡
ከኸዋሪጅ ከጀህምይ ደግሞ ከሙዕተዚላ፡
የኢሥላም ካባ ደርቦ ከዶቀው ከቀረው ኋላ፡
ከመጤ አመለካከት ከፍልሥፍናቸው ጥርቅም፡
በኢሥላም ለመነገድ ማጭበርበሪያቸው ባያልቅም፡
በያቸው ለሚጠይቁሽ "ሰለፍያዬን" አለቅም፡
አቂዳሽን ሊያሥጥሉሽ በጣም ይሯሯጣሉ፡
ግን በአላህ ተጠበቂ በማይታጠፈው ቃሉ፡
ከአርሹ በላይ በሆነው በአምላካችን በሀያሉ፡
ለሚያመጡብሽ ሹቡሃ አደራ እንዳትሰሚያቸው፡
አንድ ተረት ሲያመጡ አሥር መረጃ ሥጫቸው፡
በሚያመጡት ሹቡሃ ሁሌም አሣፍሪያቸው ፡
ሊያደናግሩሽ ሲመጡ በእውቀት አንበርክኪያቸው፡
ለቢድዓ ለሽርክ ኮተት ፍፁም ቦታ አትሥጫቸው፡
በቁጭታቸው ይሙቱ እርግፍ አድርገሽ ተያቸው፡
በእውቀት ላይ አደራሽን ከመሀይምነት ራቂ፡
የአቂዳሽ የድንሽ ፍቅር እንድሆንልሽ ዘላቂ፡
የሙሽሪኮች ባህሪ ነው እንዳትሆኝ አላዋቂ፡
ከመጤ ነገር ጠቅላላ ራሥሽን ጠብቂ፡
በሰለፍ አቂዳሽ ኩሪ የአላህ እገዛ አይለይሽ፡
ቅድሚያ ለተውሒድ ሰጥተሽ በወሬ ሣይሆን በተግባር ልይሽ፡
ቅድሚያ ለተውሒድ ማለት ነው የሁለት አለም ሥኬትሽ፡
ምክሬ ይሔ ነው ለአንቺ ከሚሥኪኑ ወንድምሽ፡
በተውሒድሽ ላይ ፅናትን
በሀቅ ላይ ብርታትን አላህ ይሥጥሽ፡
ይህንን ነው የምልሽ እኔ የማሥታውስሽ ከምር፡
ከተውሒድ የበለጠ የለኝም ወንድማዊ ምክር፡
✍ከወንድምሽ፦ኑረድን አል አረቢ አቡፋሩቅ
=
http://t.me/nuredinal_arebእምነትሽን ጠብቂ፡
ተውሒድ ሱናሽን እወቂ፡
ሽርክና ቢድዓን ራቂ፡
ከመጥፎ ነገር ሁሉ ተጠንቀቂ፡
በሒጃብ በኒቃብሽ ኩሪ፡
በአቂዳሽ አትደራደሪ፡
ሁሌም አላህን ፍሪ፡
አደራ በተውሒድ እና በሱና፡
በንፁሁ በኢሥላም ጎዳና፡
ኢሥላምሽ ካንች ብዙ ይጠብቃል፡
ዛሬን ኑሪ የነገን ማን ያውቃል፡
ኢሥላምን መኖር አለብሽ፡
ነውና ሁሌም ሥኬትሽ፡
የደሥታ ዘላለማዊ ሰገነት፡
ኢሥላም ነው ውድ ሀይማኖት፡
ኢሥላም ነው ውድ ሀይማኖት ሰለፍያ ነው አቂዳ፡
ከዚህ ውጭ ያለው ጉዳት ነው በፍፁም የለውም ፋይዳ፡
ዛሬም ነገም ተውሒድ በይ ሁኚ ሰለፈን ጃዳ፡
ቀደምቶች የተጓዙበት የመጀመሪያ ጥሪ፡
ቅድሚያ ለተውሒድ ነውና የደዕዋቸው ጂማሪ፡
መጀመሪያ ተውሒድ እወቂ አቂዳሽን ተማሪ፡
ጠንቀቅ በይ ራቂ ከድን ፈጠራ፡
የመጣልሽን ተቀበይ የሰለፎችሽን አሻራ፡
ፈጠራ ሁሉ ጥመት ነው ተጠንቀቂው አደራ፡
ለሱፍይ ለቲጃንያ ለኢኽዋን ለአሻኢራ፡
ለተረት ተረቱ አቂዳ ለሆነው ብቻ ፉከራ፡
አደራ እንዳትሰሚያቸው በፍፁም አትንበርከኪ፡
መንሀጁ ሰለፍ ልዩ ነው ሁጃው ግልፅ ነው ማራኪ፡
በንፁህ የተፈጥሮሽ አዕምሮ ቆም ብለሽ አሥቢው እሥኪ፡
ከኸዋሪጅ ከጀህምይ ደግሞ ከሙዕተዚላ፡
የኢሥላም ካባ ደርቦ ከዶቀው ከቀረው ኋላ፡
ከመጤ አመለካከት ከፍልሥፍናቸው ጥርቅም፡
በኢሥላም ለመነገድ ማጭበርበሪያቸው ባያልቅም፡
በያቸው ለሚጠይቁሽ "ሰለፍያዬን" አለቅም፡
አቂዳሽን ሊያሥጥሉሽ በጣም ይሯሯጣሉ፡
ግን በአላህ ተጠበቂ በማይታጠፈው ቃሉ፡
ከአርሹ በላይ በሆነው በአምላካችን በሀያሉ፡
ለሚያመጡብሽ ሹቡሃ አደራ እንዳትሰሚያቸው፡
አንድ ተረት ሲያመጡ አሥር መረጃ ሥጫቸው፡
በሚያመጡት ሹቡሃ ሁሌም አሣፍሪያቸው ፡
ሊያደናግሩሽ ሲመጡ በእውቀት አንበርክኪያቸው፡
ለቢድዓ ለሽርክ ኮተት ፍፁም ቦታ አትሥጫቸው፡
በቁጭታቸው ይሙቱ እርግፍ አድርገሽ ተያቸው፡
በእውቀት ላይ አደራሽን ከመሀይምነት ራቂ፡
የአቂዳሽ የድንሽ ፍቅር እንድሆንልሽ ዘላቂ፡
የሙሽሪኮች ባህሪ ነው እንዳትሆኝ አላዋቂ፡
ከመጤ ነገር ጠቅላላ ራሥሽን ጠብቂ፡
በሰለፍ አቂዳሽ ኩሪ የአላህ እገዛ አይለይሽ፡
ቅድሚያ ለተውሒድ ሰጥተሽ በወሬ ሣይሆን በተግባር ልይሽ፡
ቅድሚያ ለተውሒድ ማለት ነው የሁለት አለም ሥኬትሽ፡
ምክሬ ይሔ ነው ለአንቺ ከሚሥኪኑ ወንድምሽ፡
በተውሒድሽ ላይ ፅናትን
በሀቅ ላይ ብርታትን አላህ ይሥጥሽ፡
ይህንን ነው የምልሽ እኔ የማሥታውስሽ ከምር፡
ከተውሒድ የበለጠ የለኝም ወንድማዊ ምክር፡
✍ከወንድምሽ፦ኑረድን አል አረቢ አቡፋሩቅ
=
http://t.me/nuredinal_areb