uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 807 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 304-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 576-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 807 obunachiga ega bo‘ldi.

31 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -203 ga, so‘nggi 24 soatda esa -8 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 26.55% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.00% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 665 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 828 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 01 Noyabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 807
Obunachilar
-824 soatlar
-467 kun
-20330 kun
Postlar arxiv
~ይህ ስለ ቀልባችን የምናወራበት፤«ስለ ቀልባችን» ቻናል ነው! ሰሞኑን አድስ የኮርስ ፕሮግራም ይኖረናልና ሊንኩን ሼር በማድረግ ለኸይር ስራ ሰበብ ይሁኑ! ስለ ቀልባችን ቻናል!👇 t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1

• قال الشيخ عبدالله القصيّر رحمه الله
من فضائل التّوحـيد : أنه إذا كان في القلب منه أدنى مثقال حبّة خردل يمنع الخلود في النار وإذا كمـل يمنـع دخـول النار بالكليّـة.
‏‌‏⤶ المفيد على كتاب التوحيد (٢٢)
=

ልፀፍ ነበርኮ የለጠፍኩ በሉ አሁን እፀፋለሁ እረስተሻል አትሉኝም ወይ እ ?

√ ወንድሜ ነዉ ብለሽ እስከመጨረሻ የምትቀጥይበት ወንድምነት የእናትሽ ልጅ ብቻ ነዉ። ሌላዉ ጊዜዊ ነዉ። አቀራረብሽ አሳምሪ ጥንቃቄ የተሞላበት ይሁን ማለቴ ነዉ። = t.me/https_Asselefya1

ቀልብን ማስተካከል.mp31.94 MB

የትም ቦታ ሁነዉ ቤተሰብ ጓደኛ ሚስት ለባሏ ባል ለሚስቱ ሰርፕራይዝ ማድረግ ቢፈልጉ በዉብ ማሸጊያ የፈለጉትን እቃ ወዳጅዎ ያሉበት ቦታ እናደርሳለን ሳዑድ አረቢያ ሁሉም ከተሞች! ለማዘዝ፦ @suk_be
የትም ቦታ ሁነዉ ቤተሰብ ጓደኛ ሚስት ለባሏ ባል ለሚስቱ ሰርፕራይዝ ማድረግ ቢፈልጉ በዉብ ማሸጊያ የፈለጉትን እቃ ወዳጅዎ ያሉበት ቦታ እናደርሳለን ሳዑድ አረቢያ ሁሉም ከተሞች! ለማዘዝ፦ @suk_bederete1 = t.me/suk_bederete123

ሰውን ወዳጅ ብለህ በልብህ ለማንገስ፡ እሱ ጥሩ ልጅ ነው ብለህ ለማሞገስ፡ የችግርህ ጊዜ እስኪመጣ ታገስ፡ ....ኑር http://t.me/nuredinal_arebi

መልካም ሚስት ማግኛ (4)መንገዶች! =

በምንም መልኩ የሚስትህን አይብ ለሰዎች ገሀድ አታውጣ ፣ አንቺም እንዲሁ የባልሽን ነውር አደባባይ አትዘርግፊ!። ብትፋቱ እንኳ መሰታተርና ሁሌም በመሀል የነበረውን ውለታ ማስታወስ ተገቢ ነው!። t.me/abdu_rheman_aman

ለእህቴ_ወንድማዊ_ምክር 〰〰〰〰〰〰〰〰 እምነትሽን ጠብቂ፡ ተውሒድ ሱናሽን እወቂ፡ ሽርክና ቢድዓን ራቂ፡ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ተጠንቀቂ፡ በሒጃብ በኒቃብሽ ኩሪ፡ በአቂዳሽ አትደራደሪ፡ ሁሌም አላህን ፍሪ፡ አደራ በተውሒድ እና በሱና፡ በንፁሁ በኢሥላም ጎዳና፡ ኢሥላምሽ ካንች ብዙ ይጠብቃል፡ ዛሬን ኑሪ የነገን ማን ያውቃል፡ ኢሥላምን መኖር አለብሽ፡ ነውና ሁሌም ሥኬትሽ፡ የደሥታ ዘላለማዊ ሰገነት፡ ኢሥላም ነው ውድ ሀይማኖት፡ ኢሥላም ነው ውድ ሀይማኖት ሰለፍያ ነው አቂዳ፡ ከዚህ ውጭ ያለው ጉዳት ነው በፍፁም የለውም ፋይዳ፡ ዛሬም ነገም ተውሒድ በይ ሁኚ ሰለፈን ጃዳ፡ ቀደምቶች የተጓዙበት የመጀመሪያ ጥሪ፡ ቅድሚያ ለተውሒድ ነውና የደዕዋቸው ጂማሪ፡ መጀመሪያ ተውሒድ እወቂ አቂዳሽን ተማሪ፡ ጠንቀቅ በይ ራቂ ከድን ፈጠራ፡ የመጣልሽን ተቀበይ የሰለፎችሽን አሻራ፡ ፈጠራ ሁሉ ጥመት ነው ተጠንቀቂው አደራ፡ ለሱፍይ ለቲጃንያ ለኢኽዋን ለአሻኢራ፡ ለተረት ተረቱ አቂዳ ለሆነው ብቻ ፉከራ፡ አደራ እንዳትሰሚያቸው በፍፁም አትንበርከኪ፡ መንሀጁ ሰለፍ ልዩ ነው ሁጃው ግልፅ ነው ማራኪ፡ በንፁህ የተፈጥሮሽ አዕምሮ ቆም ብለሽ አሥቢው እሥኪ፡ ከኸዋሪጅ ከጀህምይ ደግሞ ከሙዕተዚላ፡ የኢሥላም ካባ ደርቦ ከዶቀው ከቀረው ኋላ፡ ከመጤ አመለካከት ከፍልሥፍናቸው ጥርቅም፡ በኢሥላም ለመነገድ ማጭበርበሪያቸው ባያልቅም፡ በያቸው ለሚጠይቁሽ "ሰለፍያዬን" አለቅም፡ አቂዳሽን ሊያሥጥሉሽ በጣም ይሯሯጣሉ፡ ግን በአላህ ተጠበቂ በማይታጠፈው ቃሉ፡ ከአርሹ በላይ  በሆነው በአምላካችን በሀያሉ፡ ለሚያመጡብሽ  ሹቡሃ አደራ እንዳትሰሚያቸው፡ አንድ ተረት ሲያመጡ አሥር መረጃ ሥጫቸው፡ በሚያመጡት ሹቡሃ ሁሌም አሣፍሪያቸው ፡ ሊያደናግሩሽ ሲመጡ በእውቀት አንበርክኪያቸው፡ ለቢድዓ ለሽርክ ኮተት ፍፁም ቦታ አትሥጫቸው፡ በቁጭታቸው ይሙቱ እርግፍ አድርገሽ ተያቸው፡ በእውቀት ላይ አደራሽን ከመሀይምነት ራቂ፡ የአቂዳሽ የድንሽ ፍቅር እንድሆንልሽ ዘላቂ፡ የሙሽሪኮች ባህሪ ነው እንዳትሆኝ አላዋቂ፡ ከመጤ ነገር ጠቅላላ ራሥሽን ጠብቂ፡ በሰለፍ አቂዳሽ ኩሪ የአላህ እገዛ አይለይሽ፡ ቅድሚያ ለተውሒድ ሰጥተሽ በወሬ ሣይሆን በተግባር ልይሽ፡ ቅድሚያ ለተውሒድ ማለት ነው የሁለት አለም ሥኬትሽ፡ ምክሬ ይሔ ነው ለአንቺ ከሚሥኪኑ ወንድምሽ፡ በተውሒድሽ  ላይ ፅናትን በሀቅ ላይ ብርታትን  አላህ ይሥጥሽ፡ ይህንን ነው የምልሽ እኔ የማሥታውስሽ ከምር፡ ከተውሒድ የበለጠ የለኝም ወንድማዊ ምክር፡ ✍ከወንድምሽ፦ኑረድን አል አረቢ አቡፋሩቅ = http://t.me/nuredinal_areb

. نسأل الله السلامة والعافية.. وأن يبعد عنا كل شر وسوء ومكروه وبلاء. =

ከጋጥ ወጥ ወንዶች ለከፋ ለመራቅ ፕሮፋይል ላይ "ያገባች" ወይም "አግብቻለሁ" ብለው የሚፅፉ እህቶች ይደንቁኛል ፤ ግና ምን ያደርጋል በዚህ በተበላሸ ማህበረሰብ ውስጥ አይደለም አግብቻለሁ ፤ "ሞቻለሁ" ብለሽ ብትፅፊ  "የዓለም ውቢቷ ጀናዛ ሰላም ነሽ?" ብሎ የሚለክፍሽ አይጠፋምና አደራሽን ሰብረኛ ሁኚ። t.me/abdu_rheman_aman

እሁድ፦ ወጣ ልንል ነበረ ዝናብ ነዉ እና ቤት ነኝ ማለቴ ነዉ ህእ ¡

.. اللَّهُمَّ إنّا نسألُكَ علمًا نافعًا ورزقًا طيبًا وعملًا مُتقبَّلًا••~🍵 #صباح_الخير
.. اللَّهُمَّ إنّا نسألُكَ علمًا نافعًا ورزقًا طيبًا وعملًا مُتقبَّلًا••~🍵 #صباح_الخير