ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 852 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 282,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 561 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 852 名订阅者。

根据 23 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -196,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 22.02%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.06% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 052 次浏览,首日通常累积 840 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 24 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 852
订阅者
-324 小时
-607 天
-19630 天
帖子存档
ዱኒያ ነች ተካፍለን እንኑራት ብላችሁ ባላችሁ ሌላ እህት እንድያገባ የምትፈቅዱ እህቶች እናተ ጀግና ናችሁ የምር በርቱ ! እስኪ እንደ እናንተ ያለ ጀግንነት ለኛም ይስጠን ! አሚን =

*️⃣*️⃣*️⃣ኢንሻ አላህ *️⃣*️⃣*️⃣ እሁድ ከጠዋቱ 3 ሰኣት ጀምሮ እስከ ዙሁር በሑዘይፋ መስጂድ የዳእዋ ፕሮግራም ይኖራል። ፕሮግራም አቅራቢዎች 1️⃣🔁ኢብኑ ሙነወር፣ 2️⃣🔁አቡ ኡስዋ፣ 3️⃣🔁ሳዳት ከማል፣ 4️⃣🔁አብዱ ሰኢድ፣ 5️⃣🔁አማር በህረዲን። ፕሮግራሙ ከሚያካትታቸው ትምህርቶች ውስጥ 1️⃣🔤ቁርኣንን በጥሞና ማዳመጥ፣ 2️⃣🔤አቀራራችን ማስተካከል፣ 3️⃣🔤የተመረጡ ምእራፎች የቁርአን ትርጉም፣ 4️⃣🔤ዳእዋ እና ሌሎችም ለሴቶች በቂ ቦታ አለ። 🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘 አድራሻ ሸገር ሲቲ ከየሺ ደበሌ ከፍ ብሎ። https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

•አዎ አሁንም ቢሆን ዝም አትበሉ፣ አትዘናጉ፡፡  ያሳሰባችሁን ማንኛዉም ነገር ሁሉ ለፈጠራችሁ አምላክ ለአላህ ሱብሐነሁ ወተዓላ ንገሩት፡፡ እሱ ጉዳያችሁን ይፈታል፣ አይቻልም ተብሎ የሚታሰበዉን ሁሉ ያገራል፡፡ አንዳንድ ጉዳዮች የናንተን እጅ ማንሳት ብቻ እየጠበቀ ይሆናል፡፡ እጃችሁን ወደ አላህ አንሱ አትፍሩ፣ አትፈሩ፣ አታመንቱ፣ አመቺ ጊዜ አትጠብቁ፡፡አንድ ሰው ብዙ እንዲሳኩለት የሚፈልጋቸው ሓጃዎች እያሉት እንዴት ይሰንፋል! እንዴት እጁን አጣጥፎ ይቀመጣል!!፡፡  ብቸኝነት ያደከማችሁና  መልካም ትዳር የምትናፍቁ፣ ጉዳያችሁ ከዓመት ዓመት መልስ ሳያገኝ የተንከባለለ አሁንም ወደ አላህ ተጠጉ፣ ከአላህ ጋር አውሩ፡፡ ሪዝቅ የጠበባችሁ፣ ድህነት ያዋረዳችሁ አላህ ሆይ ሪዝቄን አስፋ በሉት፡፡ ያሳሰባችሁን ማንኛዉንም ነገር ሳትፈሩ ሳታፍሩ ለምኑት፣ ጠይቁት፣ ተማፀኑት፡፡ =t.me/AbuSufiyan_Albenan

سورة المنافقون للشيخ محمد بن هادي المدخلي حفظه الله ╭┈─────── ╰┈➤ t.me/https_Asselefya1

🛑👉ሰላት አት–ተራዊሕ ትርጉሟ፦ ተራዊሕ ማለት ተርዊሓ ለሚለው የዓረቢኛ ቃል ብዜት ሲሆን ትርጉሙም ዕረፍት (መቀመጥ) ማለት ነው። በሸሪዓ ደግሞ በረመዳን ወርም ሆነ በሌላ ጊዜ ለሊት ከዒሻእ ሰላት በኋላ ጀምሮ የሱብሒ ሰላት ጊዜ እስኪገባ ድረስ ባለው የጊዜ መሃል በሚሰገድ የለይል ሰላት ላይ በየመሃሉ ከማረፍ ጋር ተያይዞ የተሰየመ ነው። 🛑👉ሰላት አት_ተራዊሕ ሑክሟ፦ ሰላት አት–ተራዊሕ የጠበቀች ሱና ናት። የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ኣንድ ለሊት ላይ ተራዊሕን (ሰላት አል_ለይልን) በመስጊድ ሆነው ሰገዱ። ሰዎችም ተከትለዋቸው ሰገዱ። ቀጥለውም በቀጣዩ ለሊት ላይ ሰገዱ። ሰዎችም በዙ። በሶስተኛው ወይም በአራተኛው ለሊት ላይም እንደዚሁ ሰዎች በዝተው ሲሰበሰቡ የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ወደ እነርሱ ሳይወጡ ቀሩ። ንጋት ላይም የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የሚከተለውን ኣሉ፦ قد رأيت الذي صنعتم  ولم يمنعني  من الخروج إليكم إلا أني خشيت أن تفرض عليكم ) رواه البخاري  في صحيحه في كتاب التهجد  من حريث عائشة رضي الله عنها . በእርግጥ የሰራችሁትን ነገር ተመልክቼኣለሁ ወደ እናንተ ለመውጣት የከለከለኝ ነገር አልነበረም በእናንተ ላይ ግዴታ ትደረጋለች ብዬ ፈርቼ እንጂ።»  🛑👉የሰላተ አትተራዊሕ ደረጃዋ፦  የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ من قام رمضان   إيمانا واحتسابا غفر له ما تقدم من ذنبه ) رواه البخاري في صحيحه في كتاب صلاة التراويح من حدث أبي هريرة رضي الله عنه. ረመዳንን (ተራዊሕን) አምኖና አጅሩን ፈልጎ የቆመ (የሰገደ) ሰው ለእርሱ ከወንጀሉ ሆኖ ያለፈው ይማርለታል።» ይ      ቀ          ጥ               ላ                    ል = https://t.me/https_Asselefya1

መድና ስራ የሌላችሁ 2 እህቶች አናግሩኝ ╭┈─────── ╰┈➤  @Ass_selefyaa_bot

አንድ ቃል ልናገር⁉️ ...ገጣሚው እንዲህ ይላል.... አንዳንድ ሰወችን በጣም እየወደድኳቸው ራቅኳቸው ምክንያቱም ልባቸው ከኔ መራቅን ስለተመለከትኩ ...በጣም ይናፍቁኛል ነገር ግን ከናፍቆቴ ላይ ክብሬን አስቀመጥኩበት። ...ኑር..... t.me/nuredinal-arebi t.me/nuredinal-arebi

ረመዳን የቁርኣን፣ የዚክር፣ የሶደቃ፣ የኸይር ወር እንጂ የፊልም፣ የመንዙማ፣ የነሺዳ ወር አይደለም። በሚጠቅመን ላይ እንጠመድ። በማይረቡ ነገሮች ራሳችንንም፣ ሌሎችንም አንፈትን። = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

🔴አራተኛ ፕሮግራም ተ      ጀ          መ                ረ 🎙በወንድማችን አቡ ዒምራን حفظه الله የስርጭት ሊንክ t.me/Abuzekeriya01?livestream

🔴ሶስተኛ  ፕሮግራም ተ      ጀ          መ                ረ 🎙በ ሸይኽ አወል አል ከሚሴ حفظه الله የስርጭት ሊንክ t.me/Abuzekeriya01?livestream

🔴ሁለተኛ ፕሮግራም ተ      ጀ          መ                ረ 🎙በወንድም ሙሀመድ ሲራጂ حفظه الله የስርጭት ሊንክ t.me/Abuzekeriya01?livestream

🔴የመጀመሪያ ፕሮግራም ተ      ጀ          መ                ረ 🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድحفظه الله የስርጭት ሊንክ t.me/Abuzekeriya01?livestream

እንድንርቃችሁ ብዙ መንገድ ሄዳችሁ ከራቅናችሁ በኋላ ለምን ራቃችሁኝ ማለት አይከብድም!? ቀድማችሁ የጀመራችሁ እናንተዉ ከዛም እኛን ራቃችሁኝ እ!? እረ እያስተዋልን ጎበዝ አንዳዴ ነገሮች ስምቶ እንዳልሰማ አሳለፍን ማለት ሁሌም እናልፋለን ማለት አይደለም ሲበዛ ኖ ማለት እንችላለን ። ╭┈─────── ╰┈➤  t.me/https_Asselefya1

በያካባቢያችሁ ያሉ አቅመ ደካማ መሻይኾችን፣ ዱዓቶችን፣ የቁርኣን አስተማሪዎችን፣ የመስጂድ ኢማሞችን፣ ሙአዚኖችን፣ በዒልም ፍለጋ ላይ የተሰማሩ ደረሶችን፣ ... ብትችሉ አስተባብራችሁ፣ እሱ ባይሆን የ
በያካባቢያችሁ ያሉ አቅመ ደካማ መሻይኾችን፣ ዱዓቶችን፣ የቁርኣን አስተማሪዎችን፣ የመስጂድ ኢማሞችን፣ ሙአዚኖችን፣ በዒልም ፍለጋ ላይ የተሰማሩ ደረሶችን፣ ... ብትችሉ አስተባብራችሁ፣ እሱ ባይሆን የአቅማችሁን በራሳችሁ ማገዝን አትርሱ። "እንዴት እየኖሩ ይሆን?" ብላችሁ አስቡ። ኑሯቸውን ደጉሙ። ኪታብ ግዙላቸው። ከጎናቸው ቁሙ። እነዚህን ማገዝ ዲንን ማገዝ ነው። በተለይ በተለይ የመስጂድ ኮሚቴዎች በዚህ ረገድ ሃላፊነታችሁን ተወጡ። ነጋዴዎች ጓደኞቻችሁን አስተባብሩ። ሌሎችም እንዲሁ አላህ የገራላችሁን ያህል ሳትሰስቱ በየ ሰፈሩ ላሉ አቅመ ደካሞች አድርጉ። ነብዩ ﷺ “ከሰው ሁሉ በላጩ ለሰዎች ይበልጥ ጠቃሚ የሆነው ነው” ይላሉ። [አሶሒሐህ፡ 426] በደዕዋ ላይ የተሰማሩ አካላትን ማገዝ ሲሆን ደግሞ ዋጋው ይለያል። "ሼር" አድርጉ፣ ባረከላሁ ፊኩም። ምናልባት ለሆነ አካል መታገዝ ሰበብ ትሆኑ ይሆናል። الدَّالُّ عَلَى الْخَيْرِ كَفَاعِلِه = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

🤌2ኛ ማግባት ለሚፈልጉ ወንድሞች እና እህቶች ምክር 𝐔𝐬𝐭𝐚𝐳 𝐀𝐛𝐚 𝐇𝐚𝐭𝐢𝐦

አሁን አልነዳሁም ልትሉ ነዉ ¡ አረ ጋልባችኋል እራሱ ህእ ¡ ለትዉስታ ያክልነ ነዉ ¡
አሁን አልነዳሁም ልትሉ ነዉ ¡ አረ ጋልባችኋል እራሱ ህእ ¡ ለትዉስታ ያክልነ ነዉ ¡