💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 854 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 286 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 565 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 854 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 24 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -197، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -8، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 24.03%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.06% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 329 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 840 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 25 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
ዱኒያ ነች ተካፍለን እንኑራት ብላችሁ ባላችሁ ሌላ እህት እንድያገባ የምትፈቅዱ እህቶች እናተ ጀግና ናችሁ የምር በርቱ ! እስኪ እንደ እናንተ ያለ ጀግንነት ለኛም ይስጠን ! አሚን
=በረመዳን ወርም ሆነ በሌላ ጊዜ ለሊት ከዒሻእ ሰላት በኋላ ጀምሮ የሱብሒ ሰላት ጊዜ እስኪገባ ድረስ ባለው የጊዜ መሃል በሚሰገድ የለይል ሰላት ላይ በየመሃሉ ከማረፍ ጋር ተያይዞ የተሰየመ ነው።
🛑👉ሰላት አት_ተራዊሕ ሑክሟ፦ ሰላት አት–ተራዊሕ የጠበቀች ሱና ናት። የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ኣንድ ለሊት ላይ ተራዊሕን (ሰላት አል_ለይልን) በመስጊድ ሆነው ሰገዱ። ሰዎችም ተከትለዋቸው ሰገዱ። ቀጥለውም በቀጣዩ ለሊት ላይ ሰገዱ። ሰዎችም በዙ። በሶስተኛው ወይም በአራተኛው ለሊት ላይም እንደዚሁ ሰዎች በዝተው ሲሰበሰቡ የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ወደ እነርሱ ሳይወጡ ቀሩ። ንጋት ላይም የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የሚከተለውን ኣሉ፦
قد رأيت الذي صنعتم ولم يمنعني من الخروج إليكم إلا أني خشيت أن تفرض عليكم ) رواه البخاري في صحيحه في كتاب التهجد من حريث عائشة رضي الله عنها .
በእርግጥ የሰራችሁትን ነገር ተመልክቼኣለሁ ወደ እናንተ ለመውጣት የከለከለኝ ነገር አልነበረም በእናንተ ላይ ግዴታ ትደረጋለች ብዬ ፈርቼ እንጂ።»
🛑👉የሰላተ አትተራዊሕ ደረጃዋ፦ የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
من قام رمضان إيمانا واحتسابا غفر له ما تقدم من ذنبه ) رواه البخاري في صحيحه في كتاب صلاة التراويح من حدث أبي هريرة رضي الله عنه.
ረመዳንን (ተራዊሕን) አምኖና አጅሩን ፈልጎ የቆመ (የሰገደ) ሰው ለእርሱ ከወንጀሉ ሆኖ ያለፈው ይማርለታል።»
ይ
ቀ
ጥ
ላ
ል
=
https://t.me/https_Asselefya1ቀድማችሁ የጀመራችሁ እናንተዉ ከዛም እኛን ራቃችሁኝ እ!? እረ እያስተዋልን ጎበዝ አንዳዴ ነገሮች ስምቶ እንዳልሰማ አሳለፍን ማለት ሁሌም እናልፋለን ማለት አይደለም ሲበዛ ኖ ማለት እንችላለን ።
╭┈───────
╰┈➤ t.me/https_Asselefya1