ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 814 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 308,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 574 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 814 名订阅者。

根据 29 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -207,过去 24 小时变化为 -14,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 25.87%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.08% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 575 次浏览,首日通常累积 840 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 30 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 814
订阅者
-1424 小时
-457 天
-20730 天
帖子存档
አንድ ቀን የገባህ ለት ትንሿን ኩሬ ለማይሻገርልህ ሰው ውቅያኖስ ማቋረጥህን ታቆማለህ።

🔖 ቁርአን  በቴሌግራም «voicechat» መቅራት የምትፈልጉ   20 ልጆች እድል ልስጥ ኑ !  በጣም ዝቅተኛ ክፍያ ነዉ! በተጅዊድ ለመቅራት የምትፈልጉ  ያለ መሰላቸት ቀጥ በላችሁ የምትቀሩ ብቻ። ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓ @Kireat1    @Kireat1

ሐዘንን ጆሮ አትስጡት አባርሩት። ከሰማችሁት፣ ካዳመጣችሁትና ከተንከባከባችሁትማ መቼም ቢሆን አይፋታችሁም። ደስታችሁ ብዝት ይበል! =t.me/AbuSufiyan_Albenan

⁍ ወደድክም ጠላህም ይወደኛል የምትለዉን ሰዉ ልኩ የምታዉቀዉ ስትቸገር ነዉ። = t.me/https_Asselefya1

√ ሴት ልጅ በ➂ ምክንያቶች ታለቅሳለች። 1.መጥፎ ቃል ሲናገሯት 2.የምትወደዉን ሰዉ ካጣች 3.በጥሩ ትዝታዎች ትዉስታ... = t.me/https_Asselefya1

🛑አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 رياض الصالحين ክፍል - 132 ٥٦-باب فضل الجوع وخشونة العيش والاقتصار على القليل من المأكول والمشروب ... 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

ኪታብ ለማስተማር ስትመረጥ ለተማሪዎችህ የሚመጥን ነዉ ወይስ ከአቅማቸዉ በላይ ቢሆንም ለአንተ ሙራጀዓ ለማድረግ የሚመች ?! حدثوا الناس بما يفهمون t.me/fewaidabdurazaq

_ሌሊት_ወደ_አላህ_ወይስ_ወደ_ኢንተርኔት.mp34.81 MB

ትክክለኛ ደስታ ያለዉ ልብ ዉስጥ ነዉ። ልብ ደስተኛ ሲሆን አካላት ይረጋጋሉ። ቃላት ይመዘናሉ። አላህ የሚያስቆጣ ቃል ከአፉ አይወጣም ዉስጡ ደስተኛ የሆነ ሰዉ ። =

«አላማሽን ለሰዎች አትናገሪ  ይልቅ አላማሽ ደብቂ እና ዉጤትሽን አሳያቸዉ !» ✍أُم عُـــــــثَـــــــيْـــــمِــيْـــن =

√ በምርጫሽ አትቸኩይ ችኮላ ፀፀትን ያወርሳል ለህይወትሽ ህይወት እሚዘራባትን ሰዉ በሶብር ጠብቂ።» ​•┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈• t.me/https_Asselefya1
√ በምርጫሽ አትቸኩይ ችኮላ ፀፀትን ያወርሳል ለህይወትሽ ህይወት እሚዘራባትን ሰዉ በሶብር ጠብቂ።» ​•┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈• t.me/https_Asselefya1

فكيف تهنئهم ؟! || الشيخ: محمد العثيمين

🛑👉ኢንተርኔት !! 🎙Usetaz muhammed sirage = t.me/Muhammedsirage

🎉መልካም ዜና! ~ ለ ሁለት ቀናት ብቻ የሚቆይ ልዩ የቴሌግራም ኮርስ አዘጋጅተናል! 🗓 ቀናት፦ ሀሙስ እና ጁሙዓ ⏰ ሰዓት፦ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ 👤 አስተማሪ፦ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ 📚 የኪታብ ስም፦ ለይሰል_ጘሪቡ (قصيدة ليس الغريب) 🖋 የ ኪታቡ አዘጋጁ፦ ኢማም ዐሊይ ብኑል ሑሰይን 🔗ኪታቡን በ PDF ለማገኘት― 🎞 ኪታቡን በ ድምፅ ለመስማት― ኮርሱ የሚሰጥበት ቻናል፦👇 https://t.me/Sle_qelbachn1 https://t.me/Sle_qelbachn1

✍ አላማ ይኑርሽ :: አቋም እዲኖርሽ  እደረጋ ልብሽ ደስታን ማገኛ ሰበብን   ልገርሽ ? በሂወትሽ ሁሉ ደስታ  እድሰማሽ ድንሽን ተማሪ ጀግናዬ  ልገርሽ :: ከአሉቧልታ ወሬ ከነገር    እርቀሽ፣ ድንሽን እወቂ እህቴ    እዳትረክሽ ፣ ነገም አሏህ ዘድ ቅጣት   እዳይገጥምሽ፣ ዛሬም በዱንያ ላይ ዉርደት  እዳይነካሽ፣ ድንሽን ተማሪ እህት ጎበስ   ብለሽ ::         ✍እዉቀት ያስከብራል ::
እዉቀት ሲኖርሽ እጅጉን   ዉድነሽ፣ ፅጌሬዳ አበባ ማንም     የማይረግጥሽ፣ ያየሽ ሁሉ አንችን እጅግ     እሚያክብርሽ ፣ እዉቀት ሲኖርሽ ነዉ እህቴ    ልገርሽ ::
ከእዉቀቶች ሁሉ ቀዳሚ   የሆነዉ ፣ የጌታችንን ቃል ቅድሚያ     መማር ነዉ ፣ የልብ እርካታ ደስታን.    እሚሰጠዉ፣ የደረቀች ልብ በደብ    የምትረጥበዉ ፣ በጌታችን ቃል በቁርአን   ነዉ፣ ዑሙ አብዱል ወሓብ✍ = https://t.me/Asselefya2

√ ሒጃብ ከመልበስ ምን ከለከለሽ⁉️ ♛ ክፍል   ➃ 🛑👉ስድስተኛው ምክንያት፦  "ሒጃብ ከለበስሽ ማንም የሚያገባሽ የለም! ተብያለሁ ስለዚህ ካገባሁ ቡኋላ እለብሳለሁ" ትላለች። እህቴ ሆይ ተገላልጠሽና በስስ ቀሚስ ተጣብቀሽ ለትዳር የሚፈልግሽ ወንድ የእውነት ላንቺ የሚገባ አይደለም። ይህ ወንድ አላህ በከለለላቸው የፈሳድና የክፋት መንገዶች ላይ የማይቆረቆርና የማይቀና ነው። ባንቺ በገዛ ሚስቱ ላይም ቅናትና መቆርቆር የማይሰማው ደዩስ ነው። ከእሳት ነፃ ሆነሽ ወደ ዘልአለማዊቷ ሀገር ጀነት እንድትገቢ በፍፁም ሊያግዝሽ አይችልም። ስለዚህ አላህን በማመፅና በማስቆጣት ላይ መሰረቱ የተጣለ ትዳር ጅማሬውም ፍፃሜውም አያምርም። 🔖 በዱንያም በአኼራም እድለ ቢስነት ሊፃፍበት የተገባ ነው። ልክ አምላካችን አላህ እንዳለው፦ "ከግሳፄዬም የዞረ ሰው በእርሱ ጠባብ ኑሮ አለው። በ ትንሳኤ ቀንም ዕውር ሆኖ እንቀሰቅሰዋለን”{ ጣሃ 124} በመቀጠል እህቴ ሆይ ትዳር አላህ ለፈለገው ሰው የሚለግሰው ፀጋ ነው። በርካታ ሒጃብን በሚገባ የለበሱ እህቶች የሚያስቀና ትዳርን እያጣጣሙ እንደሆነ እወቂ። ስንትና ስንት የተገላለጡ ከሒጃብ የራቁ እህቶች ትዳር ናፍቋቸው የተራ ወንድ መጫወቻ እንደሆኑ በሚገባ ታውቂያለሽ። ስለዚህ ሒጃብ የማለብሰው ለብልግና ሳይሆን ትዳር ፈልጌ እስከሆነ ድረስ ለመልካም አላማ ነው ማለትሽ ትልቅ ስህተት ነው። ለምን መሰለሽ የተቀደሰና ንፁህ አላማ በቆሸሸ መንገድና ተግባር አይፈለግም። ቢፈለግም አይገኝም። ከተገኘም የቆሸሸው ብቻ ነው የሚገኘው። አላማው ቅዱስ ከሆነ መዳረሻውም ንፁህ መሆን አለበት። ማጠቃለያ፦ በወንጀልና በአመፅ የተገባ ትዳር የአላህን ረድዔት የተነፈገ ነው። 🛑👉ሰባተኛው ምክንያት፦  ሒጃብ አላደርግም ምክንያቱም አላህ እንዲህ ብሎኛል "በጌታህም ፀጋ አውራ" ዱሓ 11 አላህ የሰጠኝን ፀጋዎች ለስላሳ ፀጉሬን ፈታኝ የሰውነት ቅርፄን ማራኪው ፊቴንና ገፅታዬን መደበቅ አልፈልግም!" ትላለች። ይህ ንግግሯ የአላህ ትእዛዛትና ክልከላዎችን በራሷ አረዳድና እንዲሁም ስሜቷንና ዝንባሌዋን መሰረት አድርጋ ብቻ እንደምትመለከት ያሳያል። ስሜቷን ያልገጠመ ሲሆን ባሰማና ባላየ ታልፋቸዋለች። ይህ ካልሆነ ይህን የአላህ ቃል የት አድርጋው ነው? " "አንተ ነብዩ ሆይ ለሚስቶችህ ለሴት ልጆችህም ለምእመናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው። ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው። አላህም መሃሪ አዛኝ ነው።"አህዛብ 59'' 🔖 እህቴ ሆይ በዚህ ንግግርሽ አላህ የከለከለውን ያስጠነቀቀውን ለነፍስሽ የተፈቀደ እያደረግሽ መሆኑ ይግባሽ። ውበትሽን ለሚፈቀዱ ሰዎች ብቻ ማሳየትሽ ላልተፈቀዱልሽ አካላት እራስሽን ላለማዋረድና ለፈተና ላለመጋለጥ አምላክሽ ሒጃብን ላንቺ በእዝነቱ መደንገጉ ታላቅ ፀጋ መሆኑ ይግባሽ። የንፅህናሽን የልብሽን ቅናቻ የሚጠቁም ነው። ነገር ግን ለወጣውም ለወረደውም ለባለጌዉም ለበሽተኛውም አካልሽን ማራቆትሽ ውርደትና ዝቃጭነት መሆኑ ይግባሽ። መጨረሻውም በሸይጣን ወጥመድ ገብተሽ ራስሽን ማርከስ መሆኑ አንቺም ታውቂዋለሽ። ማጠቃለያ፦ ለሴት ልጅ ከቅናቻው መንገድና ከሒጃብ በላይ ፀጋ አለን? ይ      ቀ          ጥ                 ላ                      ል =