💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 801 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 306-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 575-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 801 obunachiga ega bo‘ldi.
31 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -203 ga, so‘nggi 24 soatda esa -8 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 26.55% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.00% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 665 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 828 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 01 Noyabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
ወደድክም ጠላህም ይወደኛል የምትለዉን ሰዉ ልኩ የምታዉቀዉ ስትቸገር ነዉ።
=
t.me/https_Asselefya1መጥፎ ቃል ሲናገሯት
2.የምትወደዉን ሰዉ ካጣች
3.በጥሩ ትዝታዎች ትዉስታ...
=
t.me/https_Asselefya1አላህ የሚያስቆጣ ቃል ከአፉ አይወጣም ዉስጡ ደስተኛ የሆነ ሰዉ ።
=አላማሽን ለሰዎች አትናገሪ ይልቅ አላማሽ ደብቂ እና ዉጤትሽን አሳያቸዉ !»
✍أُم عُـــــــثَـــــــيْـــــمِــيْـــن
=ችኮላ ፀፀትን ያወርሳል ለህይወትሽ ህይወት እሚዘራባትን ሰዉ በሶብር ጠብቂ።»
•┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈•
t.me/https_Asselefya1እዉቀት ሲኖርሽ እጅጉን ዉድነሽ፣ ፅጌሬዳ አበባ ማንም የማይረግጥሽ፣ ያየሽ ሁሉ አንችን እጅግ እሚያክብርሽ ፣ እዉቀት ሲኖርሽ ነዉ እህቴ ልገርሽ ::ከእዉቀቶች ሁሉ ቀዳሚ የሆነዉ ፣ የጌታችንን ቃል ቅድሚያ መማር ነዉ ፣ የልብ እርካታ ደስታን. እሚሰጠዉ፣ የደረቀች ልብ በደብ የምትረጥበዉ ፣ በጌታችን ቃል በቁርአን ነዉ፣ ዑሙ አብዱል ወሓብ✍ = https://t.me/Asselefya2
ስለዚህ አላህን በማመፅና በማስቆጣት ላይ መሰረቱ የተጣለ ትዳር ጅማሬውም ፍፃሜውም አያምርም።
🔖 በዱንያም በአኼራም እድለ ቢስነት ሊፃፍበት የተገባ ነው። ልክ አምላካችን አላህ እንዳለው፦ "ከግሳፄዬም የዞረ ሰው በእርሱ ጠባብ ኑሮ አለው። በ ትንሳኤ ቀንም ዕውር ሆኖ እንቀሰቅሰዋለን”{ ጣሃ 124} በመቀጠል እህቴ ሆይ ትዳር አላህ ለፈለገው ሰው የሚለግሰው ፀጋ ነው። በርካታ ሒጃብን በሚገባ የለበሱ እህቶች የሚያስቀና ትዳርን እያጣጣሙ እንደሆነ እወቂ። ስንትና ስንት የተገላለጡ ከሒጃብ የራቁ እህቶች ትዳር ናፍቋቸው የተራ ወንድ መጫወቻ እንደሆኑ በሚገባ ታውቂያለሽ። ስለዚህ ሒጃብ የማለብሰው ለብልግና ሳይሆን ትዳር ፈልጌ እስከሆነ ድረስ ለመልካም አላማ ነው ማለትሽ ትልቅ ስህተት ነው። ለምን መሰለሽ የተቀደሰና ንፁህ አላማ በቆሸሸ መንገድና ተግባር አይፈለግም። ቢፈለግም አይገኝም። ከተገኘም የቆሸሸው ብቻ ነው የሚገኘው። አላማው ቅዱስ ከሆነ መዳረሻውም ንፁህ መሆን አለበት። ማጠቃለያ፦ በወንጀልና በአመፅ የተገባ ትዳር የአላህን ረድዔት የተነፈገ ነው።
🛑👉ሰባተኛው ምክንያት፦ ሒጃብ አላደርግም ምክንያቱም አላህ እንዲህ ብሎኛል "በጌታህም ፀጋ አውራ" ዱሓ 11 አላህ የሰጠኝን ፀጋዎች ለስላሳ ፀጉሬን ፈታኝ የሰውነት ቅርፄን ማራኪው ፊቴንና ገፅታዬን መደበቅ አልፈልግም!" ትላለች። ይህ ንግግሯ የአላህ ትእዛዛትና ክልከላዎችን በራሷ አረዳድና እንዲሁም ስሜቷንና ዝንባሌዋን መሰረት አድርጋ ብቻ እንደምትመለከት ያሳያል። ስሜቷን ያልገጠመ ሲሆን ባሰማና ባላየ ታልፋቸዋለች። ይህ ካልሆነ ይህን የአላህ ቃል የት አድርጋው ነው? " "አንተ ነብዩ ሆይ ለሚስቶችህ ለሴት ልጆችህም ለምእመናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው። ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው። አላህም መሃሪ አዛኝ ነው።"አህዛብ 59''
🔖 እህቴ ሆይ በዚህ ንግግርሽ አላህ የከለከለውን ያስጠነቀቀውን ለነፍስሽ የተፈቀደ እያደረግሽ መሆኑ ይግባሽ። ውበትሽን ለሚፈቀዱ ሰዎች ብቻ ማሳየትሽ ላልተፈቀዱልሽ አካላት እራስሽን ላለማዋረድና ለፈተና ላለመጋለጥ አምላክሽ ሒጃብን ላንቺ በእዝነቱ መደንገጉ ታላቅ ፀጋ መሆኑ ይግባሽ። የንፅህናሽን የልብሽን ቅናቻ የሚጠቁም ነው። ነገር ግን ለወጣውም ለወረደውም ለባለጌዉም ለበሽተኛውም አካልሽን ማራቆትሽ ውርደትና ዝቃጭነት መሆኑ ይግባሽ። መጨረሻውም በሸይጣን ወጥመድ ገብተሽ ራስሽን ማርከስ መሆኑ አንቺም ታውቂዋለሽ። ማጠቃለያ፦ ለሴት ልጅ ከቅናቻው መንገድና ከሒጃብ በላይ ፀጋ አለን?
ይ
ቀ
ጥ
ላ
ል
=