ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 291 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 173,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 363

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 291 名订阅者。

根据 19 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -68,过去 24 小时变化为 5,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 16.84%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.14% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 407 次浏览,首日通常累积 1 164 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

凭借高频更新(最新数据采集于 20 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 291
订阅者
+524 小时
+347
-6830
帖子存档
¶ ቴክኖሎጅያ ፈገግ ብላችሁ አምሹልኝ.......በሳቅ ደከምን እኮ¡ እናንተም ድከሙ....✋

«የዲን ባለቤት የሆነች ሴት ወደ እሷ ስታይ ትደሰታለህ፣ በምታዛት ጊዜ ትታዘዛለች ከሷ ስትርቅም ነፍሷንም ንብረትህንም ትጠብቃለች። በሁለት ነገሮች ላይ ታግዝሀለች አንደኛዉ አላህን በመታዘዝ ላይታግዝሀለች ታነሳሳሀለች፣ ታጀግንሀለች። ብዙ ወንዶች አሉ በሚስቶቻቸዉ ሂድያ ያገኙ (የተመሩ)! ቁርአን ስትቀራ ሲያይ እሱም ይቀራል። ከቁርአን ባለቤቶችም ይሆናል። አንዳንድ ወንዶች ቂያም ለይል አያቁምሚስቱ ሌሊት ስትቆም አይቶ እሱም መቆም ይጀምራል። 📍 የዲን ባለቤቷን አግባ ! =

• ጓደኛ ጎታች ነዉ! ወደ ጀነት ወይም ወደ እሳት ! =

• ከሴቶች ራሱን አርቆ የሚኖር ወጣት ከመልካም ነገር ላይ አይወገድም። ያላገባ ወጣት የሚደክመዉ እና መጥፎ ነገር ላይ የሚወድቀዉ ያልተፈቀዱ ሴቶች ጋር ሲቀርብ ነዉ። እናተ የወጣት ስብስቦች ሆይ ማሕበራዊ ሚድያን ተጠንቀቁ ! " በእህትነት ብቻ ነዉ የሚልንም ተጠንቀቁ ይይች የመጥፊያ መንገድ ነች ። የሸር መንገድ ነች። መጥፎ ነገር ላይ መወደቂያ መንገድ ነች። ሸይጧን ወጣትን ቀስ በቀስ ወደ መጥፎ ነገር ይጎትተዋል። ከሴቶች የራቀማ! አይኑን፣ ምላሱን ይጠብቃል። ያልተፈቀዱ ሴቶች ጋር የማይገናኝ ከሆነ ! ለመታገስ ቀላል ይሆንለታል። =

ሰዉኮ ይኮምታል ....! ፈገግ በሉ እና ዋሉልኝ
ሰዉኮ ይኮምታል ....! ፈገግ በሉ እና ዋሉልኝ

• የአላህ ባሪያ ሆይ እረሳህን ? •ለብቻህ ትቀበራለህ! •ለብቻህም ትጠየቃለህ! •አላህ ፊት ለብቻህ ትቆማለህ! ~ለዚህቀን ምን አዘጋጅተሀል ? «ሶላትህን በወቅቱ ሰግደሀልን ? «ልብህ ከሀሜት እና ከሪያእ(አዩልኝ ስሙልኝ) የጠራ ነዉን ? ምላስህ አላህን በማዉሳት የታዘዘህ ነዉን ከሙዚቃ ተቃራኒ ! ስልክህ የሚመሰክርልህ ወይስ የሚመሰክርብህ ነዉን ? ሌላም..ሌላም... በአላህ ስም እምላለሁ ትጠየቃለህ... ጊዜ ያልፋል.. አላህ በማይወደዉ ነገር ላይ ቢዚ አትሁን! ወደ አላህ ተመለስ ጊዜዉ ከማለፉ በፊት.....! =

#رســـائل_قــرآنية💭 ﴿كَلَّا لَوْ تَعْلَمُونَ عِلْمَ الْيَقِينِ ۝٥ لَتَرَوُنَّ الْجَحِيمَ ۝٦ ثُمَّ لَتَرَوُنَّهَا عَيْنَ الْيَقِينِ ۝٧﴾ اللهم انا نسألك الجنة وما قرب اليها من قول او عمل ونعوذ بك من النار وما قرب اليها من قول او عمل🤲🏻 =

~ አላህ ሆይ ችግረኛ በጠራህ ጊዜ ምላሽ ሰጪው አንተ ነህ፤ ነገሮች ሲጠቡብንና መውጫ ሲጠፋን ተስፋችን አንተ ነህ! አላህ ሆይ! ጥራት ይገባህ፤ የምንከጅለውም ካንተ የምሰማንም አንተ ነህ፤ በደጅህ መመላለስ (ለአንተ መስገድ) ለነፍስ ዕርገታ (ልዕልና) ነው! የንግስና ሁሉ ባለቤት ሆይ! ፍላጎቶቻችን ወደ አንተ ከፍ አሉ፤ ከአንተ በቀር መላ እንዲሰጠን የምንለምነው ሌላ ማንም የለም!” = t.me/https_Asselefya1

~ እዉቀት ፈላጊ ሁን መልካምንም ስራ! =

ፋሚሊዎች አጨናነኳችሁ አይደል አብሽሩ በቃ ሌላ አለጥፍም በዱአ አትርሱን ጦርነቱ ከቀን ወደ ቀን እየከፋ ነዉ። አላህ ከተራፊዎች ያድርገን! =

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተ ውድ እና የተከበራችሁ አህለል ኸይሮች አንድ ወንድማችን ይህን ከላይ የምታዩትን መስጅድ ከሰራ በሆዋላ መጨረስ ስላቃታው የኛን እገዛ እየጠየቀ ነው እና ለመጠናቀ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተ ውድ እና የተከበራችሁ አህለል ኸይሮች  አንድ ወንድማችን ይህን ከላይ የምታዩትን መስጅድ ከሰራ በሆዋላ መጨረስ ስላቃታው  የኛን እገዛ እየጠየቀ ነው እና   ለመጠናቀቅ የቀረው 150.000 ብር ገደማ  ነው ያ አህለል ኸይር   እርዳታችሁን  እያለን ነው   ቦታው እነሞር ይባላል ስልጤ  ውስጥ ይመስለኛል የደቡብ ልጆች ታውቁታላችሁ    የሱና ሰው ነው አብሽሩ የበለጠ መረጃ የፈለጋችሀ በግል አናግሩኝ አገናኛችሁዋለሁ አካውንቱ  ይህ ነው 1000069980167 ጀማል ነጋሽ አቢሲኒያ ባንክ   36128313 ‎አዋሽ ባንክ   013200184583900 ‎

በትላንትናው የአየር ድብደባ 203 ሰዎች ሲሞቱ ከ1,000 በላይ ሰዎች ቆስለዋል። 💦💦💦