uz
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 14 051 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 102-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 444-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 14 051 obunachiga ega bo‘ldi.

25 Sentabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -110 ga, so‘nggi 24 soatda esa 0 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 23.82% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 7.65% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 347 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 075 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 26 Sentabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

14 051
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-397 kun
-11030 kun
Postlar arxiv
• ከብዙ ቆይታ በኋላ ወጣ ብለን አየር ቀይረን መጥተናል #እሁድ አይደል🎀 =

« በአብዛኛው የሰው ልጅ የሚቀናው እንደ ሀብት፣ ስልጣን፣ ውበት ......ባሉ ጎልተው በሚታዩ ምድራዊ ጸጋዎች ላይ ነው። ትህትና ግን ራስን ዝቅ ማድረግን፣ ራስ ወዳድ አለመሆንን እና ሌሎችን ማክበርን የሚጠይቅ በመሆኑ፤ ለተመልካች እንደ ተፈላጊ የክብር ምልክት ሆኖ አይታይም።» منقول =

" አንዳንድ ሰብራቶች ወደ ልባችን ብርሀን የሚገባባቸው መሥኮቶች ናቸው ። = t.me/https_Asselefya1

🌹 በባልሽ ዘንድ ተወዳጅና የተከበርሽ ለመሆን ከፈለግሽ ⁉️ በባልሽ ዘንድ ሁልጊዜም ተወዳጅ፣ የተከበርሽና የልቡ ንግሥት ሆነሽ መኖር ትፈልጊያለሽ? እንግዲያውስ ይህንን ትልቅ የትዳር ሚስጥር በተግባር አሳይው። 🌹 ባልሽን መከባከብና እሱን ማስደሰት እንዲሁ ተራ ተግባር ሳይሆን፣ አላህ ዘንድ ትልቅ ምንዳ የሚያስገኝ "ዒባዳ" መሆኑን እወቂ። 🌹 ባልሽን እንደ ባል አክብሪው አላህ ለወንዶች የሰጠውን የኃላፊነት ቦታ (ቀዋሚነት) እወቂለት። እሱን ማክበርሽ አንቺን ዝቅ አያደርግሽም፤ ይልቁንም በዓይኑ ላይ ትልቅ ያደርግሻል። አላህን በማመፅ እስካላዘዘሽ ድረስ የታዛዥነትሽን ልብ ስጪው። 🌹 የቤትሽ "ሰከን" (መረጋገጫ) ሁኚለት ከውጭ በስራና በኑሮ ደክሞት ሲመጣ፣ ቤትሽ የሰላም ወደብ ይሁንለት። ንጭንጭንና ጭቅጭቅን አስወግጂ። በለሰለሰ ንግግርና በፈገግታ ተቀበዪው። ነቢዩ (ﷺ) እንደተናገሩት፦ "ምርጥ ሴት ማለት ስትመለከታት ደስ የምታሰኝህ ናት ብለዋልና።" 🌹 እልክና ፉክክርን ተዪ ትዳር የሁለት ተፋቃሪዎች መርከብ እንጂ የፉክክር ሜዳ አይደለም።ከባልሽ ጋር እልህ ውስጥ አትግቢ፣ ለባልሽ ንቀት አታሳይ። ስህተቱ የሱ ቢሆንም እንኳ በትህትናና በጥበብ ለማሳመን ሞክሪ እንጂ በባልሽ ላይ ድምፅሽን ከፍ አታድርጊ። 🌹 የትዳር ሀቁን ጠብቂለት የባልሽን ስሜት መጠበቅና በሐላል ደስተኛ እንዲሆን ማድረግ የአንቺ ትልቁ ኃላፊነት ነው። በዚህ ረገድ አትዘንጊ፣ አትለግሚ። እሱ ካንቺ ዘንድ እርካታን ካገኘ፣ ልቡ ሙሉ በሙሉ የአንቺ ይሆናል። 🌹 ቤትሽንና ራስሽን ጠብቂ፦ ቤቱን በንጽህና ያዢ፣ ለአንቺም እንዲመቸው አድርጊው። ለባልሽ በሚያምር ሁኔታ ተዘጋጂ። ይህ ማድረግሽ ለሱ ያለሽን ፍቅርና ክብር መግለጫ ነው። 🌹 ይህንን ሁሉ ስታደርጊ ለዱንያ ጥቅም ብቻ ሳይሆን የአላህን ውዴታ ፍለጋ ይሁን። "ባሌን ካስደሰትኩ አላህ ይወደኛል" ብለሽ ነይቺ። ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "አንዲት ሴት አምስት ወቅት ሶላቷን ሰግዳ፣ የረመዳንን ወር ጾማ፣ ብልቷን ጠብቃና ባሏን ታዛ ከሞተች፤ ከፈለግሽበት የጀነት በር ግቢ ትባላለች።" (ኢማም አሕመድ ዘግበውታል) እህቴ ሆይ! ባልሽን ለአላህ ብለሽ ካከበርሽው፣ አላህ በእሱ ልብ ውስጥ ያንቺን ፍቅርና ክብር ይዘራዋል። ትዳርሽን በኢማንና በጥሩ ስነ-ምግባር አድምቂው። ያንችው ወንድም አቡ ሒበቲላህ t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

« ወዳጄ» ጥሩ ጊዜን አብሮ ያሳለፈ ሰው “ክፉ ደግ አይነጋገርም”! = t.me/https_Asselefya1

እኔ ሁሌ ጧት ጧት ሁኔታዬ...... "god morning My family☕️

«ለሁሉም ነገር አልሀምዱ ሊላህ» ------------------------------- 👉ትማሩበታላችሁ አንብቡት‼️ «የገጠር ልጅ አይደለሁ የገጠር አባቶች አነጋገር ይማርከኛል።» አንድ ታላቅ ገበሬ የሆኑ አባት ሁለት ሴት ልጆቹን በማዕረግ ድሯቸዋል። .....ታዲያ የዳራቸው 👉ታላቋን ለገበሬ፣ 👉ታናሿን ደግሞ ለሸክላ ሰሪ ነበር። 🌹ከአመት በኋላ አባታቸው ልጆቹን ሊጠይቃቸው ሔደ። ......ጥየቃውን የቤቱ ታላቅ ከሆነችው ለገበሬው ከዳራት ልጁ ጀመረ.........እሷም እጅግ በደስታ ተቀበለችው። ..... ትንሽ ከተጨዋወቱ በኋላ አባት ልጁን "እንዴት ነሽ ኑሮ እንዴት ይዞሻል⁉️" ብሎ የልጁን አይን በስስት እያየ ጠየቃት። 👉#ልጂም “#አባየ ኑሮ ደና ነው #አልሀምዱ_ሊላህ #ባለቤቴ_መሬት ተከራይቶ ነው ያረሰው ፣ እህሉን ደግሞ በብድር ነው የወሰደው አሁን ዘርቶታል። ዝናቡን ከአሏህ እየጠበቅን ነው፤ ከዘነበ ምርቱ ጥሩ ይሆናል ብለን እንጠብቃለን። ኑሯችንም ይሻሻላል፤ ካልዘነበ ግን#አሏህ_ይሁነን እንጂ አደጋ ውስጥ ነን። .....ብቻ እንዲዘንብ ዱዐዕ አድርግልን”አለችው። 🛑ከዚያም ወደ ሁለተኛ ልጁ አመራ እሷም አባቷን በደስታ ተቀበለችው። እንደተለመደው "ልጁን ኑሮ እንዴት ነው በምንስ ነው የምትኖሩት⁉️"በማለት ይጠይቃል። ........#ልጅም ለአባቷ ሳተወደብቅ "ያው #በሸክላ_ስራ ነው የምንተዳደረው አልሀምዱ ሊላህ። .....#ባለቤቴ በብድር የሸክላ አፈር ገዝቶ ብዙ የሸክላ ምርት አዘጋጅተናልና #የሸክላውን መድረቅ በጉጉት እየተጠባበቅን ነው። በየቀኑ ፀሀይ የሚወጣ ከሆነ የተመረቱት ሸክላዎች ጥሩ ይሆኑልናል፤ በኑሯችን ላይም ለውጥ ይኖራል ብለን እየጠበቅን ነውና ዝናብ እንዳይዘንብ #ዱዐዕ አድርግልን፤የሚዘንብ ከሆነ ግን ሸክላው ይበላሽና እዳውን ሳንከፍል እንከስራለን።"አለችው ‼️ ⭕️...አባት ልጆቹን ከጎበኘ በኋላ ወደ አገሩ ተመለሰ ፤ ቤቱ ሲደርስ የልጆቹ እናት ባለቤቱ እናት ነችና ስለ ልጆቿ ሁኔታ በጉጉትና በስስት ጠየቀችው ። 👉#እሱም_እንዲህ_አላት:- “#ከዘነበም አልሀምዱ ሊላህ በይ #ካልዘነበም አልሀምዱ ሊላህ በይ።" አላት ይባላል። ✅የህይወት ነገር እንዲህ ነው። አንዱ የሚፈልገውን ሌላው አይፈልገውም፣ ላንዱ የሚስማማው ለሌላው አይስማማውም፤ ለአንዱ መሰናክሉ ለሌላው የስኬት መንገዱ ነው። ብናዝንም ብንደሰትም ብናጣም ብናገኝ አልሀምዱ ሊላህ ማለትን የመሰለ ነገር የለም። .....ገጠሬው ከከተማ....✍️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

​"አንተ ማነህ?" ስትባል፣ ዝም! "አንተ እንዲህ ነህ!" ሲሉህ፣ ዝም! "አንተ ለካ..." ዝም! "አንተ ግን..." ዝም! "አንተ..." ዝም! በቃ ዝም በል! ​በየሄድክበት "እንዲህ ነኝ" አትበል፤ ራስህን ለመግለጽ ቃል አትወራወር። እንዲያውቁህ በቃላት በኩል አትብራራ፤ በተግባር ተገለጥ። "ይህንን የሰራው ሰው እሱ አይደል?" ብለው ይግለፁህ። ዝም ብለህ ስራህን ቀጥቅጥ! ዝም ብለህ ህይወትን መርምር! ዝም ብለህ እወቅ! ዝም ብለህ ማዕበሉን ቀስቅስ! ​ፅኑ ማንነትህ ተግባርህ ነው። አንተ ለሌሎች ሁለት አይነት ነህ፤ በአዕምሯቸው የተቀረፅከውና በዓይናቸው የምትታየው አንተነትህ መሀል ሰፊ ልዩነት ይኖራል። በዓይናቸው በኩል የተገለጥከው አንተ ትክክለኛው ማንነትህ ቢሆንም፣ በአዕምሯቸው የተሳለውን "አንተ"ን ለማስተካከል እንዳትጥር። t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

" ከሚያጠቁን የሩቅ ጠላቶች ይልቅ ከሚያቅፉን የቅርብ ወዳጆች ራሳችንን መጠበቅ አለብን !

كن_من_أهل_القرآن_حقا_الشيخ_عبد_الرزاق_البدرMP3_160K.mp33.21 MB

⚠️ በዒድ ቀን ፤ ሰዎችን ከመጠየቅ የምንቆጠባቸው ጥያቄዎች❗️ በዚህ የዒድ በዓል ወቅት ሰዎችን እንዲህ ብላችሁ አትጠይቁ፦ ⚠️"መቼ ነው የምታገባው⁉️" ⚠️ "ሰርጉ መቼ ነው⁉️" ⚠️ "ለምን ዘገያችሁ⁉️" (በትዳርም ይሁን በልጅ ጉዳይ) ለምን እያላችሁ አትጠይቋቸው ❗️ 💧ምክንያቱም እነዚያ ሰዎች በውስጣቸው የሚያልፉበትን የስነ-ልቦና ጫና፣ ወይም በዝምታ ለማለፍና ለመርሳት የሚታገሉትን የሕይወት ፈተና እናንተ አታውቁም። አንዳንድ ጥያቄዎች ለእናንተ ተራና "ጨዋታ" ሊመስሏችሁ ይችላሉ፤ ነገር ግን ለሰሚው ሰው የማይታይ ትልቅ ቁስልን የሚቀሰቅሱና ልብን የሚሰብሩ ሊሆኑ ይችላሉ። በስነ-ልቦና እይታ ደግሞ እውነተኛ መከባበር ማለት የሰዎችን የግል ሕይወት መፈትፈትና "ለማወቅ" መጓጓት ሳይሆን፤ የሌሎችን ስሜት መረዳት፣ ለግል ነፃነታቸውና ለክብራቸው ቦታ እውቅና መስጠት ነው። 📌 ባጭሩ መልዕክቴ ፦ ዒድ የደስታ ቀን ነው። ሰዎችን በማይመለከተን ጥያቄ ከማጨናነቅ ይልቅ፣ በፈገግታና በዱዓ ደስታቸውን እናጋራ። እናንተ ዘንድ ተራ የሆነ ጥያቄ ሌላው ዘንድ ከባድ ሊሆን እንደሚችል አንዘንጋ። t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ዉቢቷ ሀገሬ....ከ3አመት በፊት ማለት ነዉ.... አላህ ሰላሙ መረጋጋቱ ያንጣልን ለሀገራችን🌸
ዉቢቷ ሀገሬ....ከ3አመት በፊት ማለት ነዉ.... አላህ ሰላሙ መረጋጋቱ ያንጣልን ለሀገራችን🌸

أعوذ بالله من شعور لا يُشكى ولا يُفهم ..
أعوذ بالله من شعور لا يُشكى ولا يُفهم ..

የወደዱት ማግኘት  መታደል ነዉ። የወደደን መዉደድ ደግሞ ብልህነት ነዉ። እንደማታገኚዉ እያወቅሺ የኔ ካልሆነ ብሎ እራስን መጉዳት ግን ሞኝነት ነዉ። منقول = t.me/https_Asselefya1

« እኔ የምለዉ ለኢድ ጥፍር ቀጥላችሁ ጥፍር ቀለም ተቀብታችሁ የምትዘጋጁ ሴቶች ወዱእ እንዴት ልታደርጉ ነዉ ?! ሰዉ ከአመት አመት አንድ ነገር ተምሮ መተዉ ያቅተዋል በየ አመቱ ተመሳሳይ ጥፋት ላይ መዉደቅ አይከብድም! አረ ግደላችሁም ሸሪአን እንማር የሚጠቅመን ሙሉ ደስታ የሚሰጠን እሱ ነዉ።» =

በአያመ ተሽሪቅ ወቅት ኮርስ እና መሰል የደዕዋ ፕሮግራሞችን ማዘጋጀት እንዴት ይታያል?