💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 852 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 282,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 561 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 852 名订阅者。
根据 23 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -196,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 22.02%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.06% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 052 次浏览,首日通常累积 840 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 24 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 852
订阅者
-324 小时
-607 天
-19630 天
帖子存档
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
አልሐምዱ ሊላህ! ሸዕባን አጠናቀናል። ቅዳሜ ረመዷን 1 ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
ሙሓደራ 224
⨳ ረመዳን ወደኛ እያንዣበበ ነው ⨳
↪️ ከ ጁምዓ በፊት መስጂደል አቅሷ ከሚሴ የተደረገ
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed/8391
ጂዳ የወሚያ ሥራ እሚፈልጉ እህቶች ካሉ ጠይቂያቸው እሥኪ ለዛሬ
👆👆👆👆👆
የምትፈልጉ በቦት ኑ @Ass_selefyaa_bot
ዛሬ ምሽቱን እዚህ ነን እንድትመጡ፡
ምሽት 3፡00 ላይ የትውውስና የፈታዋ ፕሮግራም ስላለን
በጊዜ እንገናኝ ስንል ልናስታውሳችሁ ወደድን።
ሊንኩን ለሌሎች በማባዛት የኸይር ተካፋይ ሁኑ።ወደ መልካም ያመላከተ የሰሪው አይነት ምንዳ አለው።
የስርጭት ሊንክ
▫️ t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
🛑👉የአት_ተራዊሕ ሶላት ቁጥሯ፦
በሰላት አት–ተራዊሕ ቁጥር ዙሪያ ዓሊሞች ብዙ ሀሳብ ሰንዝረዋል። የተሻለውና የተመረጠው ግን አስራ ኣንድ (11) ረክዓ ነው። ይህን በተመለከተ እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዓንሃ እንዲህ ብላለች:
(ما كان رسو الله يزيد في رمضان ولا في غيره على إحدى عشرة ركعة ) رواه البخاري في صحيحه في كتاب التهجد
«የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም በረመዳንም ሆነ ከረመዳን ውጭ ከአስራ አንድ ረክዓ አይጨምሩም ነበር።»
🛑👉የተሻለበትም ምክንያት፦
1– የነቢዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የዘወትር ተግባር መሆኑ።
2– እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዓንሃ የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም በየትኛውም ሁኔታም ሆነ ጊዜ ከአስራ ኣንድ ረክዓ በላይ የማይጨምሩ እንደነበር በማያሻማ ቃል በግልፅ መናገሯ።
3– እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዓንሃ ስለነቢዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የለሊት ሰላት አሰጋገድ ከሌሎች አንፃር በበለጠ ማወቋ፣ ምክንያቱም እናታችን ሰውዳ ረዲየላሁ ዓንሃ የለሊት (አዳር) ድርሻዋን ለዓኢሻ ሰጥታ ስለነበር።
4– እናም ነቢዩ ሙሐመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ዓኢሻ ጋ መሆን ያበዙ ስለነበር።
5– በለሊት ሰላት ዙሪያ ይህ የዓኢሻ ሐዲሥ ከሌሎች ሐዲሦች አንፃር በበለጠ ትክክለኛ ስለሆነ።
6– የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም "እኔ ስሰግድ ባያችሁኝ ሁኔታ ስገዱ" ስላሉ።
7– አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ "በእርግጥ ለእናንተ በመልዕክተኛው ላይ ጥሩ ዓርዓያ (መከተል) ሆነ (ተደረገ) ስላለ።
8– ነገ የቂያም ቀን አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ የሚጠይቀው "ለመልዕክተኞች ምንን መለሳችሁ" ብሎ ስለሆነ።
9– ነቢዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም በተብቃቁበት ጉዳይ መብቃቃት ስርዓት ስለሆነ።
10– ዒባዳ በመሰረቱ ተውቂፊ (በደሊል ላይ የተመረኮዘ) ስለሆነ።
11– ነቢዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ከሰገዱት ቁጥር በላይ መጨመር ነገሩን ልጓም አልባ ስለሚያስመስለው።
12– እናም በየትኛውም ጊዜ ማንኛውም ግለሰብ የፈለገውን ቁጥር እንዲጨምር በር ስለሚከፍት።
ኣይ የቀደምት ሰዎች ሰለፍ አስ–ሷሊሕ ከሰሩት እና ከጨመሩት ቁጥር በላይ መጨመር ከእነርሱ መንገድ መውጣት ይሆናል ከተባለ? መልሱ የሚሆነው: የሰለፍ አስ–ሷሊሕን መንገድ መከተል ግዴታ እንደሆነ ሁሉ እነርሱ (ሰለፍ አስ–ሷሊሕ) ሚከተሉዋቸውን የአላህን መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም መንገድ መከተል ደግሞ አማራጭ የሌለው ግዴታ ነው።
ይህ ከእነዚህ ከሁለቱ የትኛው ነው ከመከተል አንፃር የተሻለው? መልሱ ግልፅ ነው የነቢዩ ሙሐመድን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም መንገድ መከተል ነው።
ይ
ቀ
ጥ
ላ
ል
=
https://t.me/https_Asselefya1➭የጧት ዚክር
➲ዚክር የልብ ሀይል የአካል ብርታትና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው የቀልብ ምግብ ነው።
▪️ ከዚክር መዘንጋት ደግሞ የልብ ዋነኛና ትልቁ በሽታ ነው። ከዚክር የራቀች ቀልብ ልክ ቆሻሻ እየመጣ እንደሚጠራቀምባት ባዶ ቤት ናት።
የልጅነት ነገር... እንድህ የሆነ የለም ወይ በሉ?
አይ ልጅነት......! ልጅቷ ፈገግ አደረገችኝም መጨረሻ አሳዘነችኝ ልታዝለዉ ስትታገል ቅንጭላቷ ብሎ..ህ
#አንድ ለትዝታ አንድም ለፈገግታ
=
Repost from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
አቡ ረይስ ጀምሯል
https://s.imoim.net/eOvNnM?from=copy_link
📮ተ_ጋ_ብ_ዛ_ቹ_ሃ_ል
🔗🔗🔗⤵️⤵️⤵️
🕰 የፕሮግራሙ ሰዓት:-
🌌 ምሽት ፦ 02:30 በኢትዮ
🔎 አድራሻ ⤵️⤵️⤵️
(ዳሩ_ተውሒድ )🇸🇦 ኮድ (2⃣) የኢሞ ግሩፕ#⃣
🛜🚁. انقر على الرابط للانضمام إليها! https://s.imoim.net/eOvNnM?from=copy_link
📟 ምናልባት ሊንኩ ቴሌግራም እያላቹህ አላስገባቹህ ካለ ሊንኩን ኮፒ አድርጉና ኢሞ ላይ ለሌላ አካል ሸር በማድረግ ከዚያም ያንኑ በመጫን ሞክሩት ያስገባል ኢንሻ አሏህ።
🔗🔗🔗⤵️⤵️⤵️
https://s.imoim.net/eOvNnM?from=copy_link
