ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 852 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 282 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 561 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 852 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 23 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -196، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -3، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 22.02‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.06‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 052 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 840 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 24 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 852
المشتركون
-324 ساعات
-607 أيام
-19630 أيام
أرشيف المشاركات
مبارك عليكم الشهر رمضان كل عام وأنتم بخير رمضان كريم

አልሐምዱ ሊላህ! ሸዕባን አጠናቀናል። ቅዳሜ ረመዷን 1 ነው። = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor

‏عاجل: ‏رؤية هلال رمضان في تمير.. ‏وغدا السبت أول أيام رمضان بالسعودية .

ሙሓደራ 224 ⨳ ረመዳን ወደኛ እያንዣበበ ነው ⨳ ↪️ ከ ጁምዓ በፊት መስጂደል አቅሷ ከሚሴ የተደረገ 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed/8391

ጂዳ የወሚያ ሥራ እሚፈልጉ እህቶች ካሉ ጠይቂያቸው እሥኪ ለዛሬ 👆👆👆👆👆 የምትፈልጉ በቦት ኑ @Ass_selefyaa_bot

ራሴን በመሆኔ ላጣሁት ሰዉ አልቆጭም። =

ዛሬ ምሽቱን እዚህ ነን እንድትመጡ፡ ምሽት 3፡00 ላይ የትውውስና የፈታዋ ፕሮግራም ስላለን በጊዜ እንገናኝ ስንል ልናስታውሳችሁ ወደድን። ሊንኩን ለሌሎች በማባዛት የኸይር ተካፋይ ሁኑ።ወደ መልካም ያ
ዛሬ ምሽቱን እዚህ ነን እንድትመጡ፡ ምሽት 3፡00 ላይ የትውውስና የፈታዋ ፕሮግራም ስላለን በጊዜ እንገናኝ ስንል ልናስታውሳችሁ ወደድን። ሊንኩን ለሌሎች በማባዛት የኸይር ተካፋይ ሁኑ።ወደ መልካም ያመላከተ የሰሪው አይነት ምንዳ አለው። የስርጭት ሊንክ ▫️ t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed

🛑👉የአት_ተራዊሕ ሶላት  ቁጥሯ፦  በሰላት አት–ተራዊሕ ቁጥር ዙሪያ ዓሊሞች ብዙ ሀሳብ ሰንዝረዋል። የተሻለውና የተመረጠው ግን አስራ ኣንድ (11) ረክዓ ነው። ይህን በተመለከተ እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዓንሃ እንዲህ ብላለች: (ما كان رسو الله يزيد في رمضان  ولا في غيره  على إحدى عشرة ركعة ) رواه البخاري في صحيحه في كتاب التهجد «የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም በረመዳንም ሆነ ከረመዳን ውጭ ከአስራ አንድ ረክዓ አይጨምሩም ነበር።» 🛑👉የተሻለበትም ምክንያት፦ 1– የነቢዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የዘወትር ተግባር መሆኑ። 2– እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዓንሃ የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም በየትኛውም ሁኔታም ሆነ ጊዜ ከአስራ ኣንድ ረክዓ በላይ የማይጨምሩ እንደነበር በማያሻማ ቃል በግልፅ መናገሯ። 3– እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዓንሃ ስለነቢዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የለሊት ሰላት አሰጋገድ ከሌሎች አንፃር በበለጠ ማወቋ፣ ምክንያቱም እናታችን ሰውዳ ረዲየላሁ ዓንሃ የለሊት (አዳር) ድርሻዋን ለዓኢሻ ሰጥታ ስለነበር። 4– እናም ነቢዩ ሙሐመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ዓኢሻ ጋ መሆን ያበዙ ስለነበር። 5– በለሊት ሰላት ዙሪያ ይህ የዓኢሻ ሐዲሥ ከሌሎች ሐዲሦች አንፃር በበለጠ ትክክለኛ ስለሆነ። 6– የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም "እኔ ስሰግድ ባያችሁኝ ሁኔታ ስገዱ" ስላሉ። 7– አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ "በእርግጥ ለእናንተ በመልዕክተኛው ላይ ጥሩ ዓርዓያ (መከተል) ሆነ (ተደረገ) ስላለ። 8– ነገ የቂያም ቀን አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ የሚጠይቀው "ለመልዕክተኞች ምንን መለሳችሁ" ብሎ ስለሆነ። 9– ነቢዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም በተብቃቁበት ጉዳይ መብቃቃት ስርዓት ስለሆነ። 10– ዒባዳ በመሰረቱ ተውቂፊ (በደሊል ላይ የተመረኮዘ) ስለሆነ። 11– ነቢዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ከሰገዱት ቁጥር በላይ መጨመር ነገሩን ልጓም አልባ ስለሚያስመስለው። 12– እናም በየትኛውም ጊዜ ማንኛውም ግለሰብ የፈለገውን ቁጥር እንዲጨምር በር ስለሚከፍት።  ኣይ የቀደምት ሰዎች ሰለፍ አስ–ሷሊሕ ከሰሩት እና ከጨመሩት ቁጥር በላይ መጨመር ከእነርሱ መንገድ መውጣት ይሆናል ከተባለ? መልሱ የሚሆነው: የሰለፍ አስ–ሷሊሕን መንገድ መከተል ግዴታ እንደሆነ ሁሉ እነርሱ (ሰለፍ አስ–ሷሊሕ) ሚከተሉዋቸውን የአላህን መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም መንገድ መከተል ደግሞ አማራጭ የሌለው ግዴታ ነው። ይህ ከእነዚህ ከሁለቱ የትኛው ነው ከመከተል አንፃር የተሻለው? መልሱ ግልፅ ነው የነቢዩ ሙሐመድን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም መንገድ መከተል ነው። ይ   ቀ      ጥ          ላ               ል = https://t.me/https_Asselefya1

➭የጧት ዚክር ➲ዚክር የልብ ሀይል የአካል ብርታትና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው የቀልብ ምግብ ነው። ▪️ ከዚክር መዘንጋት ደግሞ የልብ ዋነኛና ትልቁ በሽታ ነው። ከዚክር የራቀች ቀልብ ልክ ቆሻሻ እየመጣ እንደሚጠራቀምባት ባዶ ቤት ናት።

የልጅነት ነገር... እንድህ የሆነ የለም ወይ በሉ? አይ ልጅነት......! ልጅቷ ፈገግ አደረገችኝም መጨረሻ አሳዘነችኝ ልታዝለዉ ስትታገል ቅንጭላቷ ብሎ..ህ #አንድ ለትዝታ አንድም ለፈገግታ =

لسوف أعد ياأمي أقبل رأسك الزكى =

ልብ ዉስጥ የሚገባ ከህፃን አንደበት ምክር እስኪ እናድምጠዉ ከልብ ሁነን ! =

📮ተ_ጋ_ብ_ዛ_ቹ_ሃ_ል 🔗🔗🔗⤵️⤵️⤵️ 🕰 የፕሮግራሙ ሰዓት:- 🌌 ምሽት ፦ 02:30 በኢትዮ 🔎 አድራሻ ⤵️⤵️⤵️ (ዳሩ_ተውሒድ )🇸🇦 ኮድ (2⃣) የኢሞ ግሩፕ#⃣ 🛜🚁. انقر ع
📮ተ_ጋ_ብ_ዛ_ቹ_ሃ_ል      🔗🔗🔗⤵️⤵️⤵️ 🕰 የፕሮግራሙ ሰዓት:- 🌌 ምሽት ፦ 02:30 በኢትዮ 🔎 አድራሻ ⤵️⤵️⤵️ (ዳሩ_ተውሒድ )🇸🇦 ኮድ (2⃣) የኢሞ ግሩፕ#⃣ 🛜🚁. انقر على الرابط للانضمام إليها! https://s.imoim.net/eOvNnM?from=copy_link 📟 ምናልባት ሊንኩ ቴሌግራም እያላቹህ አላስገባቹህ ካለ ሊንኩን ኮፒ አድርጉና ኢሞ ላይ ለሌላ አካል ሸር በማድረግ ከዚያም ያንኑ በመጫን ሞክሩት ያስገባል ኢንሻ አሏህ። 🔗🔗🔗⤵️⤵️⤵️ https://s.imoim.net/eOvNnM?from=copy_link