💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 925 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 260,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 542 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 925 名订阅者。
根据 13 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -161,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 22.47%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 14 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 925
订阅者
无数据24 小时
-487 天
-16130 天
帖子存档
صنائع المعروف التي تمتدُّ بها يد الإحسان لمعونة ذوي الحاجة، تدفع عن أهلها مصارع السُّوء، فكم فرَّجت همومهم، ونفَّست كروبهم، وأزاحت شرًّا نزل، وخففت بلاءً وقع، فأحسنوا إنَّ الله يُحبُّ المحسنين.
#تغريد_العصيمي
تلاوة_رائعة_من_سور_الأنعام_مريم_هود_الشيخ_سعود_الشريم_الشريمM4A.mp37.02 MB
ሴቶች እህቶቻችን ሆይ ፡-
በየ ሶሻል ሚዲያው አግቡን አጋቡን በማለት ራሳችሁን አታርክሱ ! አሏህ ባዘዘው መንገድ ቀጥ በሉና በቀጥተኛ በር ለመግባት ሞክሩ ። አሁን ያለችሁበት መንገድ በሰዎች ላይ ፈተና ከመፍጠርና እናንተን ከማርክስ ውጭ ሌላ ጥቅም የለውም ደሞም የ ዘራፊዎችና የ" ሞካሪዎች " ሲሳይ መሆናችሁን ብትጠነቀቁ ጥሩ ነው ! የተቆርቋሪ ወንድም ምክር አድርጋችሁ ብታስቡት መልካም ነው !
https://t.me/Muhammedsirage
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
እጅግ መጥፎ ሰው ማለት ካንተ በተጣላ ጊዜ ዉለታህን የሚዘነጋ፣ ስትኮራረፉ ሚስጢርህን የሚያባክን፣ ጥሩነትህ የሚክድ ስላንተም የሌለብህን ነገር የሚያወራ ነው፡፡
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
ማሻ አላህ ለዚህ በቃሺ ቡና አጣጨ የስደት ጓዴ እንኳን ደስ ያለሽ በይ ዘና ፈታ በይልኝ በገጠር ...🥀 ኑ የሚል ቅስቀሳ አለዉ መጣንልሽ እኛም...
Repost from 🛍𝑹𝑬𝑾𝑫𝑨 𝑪𝑶𝑳𝑳𝑬𝑪𝑻𝑰𝑶𝑵 🇦🇪🇪🇹🛍
ሀገር ቤት በእውነቱ ደስ የሚል ነገር አለው አረ እንደው ወደ ጓሮ ጎራ ካላቹ ውጡ ውጡ አይልም አላሁመ ባሪክ
የደከመ ልባቹን ቀጭንቀት የተወጠረ አይምሮዋቹን ፅድት ያደርጋል
ከሁለም በላይ ደግሞ የአላህን ታላቅነት፣ የሱን የበላይነት ፣ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ መሁኑን ፣ የማስተነበር ችሎታው ድንቅ መሆንኑ ትገነዘባላቹ በቻ ትደነቀላቹ ።
የሀገር ቤት ውበት የተለየ ነው ሀቂቃ ሂዱ ሂዱ አይልም እኮ ሱብሀነ አሏህ።
https://t.me/beyt_nisa_selefyat1
በጣም ከሚገርሙኝ እና ስራቸዉ በሳቅ ድክም እስክል የሚያስቁኝ ሰዎች መካከል፦ እነሱ የሚሉት ሁሉ በይ ያልንሺ አድርጊ ብለዉ አይ ብየ ዝም ብያቸዉ! ከዛ ስልክ ቁጥር ቀይረዉ ሙልጭ አድርገዉ ሰድበዉ ካበቁ በኋላ በማቃቸዉ ስልክ ቁጥራቸዉ ጥሩ ጥሩ የሚሆኑ ሰዎች ናቸዉ ! እረ ተዉ ወገን ! ሁለት ፊት አንሁን ¡ ይሄ ቴሌግራም ስንቱ ጋር ያገናኛል ? እረፉ ስልክ ቁጥር ስለተቀየረ ማንነት አይቀየርም በተለይ ብዙ የምንገናኝ ሰዎች ፀሁፋችሁ እናቃለን አትሸወዱ! ስድብ አይለጠፍም ግን ለተሳዳቢ አካል ነዉር ነዉ እሺ ስድብ ያላዋቂዎች መገለጫ ነዉ !
=
ያጣነው ሁሉ ክስረት አይደለም።
አንዳንዱን ሰው ማጣት ትልቅ ረፍት ነው። እንኳን ተገላገልኩት የሚያስብሉ ብዙ ማጣቶች አሉ። ስለዚህ በምትኩ ምን እንደታቀደለን አናውቀውምና በትእግስት መጠበቅ ነው የሚገባው።
=
t.me/https_Asselefya1_أتى_أمر_الله_فلا_تستعجلوه_تلاوة_قديمة_تفوق_الخيال_للشيخ_د_سعود.mp37.75 MB
قال الشيخ إبن عثيمين رحمه الله:
"ما خَرجنا لِنَعيشَ في الدُّنيا كما تَعيشُ البَهائم، نَأكُل ونَشرب وننام فَقَط!، ولَكِن خَرجنا لِكَي نعدَّ الزَّادَ للآخِرَة"
📚شرح الكافية الشافية ص ٣٧٩ ج ٤
«
ለምትጎነጨው ውሃ እንኳን ቢሆን ከሰዎች ፈላጊ ሆነህ በቀረብካቸው ቁጥር፤ እነርሱ ዘንድ የሚኖርህም ክብር በዚያው ልክ ይወርዳል። »
ሸይኩል ኢስላም ኢብን ተይሚያ ረሂመሁላህ
【"መጅመዐል ፈታዋ"(1/29)】
” وَمَتَى احْتَجْتَ إلَيْهِمْ - وَلَوْ فِي شَرْبَةِ مَاءٍ - نَقَصَ قَدْرُكَ عِنْدَهُمْ بِقَدْرِ حَاجَتِكَ إلَيْهِمْ “
شيخ الإسلام إبن تيمية: رحمه الله
=
t.me/https_Asselefya1Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
የእርዳታ ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ሊንክ ነው
ሼር አድርጉት ሊጀመር ነው!
https://t.me/AbuSufiyan_Albenan?livestream=839a252b0c6d2b21f2
Repost from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድ ቤተሰቦች የጀመአ ስራ ፈልጉ ብዙ ስራ ፈተዉ ተቀመዉ የቆዩ የሱና እህቶች አሉ እንተባበር።
ካለ በዚህ አሳዉቁን
@Hayat_Bint_Seid_Aselefly
ጅዳ መካ መዲና እኒህ ቦታዎች
