ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 269 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 126,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 371

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 269 名订阅者。

根据 09 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 6,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 16.40%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.72% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 340 次浏览,首日通常累积 1 244 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

凭借高频更新(最新数据采集于 10 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 269
订阅者
-124 小时
-127
+630
帖子存档
🚫ህልም ለሁሉም አይነገርም! ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لا تَقُصُّوا الرُّؤيا إلا على عالمٍ أو ناصحٍ﴾ “ህልም ካያችሁ ለማንም አትንገሩ። ለአሊም ወይንም ለምትወዱት
🚫ህልም ለሁሉም አይነገርም! ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لا تَقُصُّوا الرُّؤيا إلا على عالمٍ أو ناصحٍ﴾ “ህልም ካያችሁ ለማንም አትንገሩ። ለአሊም ወይንም ለምትወዱት መልካም መካሪ ሰው ካልሆነ በቀር።” 📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 119 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 👆 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 📱፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📱፦ https://bit.ly/486xnrS 📱፦ https://bit.ly/41zEZkk 📱፦ https://bit.ly/4arMbTx 📱፦ https://bit.ly/41tIUPv 📱፦ https://bit.ly/3UTTSwh

በርቀት ተመራርጣችሁ ኒካህ ካደረጋችሁ በኋላ የሚያማምሩ የፍቅር ቃሎች በመጠቀም ግንኙነታችሁን አጠናክሩ በአካል ተገናኚታችሁ አብራችሁ ፍቅራችሁ ለመቋደስ ብቁ ነገር አትወራወሩ ተቻቻሉ ! የሰዉ ወሬ በመስማት ግንኙነታችሁ በአየር ላይ አታስቀሩት ! እንደምንም ታግሳችሁ በአካል አብራችሁ ኑሩ! ፍቅር ሀያል ነዉ። ኑሩት! አትጨቃጨቁ አትሰዳደቡ! ተከባበሩ ተመካከከሩ! ከተከባበሩ ከተመካከሩ የማይፈታ ችግር የለም ብቻ በምክክር ወቅት ልባችሁ አስፉ! አርቃችሁ አስቡ! =

"ከልጅነቴ ጀምሮ ንግስት መሆን እመኝ ነበር ይኸው እድሜ ላአንተ የኔ ንጉስ ንግስት ሆኛለው ! የኔ ፍቅር አንተን ካወኩባት ከዛች ደቂቃ ጀምሮ እየተሰማኝ ያለው ስሜት በሂወት ዘመኔ ተሰምቶኝ አያውቅም! አላህ ህልማችንን አሳክቶት አብረን ምንኖረው ቀን ይናፍቀኛል ..! ደሞ በጣም ናፍቀሀኛል!                         ┄┅┅┄┅✶🌺✶┅┄┅┅┄ "በርቀት ኒካህ ላይ ላለሺዉ ለአንች ነዉ! ለሱ ላኪለት¡  እ¡         ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌                          ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

በኢማን በተቅዋ መጠንከር  እዉቀትን መቅሰም ከችግሮች ያወጣል። = t.me/https_Asselefya1

📍 ተከታይህ ከህሊና ድህነት አያድንህም፤ ሃብት ንብረትህ አስተሳሰብህን አይቀርፅም፤ ወዳጆችህ ውስጣዊ ሰላም አይሰጡህም። በእውነት ካልተመራህበስረዓት ማሰብ ካልቻልክጥያቄህን ካልመረጥክ፣ ተግባርህን ካልቆጠብክ ጉዞህን እንጂ መውደቂያህን  አታስተውልም፤ ጭብጨባውን እንጂ ስህተትህን አትረዳምድጋፍህ እንጂ ጥፋትህ አይገባህም። = t.me/https_Asselefya1

" ናፍቆት በሽታ ነው አይደል? በተለይ ማይመጣን መጠበቅ! ┄┅┅┄┅✶✶┅┄┅┅┄               ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

🔖 ሸይኽ በክር አቡ ዘይድ እንዲህ አሉ፦ «የሴቶች መበላሸት የመጀመሪያው ምክንያት የወንዶች መዘናጋት ነው።» = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🔖 ሸይኽ በክር አቡ ዘይድ እንዲህ አሉ፦ «የሴቶች መበላሸት የመጀመሪያው ምክንያት የወንዶች መዘናጋት ነው።» = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

ይህ የመሰለ ፀጋ ቤት ሲኖር.... አስባችሁታል ¡

ከቶ ለምን አታስታዉሱኝ የጀመርኩት ስዘነጋ እ?

ثلاثةِ الأصولِ  وأدِلتِهَا ⎙ ክፍል ❺ = t.me/https_Asselefya1