ar
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 265 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 126 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 371 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 265 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 09 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 6، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -1، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 16.40‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 8.72‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 2 340 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 244 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 10 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

14 265
المشتركون
-124 ساعات
-127 أيام
+630 أيام
أرشيف المشاركات
ይናፍቃል መካ ! ያለሁበት ኑሮ ጠፍሮ ባያስረኝ በቀልቤማ መካ ቀጠሮ ነበረኝ ! ናፈቀኝ መዲና ናፈቀኝ ዓረፋ' ነፍሴ ከነፈብኝ ወደ ሙዝደሊፋ ልቤ ተሰደተ አደረብኝ ሚና ና እያለ እየጠረኝ የሐጅ ጎዳና ሙሐመድሲራጅ ሙ ኑር https://t.me/Muhammedsirage

5ኛ ሐዲስ የአርበኡነ ነወውያ ትምህርት የስርጭት ሊንክ t.me/AbuOubeida?livestream=bfe05d9856b2e6df20

አንድ ቀን አለ ......! ለልባችሁ አንድ ቀን እንዳለ ንገሩት። አዎ የሆነ ቀን አለ። ደስተኛ የምትሆኑበትስትመኙት የነበረውን ነገር የምታገኙበትና ከደስታችሁ የተነሳ «ጌታዬ ሆይ በከንቱ እንደማታስቀረኝ አውቅ ነበር» የምትሉበት አንድ ቀን አለ። ትናንትም ያልነበር ሊሆን ይችላል ዛሬም ላይሆን ይችላል ነገር ግን አንድ ቀን አለ። ተስፋችሁን መቼም ቢሆን እንዳትጥሉት። ተስፋ እንዳትቆርጡ ሙዕሚን ተስፋ አይቆርጥም። «ደስተኝነት ምንድነው?!» ስትባሉ «እኔ ያለሁበት ሁኔታ ነው » ብላችሁ የምትመልሱበትን አንድ ቀን አለ አብሺሩ ያንን ቀን በትዕግስት ጠብቁ!! አሁን ያላችሁበት እንደነበር ይወራል። ኢንሻአላህ ✍እህታችሁ እሙ ፋሩቅ http://t.me/https_Asselefya1

🔖 ቀደምቶቻችን እንዲህ ነበሩ የመጨረሻቸዉ ነገር ፍራቻቸዉ.. اللهم إنا نسألك حسن الخاتمة ..... =

~ የሚያስቀና ቤተሰብ ! አላሁመ ባሪክ =

እኔ የምለዉ የላችሁምዴ እ 👀

የግጥም ሞያ ያላችሁ ለአንድት ሀጃ ፈልጌችሁ ነዉ ኑማ በቦት ፦ @Ass_selefyaa_bot

+1
ቴክኖሎጅ እ order እያዘጋጀች ነዉ ህእ¡

ሚስቱን ዉጭ ሀገር ሽጦሁልጊዜ በመሀከላቸው የሆነ ክፍተት በተፈጠረ ቁጥር ሲጣሉ ሲታረቁ ልቡን የሚያሳምም ስንት አለ! ጥፋቱ ያንተው ነው ቻለው። #ምን_ይባላል ሌላ¡¡

አላገባህም? አይዞህ አትተክዝ አትዘን የብቸኝነት ስሜት አይሰማህ ዱአ አድርግ ኢንሻ አላህ በቅርቡ አላህ ምን የመሰለች ሸጋ ሴት ይወፍቅህል… =

🛑አሁን ቀጥታ ስርጭት ፈጠን ብለዉ በፈለጉት ይግቡ!! 🎙ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን👇 https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream 🎙ሸይኽ አወል አቡ ዐማር👇 https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=16c2cf09e1e62298e9 🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም 👇 https://t.me/AbumuslimAlarsi?livestream =

እኩል ስፍር የኔ... አዎ! እኔ እስከ ማውቀው ፍቅር ሙሉ ሀይል ነው ፣ ከኛ በላይ ያለው ካቅም በላይ ሲሆን ነብስ የሚያቃጥለው የሚከነክነው ፣ የሚቆረቁረው እንቅልፍ የሚያሳጣው    አዎ!እርግጥ ነው ፦ ፍቅር ጉልበት አለው ሁሉን የሚገታ የጎበዝ አለቃን ልኩን የሚያሳየው አዝ'ሎ ሚረታ እውቁን ጥበበኛ አላውቄ የሚያረግ ቀምቶት ጨዋታ ፍቅር እኮ ሀያል ነው  ደርሶ ሲበረታ!     ሲበረታ ፍቅር ፦ ንጉስም!ያፈቅራል፣ አፍቅሮ ዝቅ ይላል ቱጃርም! ያፈቅራል ሀብቱም ዋጋ ያጣል ጀግናም !ሰው ያፈቅራል ለፍቅር ይወድቃል ድሀም ሰው ያፈቅራል ፍቅር ያሸንፋል!   #ፍቅር منقول

~ ያለኔ ደህንነት ከተሰማችሁ እመኑኝ መቼም ቢሆን ወደ ህይወታችሁ ተመልሼ አልመጣም። =

ሁሌም «አላህ ሆይ ለወደደኝ የምበጅ፣ የወደድኩት ደግሞ የሚበጀኝ አድርግልኝ!» ብላችሁ ዱዓ አድርጉ። ከዚያ በኋላ የምታገኙት ነገር ከዱዓችሁ ውስጥ አላህ ለእናንተ የመረጠላችሁን እንደሆነ ለማስተዋል ምልክት ይሆናችኋል። አላህ የመረጠለትን የጠላ በእርግጥም የአላህን አዋቂነት ዘንግቷልና አላህ ይምራው። ልባቸውን በአላህ ውሳኔ ላይ ባረጋጉት ላይ የአላህ ሰላም ይስፈን። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

🔖 ሰዎችን ለማሳቅ ብለህ ዉሸትን የምታወራ ወዬልህ ‼️

መከበር  ከመወደድ የበለጠ ክብደት አለዉ። ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

ጎግል አለ ፦ እኔ ጋር ሁሉም አለ ፌስቡክ አለ ፦ ሁሉንም ሰዉ አቃለሁ ዋትሳፕ፦ ከሁላችሁም ያስበልጡኛል አለ ኢንተርኔት አለ ፦ እናንተ ያለ እኔ ምንም ናችሁ መብራት አለ ፦ ዝም ትላላችሁ ወይስ ሁላችሁንም ላጥፋችሁ ?! በሉ ፈገግ ብላችሁ እደሩልኝ 👋

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 - إحصائيات وتحليلات قناة تيليجرام @https_asselefya1