uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Відкрити в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 13 925 підписників, посідаючи 6 260 місце в категорії Релігія і духовність та 2 542 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 13 925 підписників.

За останніми даними від 13 жовтня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -161, а за останні 24 години на 0, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 22.47%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає N/A% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 0 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 0 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 0.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 14 жовтня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

13 925
Підписники
Немає даних24 години
-487 днів
-16130 днів
Архів дописів
صنائع المعروف التي تمتدُّ بها يد الإحسان لمعونة ذوي الحاجة، تدفع عن أهلها مصارع السُّوء، فكم فرَّجت همومهم، ونفَّست كروبهم، و
صنائع المعروف التي تمتدُّ بها يد الإحسان لمعونة ذوي الحاجة، تدفع عن أهلها مصارع السُّوء، فكم فرَّجت همومهم، ونفَّست كروبهم، وأزاحت شرًّا نزل، وخففت بلاءً وقع، فأحسنوا إنَّ الله يُحبُّ المحسنين. #تغريد_العصيمي

تلاوة_رائعة_من_سور_الأنعام_مريم_هود_الشيخ_سعود_الشريم_الشريمM4A.mp37.02 MB

" አትችይም ተብለሽ ችለሽ እንደመገኘት በቀል የለም። 💪 =

ሴቶች እህቶቻችን ሆይ ፡- በየ ሶሻል ሚዲያው አግቡን አጋቡን በማለት ራሳችሁን አታርክሱ ! አሏህ ባዘዘው መንገድ ቀጥ በሉና በቀጥተኛ በር ለመግባት ሞክሩ ። አሁን ያለችሁበት መንገድ በሰዎች ላይ ፈተና ከመፍጠርና እናንተን ከማርክስ ውጭ ሌላ ጥቅም የለውም ደሞም የ ዘራፊዎችና የ" ሞካሪዎች " ሲሳይ መሆናችሁን ብትጠነቀቁ ጥሩ ነው ! የተቆርቋሪ ወንድም ምክር አድርጋችሁ ብታስቡት መልካም ነው ! https://t.me/Muhammedsirage

እጅግ መጥፎ ሰው ማለት ካንተ በተጣላ ጊዜ ዉለታህን የሚዘነጋ፣ ስትኮራረፉ ሚስጢርህን የሚያባክን፣ ጥሩነትህ የሚክድ ስላንተም የሌለብህን ነገር የሚያወራ ነው፡፡ =t.me/AbuSufiyan_Albenan

ማሻ አላህ ለዚህ በቃሺ ቡና አጣጨ የስደት ጓዴ እንኳን ደስ ያለሽ በይ ዘና ፈታ በይልኝ በገጠር ...🥀 ኑ የሚል ቅስቀሳ አለዉ መጣንልሽ እኛም...

ሀገር ቤት በእውነቱ ደስ የሚል ነገር አለው አረ እንደው ወደ ጓሮ ጎራ ካላቹ ውጡ ውጡ አይልም አላሁመ ባሪክ የደከመ ልባቹን ቀጭንቀት የተወጠረ አይምሮዋቹን ፅድት ያደርጋል ከሁለም በላይ ደግሞ የአላ
+2
ሀገር ቤት በእውነቱ ደስ የሚል ነገር አለው አረ እንደው ወደ ጓሮ ጎራ ካላቹ ውጡ ውጡ አይልም አላሁመ ባሪክ የደከመ ልባቹን ቀጭንቀት የተወጠረ አይምሮዋቹን ፅድት ያደርጋል ከሁለም በላይ ደግሞ የአላህን ታላቅነት፣ የሱን የበላይነት ፣ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ መሁኑን ፣ የማስተነበር ችሎታው ድንቅ መሆንኑ ትገነዘባላቹ በቻ ትደነቀላቹ ። የሀገር ቤት ውበት የተለየ ነው ሀቂቃ ሂዱ ሂዱ አይልም እኮ ሱብሀነ አሏህ። https://t.me/beyt_nisa_selefyat1

በጣም ከሚገርሙኝ እና ስራቸዉ በሳቅ ድክም እስክል የሚያስቁኝ ሰዎች መካከል፦ እነሱ የሚሉት ሁሉ በይ ያልንሺ አድርጊ ብለዉ አይ ብየ ዝም ብያቸዉ! ከዛ ስልክ ቁጥር ቀይረዉ ሙልጭ አድርገዉ ሰድበዉ ካበቁ በኋላ በማቃቸዉ ስልክ ቁጥራቸዉ ጥሩ ጥሩ የሚሆኑ ሰዎች ናቸዉ ! እረ ተዉ ወገን ! ሁለት ፊት አንሁን ¡ ይሄ ቴሌግራም ስንቱ ጋር ያገናኛል ? እረፉ ስልክ ቁጥር ስለተቀየረ ማንነት አይቀየርም በተለይ ብዙ የምንገናኝ ሰዎች ፀሁፋችሁ እናቃለን አትሸወዱ! ስድብ አይለጠፍም ግን ለተሳዳቢ አካል ነዉር ነዉ እሺ ስድብ ያላዋቂዎች መገለጫ ነዉ ! =

ያጣነው ሁሉ ክስረት አይደለም። አንዳንዱን ሰው ማጣት ትልቅ ረፍት ነው። እንኳን ተገላገልኩት የሚያስብሉ ብዙ ማጣቶች አሉ። ስለዚህ በምትኩ ምን እንደታቀደለን አናውቀውምና በትእግስት መጠበቅ ነው የሚ
ያጣነው ሁሉ ክስረት አይደለም። አንዳንዱን ሰው ማጣት ትልቅ ረፍት ነው። እንኳን ተገላገልኩት የሚያስብሉ ብዙ ማጣቶች አሉ። ስለዚህ በምትኩ ምን እንደታቀደለን አናውቀውምና በትእግስት መጠበቅ ነው የሚገባው። = t.me/https_Asselefya1

_أتى_أمر_الله_فلا_تستعجلوه_تلاوة_قديمة_تفوق_الخيال_للشيخ_د_سعود.mp37.75 MB

إِنَّ إِلَيْنَا إِيَابَهُمْ መመለሻቸው ወደእኛ ብቻ ነው፡፡ =

قال الشيخ إبن عثيمين رحمه الله: "ما خَرجنا لِنَعيشَ في الدُّنيا كما تَعيشُ البَهائم، نَأكُل ونَشرب وننام فَقَط!، ولَكِن خَرجن
قال الشيخ إبن عثيمين رحمه الله: "ما خَرجنا لِنَعيشَ في الدُّنيا كما تَعيشُ البَهائم، نَأكُل ونَشرب وننام فَقَط!، ولَكِن خَرجنا لِكَي نعدَّ الزَّادَ للآخِرَة"
📚شرح الكافية الشافية ص ٣٧٩ ج ٤

« ለምትጎነጨው ውሃ እንኳን ቢሆን ከሰዎች ፈላጊ ሆነህ በቀረብካቸው ቁጥር፤ እነርሱ ዘንድ የሚኖርህም ክብር በዚያው ልክ ይወርዳል። » ሸይኩል ኢስላም ኢብን ተይሚያ ረሂመሁላህ 【"መጅመዐል ፈታዋ"(1
« ለምትጎነጨው ውሃ እንኳን ቢሆን ከሰዎች ፈላጊ ሆነህ በቀረብካቸው ቁጥር፤ እነርሱ ዘንድ የሚኖርህም ክብር በዚያው ልክ ይወርዳል። » ሸይኩል ኢስላም ኢብን ተይሚያ ረሂመሁላህ 【"መጅመዐል ፈታዋ"(1/29)】 ” وَمَتَى احْتَجْتَ إلَيْهِمْ - وَلَوْ فِي شَرْبَةِ مَاءٍ - نَقَصَ قَدْرُكَ عِنْدَهُمْ بِقَدْرِ حَاجَتِكَ إلَيْهِمْ “ شيخ الإسلام إبن تيمية: رحمه الله = t.me/https_Asselefya1

የእርዳታ ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ሊንክ ነው ሼር አድርጉት ሊጀመር ነው! https://t.me/AbuSufiyan_Albenan?livestream=839a252b0c6d2b21f2

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድ ቤተሰቦች የጀመአ ስራ ፈልጉ ብዙ ስራ ፈተዉ ተቀመዉ የቆዩ የሱና እህቶች አሉ እንተባበር። ካለ በዚህ አሳዉቁን @Hayat_Bint_Seid_Aselefly ጅዳ መካ መዲና እኒህ ቦታዎች