💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 809 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 304,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 576 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 809 名订阅者。
根据 30 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -204,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 27.29%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.08% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 770 次浏览,首日通常累积 840 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 31 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 809
订阅者
-424 小时
-467 天
-20430 天
帖子存档
🔴አሁን ቀጥታ ስርጭት ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
📚ኪታብ፦ ተውጅሀት ሊልሙዕሚናት ሀውለ አት_ተበሩጅ ወሱፉር
🎙በወንድም አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን
ተ
ጀ
መ
ረ
👉ሸር አድርጉት ተቀላቀሉ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=7c20006218f4135b68
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🔖ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
«ቅድሚያ ለተሒድ እና ለሱና»
√ በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
أبي عبد الله إبن خيرو= https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
መልካም ጓደኛ የስኬት ቁልፍ
እንደሚሆነው ሁሉ መጥፎ እና ሰነፍ ጓደኛ ደግሞ የውድቀት ቁልፍ ነው።
= t.me/Nisau_As_Selefiya•• قال الإمام ابن القيم رحمه الله
الشأن في عمرك؛ وهو وقتك الذي بين الوقتين؛
فإن أضعتَـه أضعتَ سعـادتَك ونجـاتك؛ وإن حفظتَه مع إصلاح الوقتين اللَّذين قبله وبعده بما ذُكِرَ نجوتَ وفُزتَ بالراحـة واللَّـذَّةِ والنعيــم؛ وحـفـظُـهُ أشقُّ من إصلاح ما قبله وما بعده؛ فإنّ حفظه: أن تُلزِمَ نفسَك بما هو أولى بها وأنفعُ لها وأعظمُ تحصيلًا لسعادتها وفي هذا تفاوت الناس أعظم تفاوتٍ".
الفــوائــــد لابن القيّم (١٦٩)=
ተደጋጋሚ ኀጢአት ቅጣት አለው።
~ ትለምደውና ልብህ ላይ ይደፈደፋል።
~ መልካምና መጥፎ ይደበላለቅብሃል።
~ ሸርና ኸይር መለየት ይሳንሃል።
~ የዒባዳን ጣእም ይነሳሃል።
~ የዚክርን ጥፍጥና ታጣለህ።
~ ሶላት ቢያልፍህ ግድ አይኖርህም።
~ ጀማዓ መኖሩን ጭራሽ ትዘነጋለህ።
~ ሱብሒ ይረፍድብሃል።
~ ቁርአንን ጨርሶውኑ የት እንዳለ ትረሳለህ።
~ ድሮ ኀጢአት ነው ብለህ ታስበው የነበረ ዛሬ ጽድቅ መስሎ ከታየህ በርግጥም ሃርድ ዉስጥ ነው።
=t.me/Sle_qelbachn1
🔖
ማንነትሺን በወሬ ሳይሆን በተግባር አሳይ ! ንግግር ሊዋሽ ይችላል ድርጊት ግን ሁሌም እዉነት ነዉ።
=
t.me/https_Asselefya1√ ሒጃብ ከመልበስ ምን ከለከለሽ ⁉️
♕ ክፍል ➄
🛑👉ስምንተኛዉ ምክንያት፦ "ሒጃብ ዋጂብ እንደሆነ አውቃለሁ ነገር ግን አላህ ሒዳያ ሲሰጠኝ እለብሳለሁ።"
ትላለች ይህቺን እህታችን እስከ አሁኗ ሰኣት ድረስ የሒዳያን መንገድ ለማግኘት የሄደችበትን ርቀትና ያደረገችውን ጥረት እንጠይቃታለን። ሁላችንም እንደምናውቀው አላህ በጥበቡ ለሁሉም ነገር ምክንያት አበጅቷል። ከዚህም ውስጥ በሽተኛ ይሻለው ዘንድ መድሀኒት ይወስዳል። መንገደኛም መዳረሻ ይሆነው ዘንድ መጓጓዣ ይፈልጋል። ምሳሌዎቹ ብዙ ናቸው። ይህችስ እህታችን ቅኑን መንገድ ለማግኘት ከልቧ ጥራለች? ሰበቦቹንስ አድርሳለች? ፈጣሪዋ እንዳዘዛት በንፁህ ልቧ የቅናቻን መንገድ እንዲሰጣትስ ተማፅናለች? " ቀጥተኛዋን መንገድ ምራን" ፋቲሓ 6 "መልካም ሴቶች ጋር መቀማመጥ በቅናቻ ላይ ለመዘውተርና በዲን ላይ ለመፅናት በዋናነት የሚጠቀስ ምክንያት ነው።"
🔖 ማጠቃለያ፦ ይህቺ እህት እህታችን የቅናቻን መንገድ ሰበቦችን ለማግኘት ከልቧ ብትጥር ኖሮ ሂዳያን አላህ ይሰጣት ነበር።
🛑👉ዘጠነኛው ምክንያት፦ ሂጃብ የምለብስበት ግዜዬ ገና ነው። እኔ ገና ልጅ ነኝ ትልቅ ስሆንና ሐጅ ካደረግኩ ቡኋላ ሒጃብ እለብሳለሁ!" ትላለች። እህቴ ሆይ የሞት መልአክ ደጃፍሽ ዘንድ በተጠንቀቅ ቆሞ ድንገት በርሽን ባላሰብሽው ሰኣት ሊከፍተው የአላህን ትእዛዝ እየተጠባበቀ መሆኑን እወቂ። አላህ እንዲህ ይላል "ለህዝብም ሁሉ የተወሰን ጊዜ አላቸው ጊዜያቸውም በመጣ ወቅት አንዲት ሰዐት አይቆዩም።(ከጊዜውም) አይቀድሙምም" አልዐእራፍ 34
🔖 እህቴ ሆይ ሞት ህፃን አወቂ ብሎ አይለይም። ከሂጃብ ርቀሽ በተጣበቁ ቀሚሶች ተራቁተሽ ድንገት አስደንጋጩ ሞት ሊመጣብሽ ይችላል። እህቴ ሆይ የአላህን ትእዛዝ እሺ በማለት ከቀዳሚዎቹ እንስት አማኞች ጎራ አሁኑኑ ተሰለፊ። “ከጌታችሁ ወደ ሆነች ምህረት፣ ወርዷ እንደ ሰማይና ምድር ወደሆነችም ገነት ተሽቀዳደሙ ለእነዚያ በአላህና በመልክተኞቹ ላመኑት ተዘጋጅታለች” አልሀዲድ 21
🔖እህቴ ሆይ! አላህን በመርሳትሽ በዱንያም በአኼራም እዘነቱን ገፎሽ ነፍስሽን የምትረሺ ሆነሽ የአላህ ሐቅ በመዘንጋት ለኪሳራ እንዳትዳረጊ። ዛሬን እንጂ ነገን ማወቅ አትችይም። ስለዚህ ዛሬውኑ ተለወጪ። ትእዛዙን አክብሪ። አላህ እንዲህ ይላል "እንደነዚያንም አላህን እንደረሱትና ነፍሶቻቸወን እንዳስረሳቸው(ሰዎች) አትሁኑ። እነዚያ እነርሱ አመጸኞቹ ናቸው"አልሐሽር 19"
🛑👉እህቴ ሆይ በዚህ ለጋ እድሜሽ ሂጃብን መተውና ሌሎች ወንጀሎችን ከመዳፈር መራቅ አለብሽ። አላህ ቅጣቱ የበረታ እንዲሁም በቂያማ እለት ህይወትሽን በተለይ የወጣትነት እድሜሽን በምን እንዳሳለፍሽው ይጠይቀሻል። ማጠቃለያ፦ ምኞትሽን አታርዝሚ ነገን እኖራለሁ ብለሽ አትተማመኚ።
ይ
ቀ
ጥ
ላ
ል
=
https://t.me/https_Asselefya1~የትኛውም ዳዒ፣ ታዋቂ፣ አዋቂ(?) የምትሉት ሰው ለሚወዳቸው ሰዎችና እጅግ ለቀረባቸው ሰዎች ካልሆነ በቀር የማይገልጣቸው ቀሽም ባህሪዎች ይኖሩታል። በአደባባይ በቃላቱ፣ በንግግሩ፣ በፅሁፉ መልካም መልካሙን የሚያስታውስ ሁሉ የግላችሁ ብታደርጉት ልባችሁን ደስተኛ የሚያደርገው አይምሰላችሁ። ሰው የሚመስለውን ብቻ ሳይሆን የማይመስለውንም ይመስላል።
ግዴለሽም መልካም ብለሽ ካሰብሸው ሰው ላይ የሚገጥሙሽን ቀሽም ባህሪዎች ለመረዳት ሞክሪ። ግዴለህም ከጠበቅካት ውጪ የማትገምተው ባህሪ ይኖራታልና ስትገልጠው አትሸበር፣ ሰው ነች። ልብ በሉ ሰው በወደደው በኩል ለመሰበር እጅጉን ቅርብ ነው። ሰው በሚወደው በኩል እራሱን የሚጠብቅበት ድንበር ልል ነው። ሰው በሚወደው በኩል ጥንካሬው ሊከዳው እጅጉን ቅርብ ነው።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
