ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Открыть в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 13 814 подписчиков, занимая 6 308 место в категории Религия и духовность и 2 574 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 13 814 подписчиков.

Согласно последним данным от 29 октября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -207, а за последние 24 часа — -14, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 25.87%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 6.08% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 3 575 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 840 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 30 октября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

13 814
Подписчики
-1424 часа
-457 дней
-20730 дней
Архив постов
የወንጀል ገፅታዎች.mp35.38 MB

🔖ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል «ቅድሚያ ለተሒድ እና ለሱና» √ በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ أبي عبد الله إبن خيرو = https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🔖ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል «ቅድሚያ ለተሒድ እና ለሱና» √ በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
أبي عبد الله إبن خيرو
= https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

القارئ_هزاع_البلوشي_ولا_تقولن_لشيء6.15 MB

መልካም ጓደኛ የስኬት ቁልፍ እንደሚሆነው ሁሉ መጥፎ እና ሰነፍ ጓደኛ ደግሞ የውድቀት ቁልፍ ነው። = t.me/Nisau_As_Selefiya

•• قال الإمام ابن القيم رحمه الله الشأن في عمرك؛ وهو وقتك الذي بين الوقتين؛ فإن أضعتَـه أضعتَ سعـادتَك ونجـاتك؛ وإن حفظتَه مع إصلاح الوقتين اللَّذين قبله وبعده بما ذُكِرَ نجوتَ وفُزتَ بالراحـة واللَّـذَّةِ والنعيــم؛ وحـفـظُـهُ أشقُّ من إصلاح ما قبله وما بعده؛ فإنّ حفظه: أن تُلزِمَ نفسَك بما هو أولى بها وأنفعُ لها وأعظمُ تحصيلًا لسعادتها وفي هذا تفاوت الناس أعظم تفاوتٍ".
‏‌‏ الفــوائــــد لابن القيّم (١٦٩)
=

🔖 ቁርአን  በቴሌግራም «voicechat» መቅራት የምትፈልጉ   ኑ !  በጣም ዝቅተኛ ክፍያ ነዉ! በተጅዊድ ለመቅራት የምትፈልጉ  ያለ መሰላቸት ቀጥ በላችሁ የምትቀሩ ብቻ።       ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓ @Kireat1    @Kireat1  @Kireat1

ተደጋጋሚ ኀጢአት ቅጣት አለው። ~ ትለምደውና ልብህ ላይ ይደፈደፋል። ~ መልካምና መጥፎ ይደበላለቅብሃል። ~ ሸርና ኸይር መለየት ይሳንሃል። ~ የዒባዳን ጣእም ይነሳሃል። ~ የዚክርን ጥፍጥና ታጣለህ። ~ ሶላት ቢያልፍህ ግድ አይኖርህም። ~ ጀማዓ መኖሩን ጭራሽ ትዘነጋለህ። ~ ሱብሒ ይረፍድብሃል። ~ ቁርአንን ጨርሶውኑ የት እንዳለ ትረሳለህ። ~ ድሮ ኀጢአት ነው ብለህ ታስበው የነበረ ዛሬ ጽድቅ መስሎ ከታየህ በርግጥም ሃርድ ዉስጥ ነው። =t.me/Sle_qelbachn1

🔖 ማንነትሺን በወሬ ሳይሆን በተግባር አሳይ ! ንግግር ሊዋሽ ይችላል ድርጊት ግን ሁሌም እዉነት ነዉ። = t.me/https_Asselefya1
🔖 ማንነትሺን በወሬ ሳይሆን በተግባር አሳይ ! ንግግር ሊዋሽ ይችላል ድርጊት ግን ሁሌም እዉነት ነዉ። = t.me/https_Asselefya1

. ራስን መሆንን የመሰለ ዉብ ነገር የለም። =

القارئ_سعيد_الخطيب_أوحيت_إلى_الحواريين.mp36.40 MB

🔖 ቁርአን  በቴሌግራም «voicechat» መቅራት የምትፈልጉ   20 ልጆች እድል ልስጥ ኑ !  በጣም ዝቅተኛ ክፍያ ነዉ! በተጅዊድ ለመቅራት የምትፈልጉ  ያለ መሰላቸት ቀጥ በላችሁ የምትቀሩ ብቻ።       ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓ @Kireat1    @Kireat1  @Kireat1

√ ሒጃብ ከመልበስ ምን ከለከለሽ ⁉️ ♕ ክፍል    ➄ 🛑👉ስምንተኛዉ ምክንያት፦  "ሒጃብ ዋጂብ እንደሆነ አውቃለሁ ነገር ግን አላህ ሒዳያ ሲሰጠኝ እለብሳለሁ።" ትላለች ይህቺን እህታችን እስከ አሁኗ ሰኣት ድረስ የሒዳያን መንገድ ለማግኘት የሄደችበትን ርቀትና ያደረገችውን ጥረት እንጠይቃታለን። ሁላችንም እንደምናውቀው አላህ በጥበቡ ለሁሉም ነገር ምክንያት አበጅቷል። ከዚህም ውስጥ በሽተኛ ይሻለው ዘንድ መድሀኒት ይወስዳል። መንገደኛም መዳረሻ ይሆነው ዘንድ መጓጓዣ ይፈልጋል። ምሳሌዎቹ ብዙ ናቸው። ይህችስ እህታችን ቅኑን መንገድ ለማግኘት ከልቧ ጥራለች? ሰበቦቹንስ አድርሳለች? ፈጣሪዋ እንዳዘዛት በንፁህ ልቧ የቅናቻን መንገድ እንዲሰጣትስ ተማፅናለች? " ቀጥተኛዋን መንገድ ምራን" ፋቲሓ 6  "መልካም ሴቶች ጋር መቀማመጥ በቅናቻ ላይ ለመዘውተርና በዲን ላይ ለመፅናት በዋናነት የሚጠቀስ ምክንያት ነው።" 🔖 ማጠቃለያ፦  ይህቺ እህት እህታችን የቅናቻን መንገድ ሰበቦችን ለማግኘት ከልቧ ብትጥር ኖሮ ሂዳያን አላህ ይሰጣት ነበር። 🛑👉ዘጠነኛው ምክንያት፦ ሂጃብ የምለብስበት ግዜዬ ገና ነው። እኔ ገና ልጅ ነኝ ትልቅ ስሆንና ሐጅ ካደረግኩ ቡኋላ ሒጃብ እለብሳለሁ!" ትላለች። እህቴ ሆይ የሞት መልአክ ደጃፍሽ ዘንድ በተጠንቀቅ ቆሞ ድንገት በርሽን ባላሰብሽው ሰኣት ሊከፍተው የአላህን ትእዛዝ እየተጠባበቀ መሆኑን እወቂ። አላህ እንዲህ ይላል "ለህዝብም ሁሉ የተወሰን ጊዜ አላቸው ጊዜያቸውም በመጣ ወቅት አንዲት ሰዐት አይቆዩም።(ከጊዜውም) አይቀድሙምም" አልዐእራፍ 34 🔖 እህቴ ሆይ ሞት ህፃን አወቂ ብሎ አይለይም። ከሂጃብ ርቀሽ በተጣበቁ ቀሚሶች ተራቁተሽ ድንገት አስደንጋጩ ሞት ሊመጣብሽ ይችላል። እህቴ ሆይ የአላህን ትእዛዝ እሺ በማለት ከቀዳሚዎቹ እንስት አማኞች ጎራ አሁኑኑ ተሰለፊ። “ከጌታችሁ ወደ ሆነች ምህረት፣ ወርዷ እንደ ሰማይና ምድር ወደሆነችም ገነት ተሽቀዳደሙ ለእነዚያ በአላህና በመልክተኞቹ ላመኑት ተዘጋጅታለች” አልሀዲድ 21 🔖እህቴ ሆይ! አላህን በመርሳትሽ በዱንያም በአኼራም እዘነቱን ገፎሽ ነፍስሽን የምትረሺ ሆነሽ የአላህ ሐቅ በመዘንጋት ለኪሳራ እንዳትዳረጊ። ዛሬን እንጂ ነገን ማወቅ አትችይም። ስለዚህ ዛሬውኑ ተለወጪ። ትእዛዙን አክብሪ። አላህ እንዲህ ይላል "እንደነዚያንም አላህን እንደረሱትና ነፍሶቻቸወን እንዳስረሳቸው(ሰዎች) አትሁኑ። እነዚያ እነርሱ አመጸኞቹ ናቸው"አልሐሽር 19" 🛑👉እህቴ ሆይ በዚህ ለጋ እድሜሽ ሂጃብን መተውና ሌሎች ወንጀሎችን ከመዳፈር መራቅ አለብሽ። አላህ ቅጣቱ የበረታ እንዲሁም በቂያማ እለት ህይወትሽን በተለይ የወጣትነት እድሜሽን በምን እንዳሳለፍሽው ይጠይቀሻል። ማጠቃለያ፦ ምኞትሽን አታርዝሚ ነገን እኖራለሁ ብለሽ አትተማመኚ። ይ       ቀ           ጥ                  ላ                       ል = https://t.me/https_Asselefya1

~የትኛውም ዳዒ፣ ታዋቂ፣ አዋቂ(?) የምትሉት ሰው ለሚወዳቸው ሰዎችና እጅግ ለቀረባቸው ሰዎች ካልሆነ በቀር የማይገልጣቸው ቀሽም ባህሪዎች ይኖሩታል። በአደባባይ በቃላቱ፣ በንግግሩ፣ በፅሁፉ መልካም መልካሙን የሚያስታውስ ሁሉ የግላችሁ ብታደርጉት ልባችሁን ደስተኛ የሚያደርገው አይምሰላችሁ። ሰው የሚመስለውን ብቻ ሳይሆን የማይመስለውንም ይመስላል። ግዴለሽም መልካም ብለሽ ካሰብሸው ሰው ላይ የሚገጥሙሽን ቀሽም ባህሪዎች ለመረዳት ሞክሪ። ግዴለህም ከጠበቅካት ውጪ  የማትገምተው ባህሪ ይኖራታልና ስትገልጠው አትሸበር፣ ሰው ነች። ልብ በሉ ሰው በወደደው በኩል ለመሰበር  እጅጉን ቅርብ ነው። ሰው በሚወደው በኩል እራሱን የሚጠብቅበት ድንበር ልል ነው። ሰው በሚወደው በኩል ጥንካሬው ሊከዳው እጅጉን ቅርብ ነው። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

አንድ ቀን የገባህ ለት ትንሿን ኩሬ ለማይሻገርልህ ሰው ውቅያኖስ ማቋረጥህን ታቆማለህ።

🔖 ቁርአን  በቴሌግራም «voicechat» መቅራት የምትፈልጉ   20 ልጆች እድል ልስጥ ኑ !  በጣም ዝቅተኛ ክፍያ ነዉ! በተጅዊድ ለመቅራት የምትፈልጉ  ያለ መሰላቸት ቀጥ በላችሁ የምትቀሩ ብቻ። ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓ @Kireat1    @Kireat1

ሐዘንን ጆሮ አትስጡት አባርሩት። ከሰማችሁት፣ ካዳመጣችሁትና ከተንከባከባችሁትማ መቼም ቢሆን አይፋታችሁም። ደስታችሁ ብዝት ይበል! =t.me/AbuSufiyan_Albenan