💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 814 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 308 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 574 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 814 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 29 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -207، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -14، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 25.87%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.08% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 575 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 840 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 30 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
أبي عبد الله إبن خيرو= https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
እንደሚሆነው ሁሉ መጥፎ እና ሰነፍ ጓደኛ ደግሞ የውድቀት ቁልፍ ነው።
= t.me/Nisau_As_Selefiya الفــوائــــد لابن القيّم (١٦٩)=
ማንነትሺን በወሬ ሳይሆን በተግባር አሳይ ! ንግግር ሊዋሽ ይችላል ድርጊት ግን ሁሌም እዉነት ነዉ።
=
t.me/https_Asselefya1ትላለች ይህቺን እህታችን እስከ አሁኗ ሰኣት ድረስ የሒዳያን መንገድ ለማግኘት የሄደችበትን ርቀትና ያደረገችውን ጥረት እንጠይቃታለን። ሁላችንም እንደምናውቀው አላህ በጥበቡ ለሁሉም ነገር ምክንያት አበጅቷል። ከዚህም ውስጥ በሽተኛ ይሻለው ዘንድ መድሀኒት ይወስዳል። መንገደኛም መዳረሻ ይሆነው ዘንድ መጓጓዣ ይፈልጋል። ምሳሌዎቹ ብዙ ናቸው። ይህችስ እህታችን ቅኑን መንገድ ለማግኘት ከልቧ ጥራለች? ሰበቦቹንስ አድርሳለች? ፈጣሪዋ እንዳዘዛት በንፁህ ልቧ የቅናቻን መንገድ እንዲሰጣትስ ተማፅናለች? " ቀጥተኛዋን መንገድ ምራን" ፋቲሓ 6 "መልካም ሴቶች ጋር መቀማመጥ በቅናቻ ላይ ለመዘውተርና በዲን ላይ ለመፅናት በዋናነት የሚጠቀስ ምክንያት ነው።"
🔖 ማጠቃለያ፦ ይህቺ እህት እህታችን የቅናቻን መንገድ ሰበቦችን ለማግኘት ከልቧ ብትጥር ኖሮ ሂዳያን አላህ ይሰጣት ነበር።
🛑👉ዘጠነኛው ምክንያት፦ ሂጃብ የምለብስበት ግዜዬ ገና ነው። እኔ ገና ልጅ ነኝ ትልቅ ስሆንና ሐጅ ካደረግኩ ቡኋላ ሒጃብ እለብሳለሁ!" ትላለች። እህቴ ሆይ የሞት መልአክ ደጃፍሽ ዘንድ በተጠንቀቅ ቆሞ ድንገት በርሽን ባላሰብሽው ሰኣት ሊከፍተው የአላህን ትእዛዝ እየተጠባበቀ መሆኑን እወቂ። አላህ እንዲህ ይላል "ለህዝብም ሁሉ የተወሰን ጊዜ አላቸው ጊዜያቸውም በመጣ ወቅት አንዲት ሰዐት አይቆዩም።(ከጊዜውም) አይቀድሙምም" አልዐእራፍ 34
🔖 እህቴ ሆይ ሞት ህፃን አወቂ ብሎ አይለይም። ከሂጃብ ርቀሽ በተጣበቁ ቀሚሶች ተራቁተሽ ድንገት አስደንጋጩ ሞት ሊመጣብሽ ይችላል። እህቴ ሆይ የአላህን ትእዛዝ እሺ በማለት ከቀዳሚዎቹ እንስት አማኞች ጎራ አሁኑኑ ተሰለፊ። “ከጌታችሁ ወደ ሆነች ምህረት፣ ወርዷ እንደ ሰማይና ምድር ወደሆነችም ገነት ተሽቀዳደሙ ለእነዚያ በአላህና በመልክተኞቹ ላመኑት ተዘጋጅታለች” አልሀዲድ 21
🔖እህቴ ሆይ! አላህን በመርሳትሽ በዱንያም በአኼራም እዘነቱን ገፎሽ ነፍስሽን የምትረሺ ሆነሽ የአላህ ሐቅ በመዘንጋት ለኪሳራ እንዳትዳረጊ። ዛሬን እንጂ ነገን ማወቅ አትችይም። ስለዚህ ዛሬውኑ ተለወጪ። ትእዛዙን አክብሪ። አላህ እንዲህ ይላል "እንደነዚያንም አላህን እንደረሱትና ነፍሶቻቸወን እንዳስረሳቸው(ሰዎች) አትሁኑ። እነዚያ እነርሱ አመጸኞቹ ናቸው"አልሐሽር 19"
🛑👉እህቴ ሆይ በዚህ ለጋ እድሜሽ ሂጃብን መተውና ሌሎች ወንጀሎችን ከመዳፈር መራቅ አለብሽ። አላህ ቅጣቱ የበረታ እንዲሁም በቂያማ እለት ህይወትሽን በተለይ የወጣትነት እድሜሽን በምን እንዳሳለፍሽው ይጠይቀሻል። ማጠቃለያ፦ ምኞትሽን አታርዝሚ ነገን እኖራለሁ ብለሽ አትተማመኚ።
ይ
ቀ
ጥ
ላ
ል
=
https://t.me/https_Asselefya1