💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 823 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 304,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 573 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 823 名订阅者。
根据 28 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -203,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 25.93%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.07% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 586 次浏览,首日通常累积 840 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 29 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 823
订阅者
-724 小时
-387 天
-20330 天
帖子存档
◤
እመኑኝ ልባችሁ ንፁህ ከሆነ ሰዎች ያጧችኋል እንጅ እናንተ ሰዉ አታጡም !
#መልካም ለይል
=🌹اشتَاق لَك فيِ كُل لَحظَة
🌹
ትናፍቀኛለህ በሁሉም ጊዚያት !
⇒ሼር ለባሎች ሚስቶችዬ ''ላጤዎች ስትፈልጉ ለበኋላ አስቀምጡ'' ህእ¡
=أحبُّ العمل أدومُه
«ينبغي للإنسان أن لا يجهد نفسه بالطاعة وكثرة العمل، فإنه إذا فعل هذا ملّ، ثم ترك، وكونه يبقى على العمل ولو قليلًا مستمرًا عليه أفضل، وأحب العمل إلى الله أدومه وإن قل».
[شرح رياض الصالحين لابن عثيمين (٢/ ٢١٤)]
ሴት ልጅ ከኒቃብ ውጪ ባለ መንገድ ለመዋዋብ ስትሞክር እጅግ አስቀያሚ
ነው የምትሆነው
እኛ ወንዶች ለሙተነቂብ እህቶቻች ከፍ ያለ ክብር ከፍ ያለ ሀያእ አለን ።
ውበትሽ በኒቃብ እና በሀያዕ አላህን በመፍራት ወንዶችን በማፈር
በመሰተር አሳይን ከዛ ውጪ ባለ መንገድ ተራ ነሽ እህቴ
Repost from تَصحِيحُ التِّلَاوَۃ بأَبِي عُثَيمِين
🔖 ተስሒሑ ቲላዋ
ሱረቱል ኢንሺቃቅ መነሻ ከ10 አንቀፀ
🎙በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን
ጀ
መ
ረ
https://t.me/TeshihutilawaAbdurehman?livestream
Repost from Abu Useymin (أبو عثيمين ابن شافي الكلالي)Channel
ሸይኽ አቡ ዐማር👇
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር👇
https://t.me/IbnuMunewor?livestream
ኡስታዝ ሁሰይን ዐሊ👇
https://t.me/husseinali210?livestream
📚خلاصة تعظيم العلم.
⊰ ክፍል ➁ ⊱
🏷የኪታብ 𝐏𝒅𝐟 ፦ t.me/https_Asselefya1/23241
🎙ኡስታዝ አብዱረዛቅ «حفظه الله»
=
t.me/fewaidabdurazaq
የልብ ወዳጅ ከነሙሉ ማንነት ድብቅ አድርጎ የሚይዝ የሚወድ !"ያ የሚወደዉን አካል ሲጎዳ እና ሲዋረድ ደስ አይለዉም ። ምክንያቱም ይወደዋል። አሁን ላይ ወደድን እያሉ ወደነዋል የሚሉት ሰዉ ነዉር እያወጡ በሚድያ የሚዘከዝኩ አካሎች ግን ምን ነዉ ጉዳያቸዉ የዉደታ ትርጉም አልገባቸዉም ወይስ ? ያልገባኝ ጥያቄ ነዉ ያጀመአ እስኪ የገባችሁ በቦት አስረዱኝ ባረከላሁ ፊኩም!!
💎 خصائص المرأة السلفية.
🎙أبو ريس محمد بن إمام
=
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10045
•• قال الإمام ابن القيِّم رحمه ﷲ :
مَن عَرَفَ اللهَ تعالى اتَّسعَ عليه كلُّ ضيق.
⤶ مدارج السَّالكين (٣ /٣١٧)🌹
አላፊ መንገደኛ ሆነህ… ካንቺ ጋር የህይወት ቃል አለኝ አትበላት… በመልኳ ወይም በምግባሯ ስለተደነቅክባት ብቻ አፈቅርሻለሁ ለማለት አትጣደፍ… የሀራም ደስታ ናፍቆህ… ናፍቆትሽ አቃጠለኝ ብለህ አትፎግር… በመጀመሪያው እንከኗ ልትርቃት ዘልዓለሙን ከርሷ ጋር እንደምትኖር አታስመስል… በቃ እርግጠኛ ሆነህ በማታደርገው ነገር ውስጥ "አጉል ተስፋ" አትስጥ።
t.me/abdu_rheman_aman
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
«ወንድሙን ለሚወድ ብቻ ተጫረች»
«ማን እንደ ወንድም»
--------------------
ሳጠፋ ስሳሳት እንዳልሆን ባለጌ፡
የምትቆነጥጠኝ ክብሬ ነህ ማዕረጌ፡
አንተን አስታወስኩህ ይሔው ዛሬ አድጌ፡
በሮቹን ነድቼ ከሌላ ሳጋጥም፡
ወይም ደስ ብሎኝ ዝም ብየ ስቀብጥም፡
ለአባዬ ስናገር ስታረገኝ ቅልጥም...!
ትዝ ይልሀል ከዚያ..ከዚህ ስታሮጠኝ፡
ምንም ሳላጠፋ ኩርኩም ስታገምጠኝ፡
አባዬ ሲቆጣህ የምትቆነጥጠኝ..!!
.. ትዝ ይልሀል ያኔ..
ዛሬ ያ ልጅነት እንደ ቀልድ አለፈ፡
ነበር በሚል ቃላት ተተካ ተፃፈ፡
ትዝታ ሆነና ዛሬ ትውስ አለኝ፡
ግን እንባየ መጣ ናፍቆቱ ገደለኝ፡
«ወንድም ማለትኮ»
ስታጣ የሚቆጭ ድጋፍ ነው መከታ፡
ችግር የሚካፈል ቆሞ በአባት ፈንታ፡
አይዞህ እያለ ፀንቶ እሚያበረታ፡
ከቶ እማይሸነፍ ክንዱ እማይረታ፡
ለክፉ እማይጨክን የሌለው ተልዕኮ፡
ፈፅሞ እማይጎዳህ ጠላቶችን ታኮ፡
ጋሻ መከታ ነው ወንድም ማለትኮ...!!
ቁጣው እሳት ቢሆን ኩርፊያውም እንደ አለት፡
ከጎንህ አይጠፋም ሁሉም የራቀህ ለት፡
መከታና ጋሻ ይህ ነው ወንድም ማለት፡
ወንድምኮ ስጦታ ነው ግሩም ጥላ፡
ፅኑ መርህ በመከራህ በችግርህ የማይላላ፡
ሁሉም ይቅር አልፈልግም ካንተ ሌላ፡
«እናማ ልንገርህ»
አይረባኝም ብለህ ወንድም እንዳትከዳ፡
ጓደኛ ሲሸሽህ ዘመድ ሲሆን ባዳ...፡
ሲጨልም እሱ ነው እጁ እሚከነዳ፡
በጤንነት ጊዜ ሁሌ እሚናፍቅህ፡
ታመሀል ስትባል በቅፅበት ሲርቅህ፡
ወንድምህ ብቻ ነው አንተን የማይለቅህ፡
የመከራ ጊዜ አይደርስም ጓደኛ፡
በድካምህ ክስተት የለም ሚስጥረኛ፡
ወንድምህ ብቻ ነው ከጎን የሚተኛ፡
በጥቅም በዝና አትቀየር በብር፡
አትጥላው በፍፁም በነገር ቅንብር፡
የወንድምን ስጋ አትብላ እንደ ነብር፡
ሌላው ሁሉም ቀሪ ምንም አይፈይድም፡
በጭንቀት ጊዜና አይገኝም አንድም፡
እንደ እናት ልጅ አይነት ማን አለ እንደ ወንድም፡
«ወንድሜ እወድሀለሁ»
👉በኑረዲን አል አረብ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
ስለ እኔ ማወቅ ስትፈልግ እኔን እንጅ ሌሎቹን አትጠይቅ እነሱ ስለ እኔ ማዉራት እንጅ መሆን አይችሉም እና !!
=