ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 830 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 309 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 572 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 830 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 28 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -203، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -7، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 25.93‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.07‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 586 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 840 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 29 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 830
المشتركون
-724 ساعات
-387 أيام
-20330 أيام
أرشيف المشاركات
◤ እመኑኝ ልባችሁ ንፁህ ከሆነ ሰዎች ያጧችኋል እንጅ እናንተ ሰዉ አታጡም ! #መልካም ለይል =

🌹اشتَاق لَك فيِ كُل لَحظَة 🌹ትናፍቀኛለህ በሁሉም ጊዚያት ! ⇒ሼር ለባሎች ሚስቶችዬ ''ላጤዎች ስትፈልጉ ለበኋላ አስቀምጡ'' ህእ¡ =

أحبُّ العمل أدومُه «ينبغي للإنسان أن لا يجهد نفسه بالطاعة وكثرة العمل، فإنه إذا فعل هذا ملّ، ثم ترك، وكونه يبقى على العمل ولو قليلًا مستمرًا عليه أفضل، وأحب العمل إلى الله أدومه وإن قل». [شرح رياض الصالحين لابن عثيمين (٢/ ٢١٤)]

ሴት ልጅ ከኒቃብ ውጪ ባለ መንገድ ለመዋዋብ ስትሞክር እጅግ አስቀያሚ ነው የምትሆነው እኛ ወንዶች ለሙተነቂብ እህቶቻች ከፍ ያለ ክብር ከፍ ያለ ሀያእ አለን ። ውበትሽ በኒቃብ እና በሀያዕ አላህን በመፍራት ወንዶችን በማፈር በመሰተር አሳይን ከዛ ውጪ ባለ መንገድ ተራ ነሽ እህቴ

📚خلاصة تعظيم العلم. ⊰ ክፍል ➁ ⊱ 🏷የኪታብ 𝐏𝒅𝐟 ፦  t.me/https_Asselefya1/23241 🎙ኡስታዝ አብዱረዛቅ «حفظه الله» = t.me/fewaidabdurazaq

የአገላለፀ ምጥቀት ያ ሰላም 👍

የልብ ወዳጅ ከነሙሉ ማንነት ድብቅ አድርጎ የሚይዝ የሚወድ !"ያ የሚወደዉን አካል ሲጎዳ እና ሲዋረድ ደስ አይለዉም ። ምክንያቱም ይወደዋል። አሁን ላይ ወደድን እያሉ ወደነዋል የሚሉት ሰዉ ነዉር እያወጡ በሚድያ የሚዘከዝኩ አካሎች ግን ምን ነዉ ጉዳያቸዉ የዉደታ ትርጉም አልገባቸዉም ወይስ ? ያልገባኝ ጥያቄ ነዉ ያጀመአ እስኪ የገባችሁ በቦት አስረዱኝ ባረከላሁ ፊኩም!!

ሁሌም ለራስህ ስትል ትክክለኛ ነገር ለማድረግ ሞክር ቀሪዉ ያንተ ችግር አይደለም። =

💎 خصائص المرأة السلفية. 🎙أبو ريس محمد بن إمام = t.me/abu_reyyis_arreyyis/10045

•• قال الإمام ابن القيِّم رحمه ﷲ : مَن عَرَفَ اللهَ تعالى اتَّسعَ عليه كلُّ ضيق. ‏‌‏⤶ مدارج السَّالكين (٣ /٣١٧)🌹

በዙሪያዬ ስለሚከሰቱት ነገሮች ሳላዉቅ ቀርቸ ሳይሆን መዞር ስለማልፈልግ ነዉ ። منقول =

አላፊ መንገደኛ ሆነህ…  ካንቺ ጋር የህይወት ቃል አለኝ አትበላት… በመልኳ ወይም በምግባሯ ስለተደነቅክባት ብቻ  አፈቅርሻለሁ ለማለት አትጣደፍ…  የሀራም ደስታ ናፍቆህ… ናፍቆትሽ  አቃጠለኝ ብለህ አትፎግር…  በመጀመሪያው እንከኗ ልትርቃት  ዘልዓለሙን ከርሷ ጋር እንደምትኖር አታስመስል…  በቃ እርግጠኛ ሆነህ በማታደርገው ነገር ውስጥ "አጉል ተስፋ" አትስጥ። t.me/abdu_rheman_aman

«ወንድሙን ለሚወድ ብቻ ተጫረች» «ማን እንደ ወንድም» -------------------- ሳጠፋ ስሳሳት እንዳልሆን ባለጌ፡ የምትቆነጥጠኝ ክብሬ ነህ ማዕረጌ፡ አንተን አስታወስኩህ ይሔው ዛሬ አድጌ፡ በሮቹን ነድቼ ከሌላ ሳጋጥም፡ ወይም ደስ ብሎኝ ዝም ብየ ስቀብጥም፡ ለአባዬ ስናገር ስታረገኝ ቅልጥም...! ትዝ ይልሀል ከዚያ..ከዚህ ስታሮጠኝ፡ ምንም ሳላጠፋ ኩርኩም ስታገምጠኝ፡ አባዬ ሲቆጣህ የምትቆነጥጠኝ..!! .. ትዝ ይልሀል ያኔ.. ዛሬ ያ ልጅነት እንደ ቀልድ አለፈ፡ ነበር በሚል ቃላት ተተካ ተፃፈ፡ ትዝታ ሆነና ዛሬ ትውስ አለኝ፡ ግን እንባየ መጣ ናፍቆቱ ገደለኝ፡ «ወንድም ማለትኮ» ስታጣ የሚቆጭ ድጋፍ ነው መከታ፡ ችግር የሚካፈል ቆሞ በአባት ፈንታ፡ አይዞህ እያለ ፀንቶ እሚያበረታ፡ ከቶ እማይሸነፍ ክንዱ እማይረታ፡ ለክፉ እማይጨክን የሌለው ተልዕኮ፡ ፈፅሞ እማይጎዳህ ጠላቶችን ታኮ፡ ጋሻ መከታ ነው ወንድም ማለትኮ...!! ቁጣው እሳት ቢሆን ኩርፊያውም እንደ አለት፡ ከጎንህ አይጠፋም ሁሉም የራቀህ ለት፡ መከታና ጋሻ ይህ ነው ወንድም ማለት፡ ወንድምኮ ስጦታ ነው ግሩም ጥላ፡ ፅኑ መርህ በመከራህ በችግርህ የማይላላ፡ ሁሉም ይቅር አልፈልግም ካንተ ሌላ፡ «እናማ ልንገርህ» አይረባኝም ብለህ ወንድም እንዳትከዳ፡ ጓደኛ ሲሸሽህ ዘመድ ሲሆን ባዳ...፡ ሲጨልም እሱ ነው እጁ እሚከነዳ፡ በጤንነት ጊዜ ሁሌ እሚናፍቅህ፡ ታመሀል ስትባል በቅፅበት ሲርቅህ፡ ወንድምህ ብቻ ነው አንተን የማይለቅህ፡ የመከራ ጊዜ አይደርስም ጓደኛ፡ በድካምህ ክስተት የለም ሚስጥረኛ፡ ወንድምህ ብቻ ነው ከጎን የሚተኛ፡ በጥቅም በዝና አትቀየር በብር፡ አትጥላው በፍፁም በነገር ቅንብር፡ የወንድምን ስጋ አትብላ እንደ ነብር፡ ሌላው ሁሉም ቀሪ ምንም አይፈይድም፡ በጭንቀት ጊዜና አይገኝም አንድም፡ እንደ እናት ልጅ አይነት ማን አለ እንደ ወንድም፡ «ወንድሜ እወድሀለሁ» 👉በኑረዲን አል አረብ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

ስለ እኔ ማወቅ ስትፈልግ እኔን እንጅ ሌሎቹን አትጠይቅ እነሱ ስለ እኔ ማዉራት እንጅ መሆን አይችሉም እና !! =