ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 823 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 304,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 573 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 823 名订阅者。

根据 28 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -203,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 25.93%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.07% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 586 次浏览,首日通常累积 840 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 29 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 823
订阅者
-724 小时
-387 天
-20330 天
帖子存档
ከአላህ ጋር ሊኖሩሽ የሚገቡ አደቦች፦ 1. ስሞቹን እና መገለጫዎቹን ለማወቅ ጉጉት ይኑርሽ። 2. ዲኑን እና ሸሪዓውን ለማወቅ ጥረት አድርጊ። 3. ከሱ በኩል የሚመጡ ድንጋጌዎችን ለመቀበል ዝግጁ ልብ ይኑርሽ። 4. ያዘዘዘሽን ለመስራት የከለከለሽን ለመራቅ ወስኚ። 5. ውሳኔዎቹን በውዴታ ተቀበይ። 6. በእሱ ላይ ከማጋራት ተጠንቀቂ። በልብሽ፣ በንግግርሽም ሆነ በተግባርሽ፣ ከትልቁም ሆነ ከትንሹ ሺርክ በብዙ እርቀት ላይ ሁኚ። 7. ከሱ ውጭ በሆነ አካል ፈፅሞ አትማይ። 8. እውነተኛ ብትሆኝም መሃላ አታብዢ። 9. የአላህ ንግግር ወይም ስሞች ተፅፎበት ያገኘሽውን ወረቀት ከተከበረ ቦታ ላይ አስቀምጭው። ወይም ካቃጠልሽ በኋላ አመዱን በውሃ አጥፊው። 10. በግልፅም በድብቅም አላህን ፍሪ። 11. አላህን ከማመፅና ከመቃረን እፈሪ። 12. ወንጀልሽን በአደባባይ አታውጪ። 13. እሱ ከሚጠላው ቦታ ላይ አትገኚ። 14. የተሟላ ውዴታሽ አላህ ላይ ይሁን። 15. እሱን ብቻ ፍሪ። 16. በእሱ ብቻ ተመኪ። 17. በእሱ ብቻ ታገዢ። 18. ተስፋሽ በእሱ ላይ ብቻ ይሁን። 19. በንግግርሽም ሆነ በተግባርሽ አላህን ብቻ እሰቢ። ኢኽላስ ይኑርሽ። 20. አላህ ﷻ በቁርኣኑ፣ መልክተኛው ﷺ በሐዲሣቸው ለአላህ ያፀደቁትን ስምና ባህሪ: ያለ ማጣመም፣ ያለ ማመሳሰል፣ ያለ እንዴት እና ያለ ማራቆት አፅድቂ። 21. የዋለልሽን ዲናዊም ሆኑ ዱኒያዊ ፀጋዎች አስታውሺ። አመስግኚም። 22. ዱዓ ላይ በርቺ። ወደ ጌታሽ ተዋደቂ። 23. የቃላት አጠቃቀምሽን አስተካክይ። (አላህ በዛቱ ሁሉም ቦታ ላይ ይገኛል፣ ወይም ከዐርሽ በላይ አይደለም፣ ዛሬስ አላህም ሰለቸ፣ አላህም እንደሰው ሆነ፣ ዛሬስ አላህን አላስቸግርም፣ ከዕባን፣ ነብየን፣ ሸሆቼን፣ ) የመሳሰሉ ቃላትን ተጠንቀቂ። 24. ለመልካሙ ሁሉ የሚያድልሽ አላህ ነው። ~ ጠቃሚ ምክሮች ለሴቶች https://t.me/Salafiat46 https://t.me/Salafiat46

↭በአላህ ብቻ  ተመካ ! እዚች ዱኒያ ላይ ብዙ የምትወዳቸዉ ሰዎች ይኖራሉ  ነገር  ግን አንዳቸዉም አላህ የሚረዳህን ያህል አይረዱህም። ለአላህ የማይቻል አንዳች ነገር የለም  ሁሌም  በአላህ ተማመን ! = t.me/https_Asselefya1

↝ ትእግስታችን የሚፈተነዉ ልባችን በሚወደዉ ነገር ላይ ነዉ።  አላህ ፈተናዎችን ሁሉ የምንችልበት አቅም ይስጠን ! = t.me/https_Asselefya1

ሀጃዉ እንድሳካ ነፍሱ እንደረጋጋ ጭቅና ሀሳቡን ወደ አላህ ያስጠጋ ወደ ጌታዉ ዙሮ እጁን የዘረጋ ወጤቱን ያገኛል የትግስቱን ዋጋ ሁን ሲለዉ ይሆናል አንድነገር ሲሻ ዱዓ መሳሪያ ነዉ የሙዕሚኖች ጋሻ ➭በጌታችሁ ላይ ተስፋ አትቁረጡ ወዳጆቼ! http://t.me/https_Asselefya1

↰أنوثتك من أقوى أسلحتك !! ⤿ሴትነትሽ ጠንካራ መሳሪያሽ ነዉ። 🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም =

🏷 ያንች ንጉስ የአንቺ የሚሆንበት ስአት ሲደርስ አንች ወደ አለሽበት ሰፈር ብቅ ይላል። እና እስከዛ ራስሺ ጠብቀሺ ቀኒቱ ጠብቂ በማይሆን መንገድ እየሄድሽ ራስሺን አታርክሺ አትጉጅ ። «ቀደር  የአላህ ዉሳኔ»    ደስ የሚል የሚያረጋጋ መልእክት አለዉ፤ ያለፈህ ነገር ላንተ  አልተፃፈልህም   የተፃፈልህ ነገር ደግሞ ፈፅሞ አያልፍህም ። = t.me/https_Asselefya1 =   

ትክክለኛ ፍቅር መገላለፀ የሚጀምረዉ ከኒካ በኋላ ነዉ። ከዛ በፊት ያሉ መሸዋወድ ነዉ! እና አረጋጉት ሀላል እስክትሆኑ ቻሉት ማለቴ ነዉ! ከኒካ በፊት ጨረሳችሁት እኮ ሁሉን ነገር ኒካ ሲገባ ጀርባ መሰጣጠት እ ?! እንደት ነዉ ነገሩ እ ¡¿ =

#ለፈገግታ ሚስት ከሆንሽ ባልሽን ባል ከሆንክ ደግሞ ሚስትህን ረዘም ላሉ ደቂቃዎች ዐይኗን በስስት የመመልከት ልማድ አዳብር ። በዐይኗ ውስጥ ሩኋን ፈልግ ። እየተመለከትካትም ስለሷ መልካም ነገሮችን አስብ ። #ወዳጄ ፍቅር እንደ ጭቃ ተጠፍጥፎ የሚሰራ የልፋት ውጤት ነው ።በጥረታቸሁ ልክ በትዳርና የፍቅር ግንኙነታችሁ ትደሰታላችሁ ። ባረከሏሁ ፊኩም ያላገባችሁ ወንድምና እህቶች ለጊዜው መስታወት ፊት ቆማችሁ እራሳችሁ ላይ ማፍጠጥ ትችላላችሁ 😂 .... የምር ሞክሩት አሉ ¡

ወንድማችን አቡ ረዪስ ከሱፍዮች ጋር ካደረገው ውይይት የተቀነጨበ ነው። اللهم زد وبارك! = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

አለመግባባት መጣላት አይደለም። =