💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 932 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 200,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 504 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 932 名订阅者。
根据 12 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -150,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 23.48%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 274 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 13 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 932
订阅者
无数据24 小时
-427 天
-15030 天
帖子存档
…✍️
በህይወቴ ከተማርኩት ነገር ውስጥ አንደኛው ለሰዎች መልካም ነገር ብታደርግ ለመልካምነትህ ከሰዎች ዘንድ ምላሽ መጠበቅ ሊጎዳ እንደሚችል ነው።
☞አንዳንዱ መልካም ስታደርግ ሞኝ እንደሆንክ ሊቆጥርህ ይችላል።
☞አንዳንዱ ደግሞ ከእሱ የሆነ ነገር ፈልገህ የምታደርግለት ይመስለዋል።
☞ሌላኛው ደግሞ ከምስጋና ይልቅ ጠላትህ ሊሆን ይችላል።
እናም እልሀለሁ ለመልካምነትህ
ከሰዎች ምላሽን አትጠብቅ!ባገኘኸው አጋጣሚ ሁሉ ምላሹ ምንም ይሁን ምን መልካምነት አብሮህ ይሁን! አላህ ይከፍልሀልና!
=
t.me/https_Asselefya1ለምትወደው ሰው የሚወደውን ሁሉ ስጠው የሚፈልገውንም ፍቀድለት ካንተ ምንም አይቅር ሁሉን ቀማሽ አንድ ያጣል እንደሚባለው ፍቅርህን የሚያስተውለው ከጉዳቱ ጀርባ ነው አንተን ካልተረዳ አንተ ተረዳው መቼም እኔነት ሳይበልጥብህ በመስጠት ውስጥ ማግኘት አለና ስጠው እሱ ይለፍለት አንተም እለፍበት የምንም ነገር ጅማሬ የፍፃሜው ጀርባ ነው የጠየቀህ መልካም ከሆነ ጀርባውም መልካም ነው ነገሩ ግን መጥፈያ ከሆነ አንተንም ይዞ ስለሚጠፋ ሰጥተህ ብቻ ዘወር በል ሁሉን ፍቀድለት መልካም እና ክፉውን ግለፅለት ከወደደው መንገድ ይጓዝ አንተ ብቻ መስጠት መስጠት መስጠት መስጠት።
=
Repost from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
🤲ከአቅም በላይ የሆነ ነገር ለገጠመው!
ከአነስ ኢብኑ ማሊክ (💚) ተይዞ: ረሱል (🤍) እንዲህ እያሉ ዱዓ ያደርጉ ነበር፦
﴿اللهمَّ لا سهلَ إلا ما جعلتَه سهلًا، وأنت تجعلُ الحَزْنَ إذا شئتَ سهلًا﴾
“አላህ ሆይ! አንተ ቀላል ካደረግከው ነገር ውጭ ቀላል የለም፡፡ አንተ ሀዘንን ከሻህ ቀላል ታደርጋለህ፡፡”
📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ፡ 2886
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
👆 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
✈️Telegeram 📞 Whatsup
👤Facebook 📸Instagram
💬X 🎥Youtube 🎵Tik tok
_أتى_أمر_الله_فلا_تستعجلوه_تلاوة_قديمة_تفوق_الخيال_للشيخ_د_سعود.mp36.21 MB
«አንቱ ሰው ደስታ በራቀበት ዘመን እንዴት ፈገግ ይላሉ?» ብሎ ጠየቃቸው ከፊታቸው ላይ ፈገግታ የማይጠፋ የሆኑትን አባት።
እሳቸውም፦«ደስታን ከሚሰጠኝ ስላልራቅኩ ነው ፈገግ የምለው።» አሉት።
«እንዴት አንቱ ሰው?»
«የኔ ልጅ ህይወት አላህ የመረጠልህን በመኖር የምትደሰትበት እንጂ የዓለምን ሁኔታ እየተመለከትክ የምታዝንበት አይደለም። ዓለም ምንም ትምሰል ደስታን ከሚሰጥህ ጌታህ ብቻ አትራቅ። ያኔ ፈገግታህ ከፊትህ አይጠፋም።» አሉት።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
اللهم أَصْلِحْ لي ديني الذي هو عِصْمَةُ أمري
🎙الشيخ عبد الرزاق البدر
=
Repost from ≺≺ኢብኑ ተይምያ የሱናው አንበሳ≻≻የእውቀት ማእድ
"
በህይወታችን ሚመጡ ጥያቄዎች በሙሉ መልስ የላቸውም፡፡ አንዳንድ ነገሮች ሚስጥር እንደሆኑ ያልፋሉ፡፡ አንዳንድ ግዜም አውቀን እንዳላወቀ እናልፋለን፡፡ ይሄ በሁላችንም ህይወት ላይ የሚሆን ነገር ነው፡፡"
=
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maedፀጥ ያሉ እና አረንጓዴ ቦታዎች ለአእምሮ እረፍት ይሰጣሉ ባንሄድም እያየን አረፍ እንበል one dey እንሄዳለን ኢንሻ አላህ
=
