ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 931 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 260 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 542 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 931 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 12 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -150، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 0، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 23.48‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 274 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 13 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 931
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-427 أيام
-15030 أيام
أرشيف المشاركات
…✍️በህይወቴ ከተማርኩት ነገር ውስጥ አንደኛው ለሰዎች መልካም  ነገር ብታደርግ ለመልካምነትህ ከሰዎች ዘንድ ምላሽ መጠበቅ ሊጎዳ እንደሚችል ነው። ☞አንዳንዱ መልካም ስታደርግ ሞኝ እንደሆንክ ሊቆጥርህ ይችላል። ☞አንዳንዱ ደግሞ ከእሱ የሆነ ነገር ፈልገህ የምታደርግለት ይመስለዋል። ☞ሌላኛው ደግሞ ከምስጋና ይልቅ ጠላትህ ሊሆን ይችላል።  እናም እልሀለሁ ለመልካምነትህ ከሰዎች ምላሽን አትጠብቅ!ባገኘኸው አጋጣሚ ሁሉ ምላሹ ምንም ይሁን ምን መልካምነት አብሮህ ይሁን!  አላህ ይከፍልሀልና! = t.me/https_Asselefya1

ለምትወደው ሰው የሚወደውን ሁሉ ስጠው የሚፈልገውንም ፍቀድለት ካንተ ምንም አይቅር ሁሉን ቀማሽ አንድ ያጣል እንደሚባለው ፍቅርህን የሚያስተውለው ከጉዳቱ ጀርባ ነው አንተን ካልተረዳ አንተ ተረዳው መቼም እኔነት ሳይበልጥብህ በመስጠት ውስጥ ማግኘት አለና ስጠው እሱ ይለፍለት አንተም እለፍበት የምንም ነገር ጅማሬ የፍፃሜው ጀርባ ነው የጠየቀህ መልካም ከሆነ ጀርባውም መልካም ነው ነገሩ ግን መጥፈያ ከሆነ አንተንም ይዞ ስለሚጠፋ ሰጥተህ ብቻ ዘወር በል ሁሉን ፍቀድለት መልካም እና ክፉውን ግለፅለት ከወደደው መንገድ ይጓዝ አንተ ብቻ መስጠት መስጠት መስጠት መስጠት። =             

የመልስ ምት ይመችዎት አባታችን ሲመጣ እናወራለን ህእ¡

🤲ከአቅም በላይ የሆነ ነገር ለገጠመው! ከአነስ ኢብኑ ማሊክ (💚) ተይዞ: ረሱል (🤍) እንዲህ እያሉ ዱዓ ያደርጉ ነበር፦ ﴿اللهمَّ لا سهلَ إلا ما جعلتَه سهلًا، وأنت تج
🤲ከአቅም በላይ የሆነ ነገር ለገጠመው! ከአነስ ኢብኑ ማሊክ (💚) ተይዞ:  ረሱል (🤍) እንዲህ እያሉ ዱዓ ያደርጉ ነበር፦ ﴿اللهمَّ لا سهلَ إلا ما جعلتَه سهلًا، وأنت تجعلُ الحَزْنَ إذا شئتَ سهلًا﴾ “አላህ ሆይ! አንተ ቀላል ካደረግከው ነገር ውጭ ቀላል የለም፡፡ አንተ ሀዘንን ከሻህ ቀላል ታደርጋለህ፡፡” 📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ፡ 2886 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 👆 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ ✈️Telegeram 📞 Whatsup 👤Facebook  📸Instagram 💬X 🎥Youtube 🎵Tik tok

_أتى_أمر_الله_فلا_تستعجلوه_تلاوة_قديمة_تفوق_الخيال_للشيخ_د_سعود.mp36.21 MB

«አንቱ ሰው ደስታ በራቀበት ዘመን እንዴት ፈገግ ይላሉ?» ብሎ ጠየቃቸው ከፊታቸው ላይ ፈገግታ የማይጠፋ የሆኑትን አባት። እሳቸውም፦«ደስታን ከሚሰጠኝ ስላልራቅኩ ነው ፈገግ የምለው።» አሉት። «እንዴት አንቱ ሰው?» «የኔ ልጅ ህይወት አላህ የመረጠልህን በመኖር የምትደሰትበት እንጂ የዓለምን ሁኔታ እየተመለከትክ የምታዝንበት አይደለም። ዓለም ምንም ትምሰል ደስታን ከሚሰጥህ ጌታህ ብቻ አትራቅ። ያኔ ፈገግታህ ከፊትህ አይጠፋም።» አሉት። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

اللهم أَصْلِحْ لي ديني الذي هو عِصْمَةُ أمري 🎙الشيخ عبد الرزاق البدر =

ሁሉም ስራችን ለራሳችን ነዉ!
ሁሉም ስራችን ለራሳችን ነዉ!

" በህይወታችን ሚመጡ ጥያቄዎች በሙሉ መልስ የላቸውም፡፡ አንዳንድ ነገሮች ሚስጥር እንደሆኑ ያልፋሉ፡፡ አንዳንድ ግዜም አውቀን እንዳላወቀ እናልፋለን፡፡ ይሄ በሁላችንም ህይወት ላይ የሚሆን ነገር ነው
" በህይወታችን ሚመጡ ጥያቄዎች በሙሉ መልስ የላቸውም፡፡ አንዳንድ ነገሮች ሚስጥር እንደሆኑ ያልፋሉ፡፡ አንዳንድ ግዜም አውቀን እንዳላወቀ እናልፋለን፡፡  ይሄ በሁላችንም ህይወት ላይ የሚሆን ነገር ነው፡፡"     = t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed

+3
ፀጥ ያሉ እና አረንጓዴ ቦታዎች ለአእምሮ እረፍት ይሰጣሉ ባንሄድም እያየን አረፍ እንበል one dey እንሄዳለን ኢንሻ አላህ =