ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 271 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 112,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 369

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 271 名订阅者。

根据 05 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -16,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 16.47%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.83% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 351 次浏览,首日通常累积 1 261 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

凭借高频更新(最新数据采集于 06 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 271
订阅者
-124 小时
+147
-1630
帖子存档
ሴት ሆይ በጩሀት፣ በንደት፣ ባልን አታሸንፊዉም ግን በፍቅር አዙረሽ የምደፊዉ ። እና ቃል አጠቃቀምሺ አስተካክሊ የሱ ልብ ቅልጥ የሚያደርግ ቃሎች ለስለስ ባለ አንደበት ሀቢቢ ሆይ እያልሽ አስምጪዉ✋ ። ከዛ ማፊ ግርግር ዚያዳ¡ =

▶️የመጀመሪያ  ፕሮግራም !    ~ 🎙በኡስታዝ « አቡ ሂበቲላህ  ሀፊዘሁሏህ»  ጀ        መ                 ረ⭐️ ሼር ማድረግ አትርሱ !    ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ http://t.me/Ibnu_Siraj_Alkemissie

ሰርግ ተጠርታችኋል ታደሙ ቤተሰብ ሁላ ⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

📲የስልክ ሱስ እ አንድ ምግብ ላይ ❸ ጊዜ ጨዉ የሚጨምሩ ሴቶች መጥተዋል ! ነገ ደሞ ❸ ጠብታም አይጨመርም ከትላቱ ጥንቃቄ ማለት ነዉ! ስልክ ነዉ እየመራ ያለዉከዘመናዊነት ሶሻል ሚድያ ቴክኖሎጅ ካደረሳቸዉ ጉዳት አንዱ ትልቁ የሰዉ ልጅ መከበሪያ የሆነዉ አቅል ጎሏል ። የሰዉ ልጆች አቅላቸዉን ስልክ ወስዶታል ሶሻል ሚድያ ወስዶታል። =

አብሮት አደብ የሌለዉ ዒልም ማገዶ እንደሌለዉ እሳት ነዉ። =

"ጥፋት ያጠፋ ባልሽ ከጥፋቱ መመለስ ከፈለግሽ ወዳዉ ጥፋት እንዳጠፋ እሱ ላይ በመጮህ እና በመሳደብ ክብሩ መንካት ሳይሆን ያጠፋበት ስሜቱ ሲረጋጋ ቀስ ብለሽ ጥበብ በተሞላ መልኩ ክብሩ ጠብቀሽ ሳትጮሂ ድምፀሽ ለስለስ አድርገሽ በፍቅር ቃሎች አጣጥመሽ ነዉ ስህተቱ እንድታረም ማድረግ ያለብሽ ። =

{ أَفَمَنْ أَسَّسَ بُنْيَانَهُ عَلَى تَقْوَى مِنَ اللَّهِ وَرِضْوَانٍ خَيْرٌ أَمْ مَنْ أَسَّسَ بُنْيَانَهُ عَلَى شَفَا جُرُفٍ هَارٍ فَانْهَارَ بِهِ فِي نَارِ جَهَنَّمَ وَاللَّهُ لَا يَهْدِي الْقَوْمَ الظَّالِمِينَ } .

إذا خرجت الكلمة الطَّيبة من قلبٍ تقيٍّ نقيٍّ؛ فحطَّت رحلها في قلبٍ مقبلٍ عليها؛ انتفع بها سامعها، ووجد المتكلِّم بها بركتها،
إذا خرجت الكلمة الطَّيبة من قلبٍ تقيٍّ نقيٍّ؛ فحطَّت رحلها في قلبٍ مقبلٍ عليها؛ انتفع بها سامعها، ووجد المتكلِّم بها بركتها، فانتقوا أطايب الكلِم، وأصلحوا قلوبكم قبل إصلاح ألسنتكم، والتمسوا قلوبًا واعيةً تتلقَّاها، تجدوا انتفاع السَّامعين، وتنالوا بركة إصلاح الدُّنيا والدِّين. #تغريد_العصيمي

🌴ታላቅ የዳዕዋና የኒካህ ፕሮግራም🪶 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ የወንድማችን አቡ አብደሏህ እና የእህታችን ኡሙ አብዱሮሕማን የኒካህ ፕሮግራም ➖➖➖➖➖➖➖➖ بَارَكَ اللّهُ لكما، وَبَارَكَ ع
🌴ታላቅ የዳዕዋና የኒካህ ፕሮግራም🪶 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ የወንድማችን አቡ አብደሏህ  እና  የእህታችን ኡሙ አብዱሮሕማን የኒካህ ፕሮግራም ➖➖➖➖➖➖➖➖ بَارَكَ اللّهُ لكما، وَبَارَكَ عَلَيْكما، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ            〰〰    〰〰  〰〰〰〰〰〰           ተጋባዥ  እንግዶቻችን 1️⃣ኡስታዝ ኽድር አህመድ ርዕስ በሰአቱ ⚡️ወንድም አቡ ሂበቲላህ ሁሴይን ⚡️ርዕስ⚡️فوائد الزواج في الإسلام         🔢ወንድም አቡ አመቲረህማን ኡስማን ⚡️ርዕስ⚡️ምክር ለአዲስ ተጋቢዎች 💘ኡስታዝ አቡ ሳላህ 👉ርዕስ ስለተዋዱዕ 6️⃣ወንድም ሙሐመድ ሲራጅ 👉 ርዕስ= በሰአቱ ⚡️ወንድም አቡ ረያን ግጥም ግብዣ                📣📗ቁርአን ይጋብዙናል       🇸🇦በሙሐመድ ሲራጅ 🇸🇦 🎙የፕሮግራሙ  መሪ ሙሐመድ ሲራጅ ▶️ ነገ ማክሰኞ ከምሽቱ  ⏰በኢቲዮ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 ⏰በሳኡዲ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 ⏰በዱባይ🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦         🎴   የሚተላለፍበት ቻናል🎴              👇👇👇👇👇👇👇👇          🎴http://t.me/Ibnu_Siraj_Alkemissie

«ጅዳ» ወይም «መካ» ስራ የሰማችሁ  ሹክ በሉኝ  ያ ጀመአ፦ በዚች መስመር አቀብሉኝ 🤝  🤝     ባረከላሁ ፊኩም

ባል ለሚስቱ ፈገግታ ሊያሳይ ይገባዋልፊቱን ለዉጭ ሰዎች ብቻ አይደለም ማሳየት ያለበት ከቤት ነዉ የሚጀምረዉ። ጥሩ ሰዉ ማለት ለቤተሰቦቹ ጥሩ የሆነ ነዉ። የጥሩነት መገለጫ በፈገግታ ማስተናገድ ነዉ። ከዉጭ ሲገባ ፈገግ ብሎ አሰላሙአለይኩም ብሎ ቤተሰቦቹ ስሞ ጨብጦ መግባት አለበት ። እንደ መብረቅ እየጮሀ እየተሳደበ ፊቱን ደመና አስመስሎ መግባት የለበትም። =

ثلاثةِ الأصولِ  وأدِلتِهَا ⎙ ክፍል ❻ =