ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 271 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 112,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 369

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 271 名订阅者。

根据 05 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -16,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 16.47%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.83% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 351 次浏览,首日通常累积 1 261 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

凭借高频更新(最新数据采集于 06 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 271
订阅者
-124 小时
+147
-1630
帖子存档
﴿وسيق الذين اتقوا ربهم إلى الجنة زمرا حتى إذا جاءوها وفتحت أبوابها وقال لهم خزنتها سلام عليكم طبتم فادخلوها خالدين﴾ =

ብዙ ሠው ... ሥታቀርበው ፣ በሰላምታ ስትጀምረው ፣ ሰላምታውንና ጥያቄውን በወቅቱና በውሉ ስትመልስለት ከደረጃህ ዝቅ አድርጎ የመመልከት አባዜ አለበት ። ስትርቀው ለንግግሩ መልስን ስትነፍገው ፣ እያየህ በዝምታ ስታልፈው ፣ ለሱ ቁብ እንደሌለህ ስታሳየው ከልክህ በላይ ያሰበሃል ፣ ሊገናኝህ ይቋምጣል ... ሠው በፈለገው ፣ እንደፈለገው ይገምትህ ! ሱናዉን ለተመግበር መትጋት ደግ ነው ። ግን ... ክብርን መጠበቅም ተገቢ ነውና ማቅረብህ ፣ ሲፈልጉህ መግገኘትህና በቅርበት መንነጋገርህ ክብርህን ከሸራረፈ እኒህን ደግነቶች ለክብርህ ሸራራፊዎች መንፈግህ አስፈላጊ ሊሆን ይችላል ! የሆነ ሆኖ :- ሠዎች በጡዘታቸው ሊስቅሉን በንቀታቸው ሊያወርዱን አይችሉም ። ነገሩ ሁሉ በአሏህ እጅ ነውና እሱን በመፍራት ከፍ ለማለት እንጣር ! = t.me/Muhammedsirage

ወንጀልን ለአላህ ብሎ መተዉ ...

ሰዎች ከአሏህ በተሰጣቸው ነገር ላይ  " ሐሰድ " ምቀኝነት ውስጥ አለመግባት የልብን ሠላም ከሚሰጡ ነገሮች ውስጥ አንዱ ነው ። በመሠረቱ :- የኛ ሐሰድ ( ምቀኝነት) ምኞታችንን አይሞላም :: ከተመቃኘናቸው ሰዎች ላይ ፀጋን አያነሳም ። ሠዎች ያገኙት ፣ የገነቡት ፣ ያወቁት ፣ የፈለጉትን ያገቡት ፣ በአሏህ ውሳኔ ነው ። ያጣንውን ያጣንው በአምላካችን ፍርድ ነው ። የአሏህን ፍርድና ውሣኔ በሰላም መቀበል እረፍትን ያጎናፅፋል :: በአሏህ ውሣኔ የተሰጡ ሰዎችን እያዩ መቆዘም የውስጥን እረፍት ከማደፍረሡ ጋር የአሏህን ውሣኔ ከልብ አለመቀበልን ያሳያል ። ከሐሰድ ከምቀኝነት እንውጣ ! https://t.me/Muhammedsirage

ሰፈራችን ያለች አንዲት ሙተነቂባህ ለትዳር አሰብኳትና ቀጠሮ አስይዘን ከእናቴ ጋር ልናያት ሄድንሸሪዐዊ እይታ። ..... ከቤታቸው ገብተን ተሰየምን....... መጣችና ከፊት ለፊታችን ትንሽ ተቀመጠች። ከደቂቃዎች በኋላ ተነስታ ሄደች። .... እናቴም «ጨርሰናል እንሂድ!» አለችኝ። እኔም፦ « እንዴ ኡሚ ኒቃቧን ተገልጣ ሳላያት?!» አልኳት ....... «አይ .... ልጁን አይቼው ካማረኝ ነው የምገለጥለት ብላ ነበር» አለችኝ ..... ይላል አንዱ የደረሰበት ... ለማየት ስንሄድ መታየትም አለ ለማለት ነው🙌 #ከወንዶች_ሰፈር👍 አንተ ጠብቀን ለማየት ሂዶ መታየት ይሄ መስፈርት እሴቶች ጋም እዳለ እወቁ🙌 ኮፒ ጀግና ብያታለሁ👍

~ሰው እንዲህ አረገን፣ እንዲያ በደለን፣ ገፋን፣ አስከፋን … ባልን በማግሥቱ በአንድ ጊዜ የሕይወት መስመራችን ሊቀየር፣ ያለንበት ሁኔታ ሊሻሻል፣ ትክክል ያልነበረው አቋማችንም ሊስተካከል ይችላል፡፡ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው የምንለዉም እኮ ለዚሁ ነው፡፡ አንዳንዴ ወደ አላህ የምናደርገው ጉዞ መነሻው ዉርደታችንና ዉድቀታችን ሊሆን ይችላል፡፡ የምንቀርበው ሰው ክፉኛ ስለሰደበን፣ የቁርጥ ቀን ጓደኛችን ባልጠበቅነው መልኩ ስላሳፈረን፣ የልብ ነው ያልነው ወንድማችን ገሸሽ ስላረገን፣ ለትዳር ያሰብነው ሰው ስለከዳን፣ የምናከብረው ወዳጅ ስላዋረደን፣ መጠጊያ ዘመዳችን ስላራቀን … እነኚህ ሁሉ ሳይታሰብ ይበልጥ ወደ አላህ እንድንቀርብ ያደረጉን አጋጣሚዎች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ከሰው ልጅ በደረሰብን ግፍና በደል ምክንያት  በሙሉ ልብ ወደ አላህ የተመለስንባቸው አጋጣሚዎች ብዙ ናቸው፡፡ አላህ ወደራሱ ሲጠራህ ምክንያት ይፈልግልሃል… |•| t.me/AbuSufiyan_Albenan

በአስቸጋሪ ክስተቶችህ ወቅት እንዳትወድቅ የሚታገልልህ አለ። በአንፃሩ ደግሞ መውደቅህን በዝምታ የሚከታተል ሰው አለ። t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman
በአስቸጋሪ ክስተቶችህ ወቅት  እንዳትወድቅ የሚታገልልህ አለ። በአንፃሩ ደግሞ መውደቅህን  በዝምታ የሚከታተል ሰው አለ። t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

Repost from N/a
ለሰለምቴዎች እና ለጀማሪዎች ትምህርት መስጫ ግሩፕ - መሰረታዊ የሆኑ ኢስላማዊ ትምህርቶች - የተለያዩ ጥያቄዎችም የሚመለስበት በኡስታዝ አቡ ሙዓዊያ ሰዒድ ሙሐመድ ኑር "ሼር" በማድረግ ሰዎች እንዲጠ
ለሰለምቴዎች እና ለጀማሪዎች ትምህርት መስጫ ግሩፕ - መሰረታዊ የሆኑ ኢስላማዊ ትምህርቶች - የተለያዩ ጥያቄዎችም የሚመለስበት በኡስታዝ አቡ ሙዓዊያ ሰዒድ ሙሐመድ ኑር "ሼር" በማድረግ ሰዎች እንዲጠቀሙ እናድርግ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን። = ቴሌግራም ፡- https://t.me/ethioconvertmuslims

አሕባሽ የነ ማህበረ ቅዱሳን ወዳጅ ! አሕባሽ  ፅንፈኛ የኢስላምና የሙስሊም ጠላቶች አጥብቀው የሚደግፉት አፍራሽ ቡድን ነው ! እና ማህበረ ቅዱሳን ጧት ማታ ይሰብኩለታል ። ለምን? አሕባሽ የቀብር አምልኮን ፣ የተለያዩ ባዕድ አካሄዶችን እና ጫትን በሙስሊሞች መካከል በመበተን የአማኞችን ጥንካሬ ከውስጥ ይሸረሽርላቸዋል :  ያደክምላቸዋለሁ ! ወጣቱ በጫት  ደንዝዞ መብቱን የማያውቅና የማይጠይቅ ጀዝባ ያደርግላቸዋል ! ሙስሊሞችን እንደ " ወሃቢዮች " አንድ አምላክን ሳይሆን እንደነሱ አማልክቶችን የሚያመልክ አጋሪ ያደርጉለታል ! አሕባሽ - እውነትም የኢስላም ጠላቶች ስሪት https://t.me/Muhammedsirage

🔖👉ነገ ጅሙአና ከነገ ወዳ ቅዳሜ የአሹራ ፃም መሆኑን አንዘንጋ። 🛑የአሹራ ቀን መጾም ያለፈውን የአንድ አመት ወንጀል ያስምራል። የአላህ መልዕክተኛ እንዳሉት፦ «የዓሹራ ቀን ጾም ያለፈውን ዓመት ወንጀል እንዲያስምርልኝ አላህ ዘንድ እከጅላለሁ»። ብለዋል 📍ይህ ወንጀሉ ላሳሰበው ትልቅ ብስራት ነው። ይህንን ብስራት ለእናት አባቶቻችን፣ ለዘመድ አዝማድና በዙሪያችን ላሉ ሁሉ በማስታወስ የመልካም ስራ ተቋዳሽ እንሁን። = http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

•• قال الشَّــيخ #ابن_عثـيمين رحِمَهُ اللَّٰه «ﻣــﻦ إﻧﺘـﻈﺮ #ﺍﻟﻔــﺮﺝ ﺃُﺛـﻴﺐَ ﻋﻠﻰ ﺫﻟﻚ ﺍلإﻧــﺘﻈﺎﺭ ﻷﻥ #إﻧــﺘﻈﺎﺭ ﺍﻟــﻔﺮﺝ ﺣﺴــﻦُ ﻇــﻦٍّ ﺑــﺎﻟﻠَّٰﻪ، ﻭ #ﺣــﺴﻦ ﺍﻟﻈــﻦّ ﺑـﺎﻟﻠَّٰﻪ ﻋﻤــﻞٌ #ﺻــﺎﻟﺢ ﻳُــﺜﺎﺏ ﻋــﻠــﻴﻪ ﺍﻹﻧــﺴــﺎﻥ ». ﻧــﻮﺭ على ﺍﻟﺪﺭﺏ : (225) = t.me/https_Asselefya1