es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Ir al canal en Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

El canal 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 13 941 suscriptores, ocupando la posición 6 175 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 2 492 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 13 941 suscriptores.

Según los últimos datos del 10 octubre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -126, y en las últimas 24 horas de 0, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 23.92%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener N/A% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 3 338 visualizaciones. En el primer día suele acumular 0 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 0.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 11 octubre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

13 941
Suscriptores
Sin datos24 horas
-427 días
-12630 días
Archivo de publicaciones
🛑የዐቂደቱል ኢስላሚያ ደርስ 🎙በአቡ አመተ ረሕማን ተ ጀ መ ረ https://t.me/husseinali210?livestream=1f87648c92ea439c23

📍7ተኛው ፕሮግራም 🎙በኡስታዝ አብዱረዛቅ ጀ መ ረ t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0 t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0

6ተኛው ፕሮግራም ተጀመረ 🎈በኡስታቻን አቡ መርጃን t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0 t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0

~ ምን አልባት  እኮ  አላህ ዘንድ ተፀፎልሽ ሊሆን ይችላል ላኪን  አለ  አይደል  የጊዜ  ጉዳይ  ትንሽ ታገሺ....! = t.me/https_Asselefya1

📍ሶስተኛፕሮግራም 🔖 ስለ ሶብር....! 🎤በወንድም አቡ ዑበይዳ ጀ      መ             ረ = https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0 https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0

📍ሁለተኛ ፕሮግራም 🎤በወንድም አቡ ሉቅማን ጀ      መ             ረ = https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0 https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0

🎤በወንድም አብዱል መሊክ ጀ      መ             ረ = https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0 https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0

ያው ቀጠሯችን ደረሰ፡ከ8፡00 ጀምረን ምሽት 5፡30 ድረስ እዚህ ቤት ነን https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0 https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0

እርዷት እዛ ያላችሁ ቀላል ነገር ላይ አይደለችም ያለች ሀቂቃ ከባድ ነዉ ከቤተሰብ መራቅ እኮ የዚህ የዚህ ጊዜ የሚያም አላህ ይርዳሽ እህቴ

+966508046870 👆👆👆 ጅዳ ያላችሁ ለአላህ ብላችሁ ተባበሯት። ልጅቷ ምጥ ላይ ናት። ከጎኗ ማንም የለም። በጣም አሳሳቢ ሁኔታ ላይ ስላለች አዋላጅ የምታውቁ፣ ወይም የመርዳት አቅም ያላችሁ ወይም ሌላ አማራጭ የምታውቁ ከላይ ባለው ስልክ አናግሯት።

ምን ማድረግ ይቻላል¿ ፈገግ ብላችሁ እደሩልኝ =

 እናመሰግነዋለን.mp30.42 KB

⁨አናልፋቸውም ብለን ያሰብናቸው ስንትና ስንት ችግሮች አልፈዋል። ስንት መከራዎች አልፈው እንዳልተፈጠሩ አድርገን ረስተናቸዋል። በሽታ፣ ሐዘን፣ ኪሣራ፣ የልብ ስብራት፣ መለያየት፣ መከራ ...ባጋጠመን ቁጥር ይህን የቁርአን አንቀጽ እናስታዉስ። 📜﴿ سيجعل الله بعد عسر يسرا﴾ አላህም ከችግር በኋላ እፎይታን ያመጣል። ባሮቹ ነን።በችግር ዉስጥ አይተወንም።አብሽሩ! =

የዳዕዋና ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም፦ ጅሙአ (ሀምሌ/25) ከቀኑ 8፡00 በኋላ.. ጀምሮ እስከ....... { ተጋባዦች } ፦ 1,ሸይኽ አቡ አማር |3, ወንድም መ/ድ ሲራጅ 2,ኡ/ዝ አቡ መርጃን |4,
የዳዕዋና ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም፦        
ጅሙአ (ሀምሌ/25) ከቀኑ 8፡00 በኋላ.. ጀምሮ እስከ.......
                      { ተጋባዦች } ፦ 1,ሸይኽ አቡ አማር       |3, ወንድም መ/ድ ሲራጅ 2,ኡ/ዝ አቡ መርጃን    |4,ወንድም አ/መሊክ |5, ወንድም አቡ ኢምራን |6, ወንድም አቡ ሉቅማን |7, ወንድም አቡ ሐፍሷ  |8, ወንድም አቡ ሂበቲላህ   እና ሌሎችም..         [ፕሮግራም አስተባባሪ] ▴አቡ ሓሳን// ◦አቡ ዑበይዳ//▴አቡ ማሒ መርከዝ ኢብኑ አብ'ባስ t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk

ኢማንሽ ሙሉ እንዲሆን ከፈለግሽ፦ 1. እውነተኛ ሁኚ፣ አትዋሺ። 2. ታማኝ ሁኚ፣ አትክጂ። 3. የሰው ንብረት አትሰረቂ። 4. ዝምድናን ቀጥይ። 5. የከለከለሽን ስጪ። 6. የበደለሽን አትመልሽለት። 7. ለወላጆችሽ ጥሩ ሁኚ። 8. ሶላት በወቅቱ ስገጂ። 9. ለሰዎች መልካም ዋይ። 10. ማንንም አታስቸግሪ። 11. ለእህቶሽ ፈገግ በይ። 12. የሰው ነውር አትከታተይ። 13. መልካም ስነ ምግባር ይኑርሽ። ~ የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Salafiat46