ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 795 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 302,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 574 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 795 名订阅者。

根据 05 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -180,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 27.40%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.60% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 779 次浏览,首日通常累积 910 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 06 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 795
订阅者
-424 小时
-247 天
-18030 天
帖子存档
«አደራሺን ዋና ቁም ነገሩ ላይ እንጅ ካለቀ በኋላ ማሽቃበጡ ሰፈር ራስሽን እንዳታስገኚ ራቂ !!»ይህ ለአንቺ ልቅና ነዉ ! ~መልካም ለይል =

ሁሉም ከአንች ጋር አይዘወትርም! ስለዚህ የሄደዉ ላይመለስ ሺኝት የመጣ በልኩ መቀበል ተለማመጅ እንጅ እየሄዱ እየመጡ እንድጫወቱብሽ አትፍቀጅ! የሄዴ ቢሄድ የመጣ ቢመጣ ምንም የማይሸማሽ ጠንካራ እንስት ሁኚ ቢሰማሽ ራሱ ለራስሽ ዋጥ አድርገሽ ያዢ ለሰዉ እንዳትተነፍሺ ስለሚያባብሱብሺ ለራስሺ አንች ነሽ ያለሺዉ። = t.me/https_Asselefya1

ከቁርአን በላይ ጣፋጭ የለም ! =

🔖የከሽፋ ሽቡሀተ የቂርአት ፕሮግራም ተ      ጀ           መ                  ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

🔖ሲህርን በተመለከተ አዲስ ቂርአት عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين ክፍል ② ተ         ጀ                መ                          ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

➾ዩሱፍ ዐለይሂ ሰላምን ሊገድሉት ፈለጉ «እሱ ግን አልሞተም።» የአባቱ ውዴታ እንዲጠፋ አራቁት፤ «የአባቱ ፍቅር ይባስ ጨመረ።» ባሪያ እንዲሆን ሸጡት፤ «አስተዳዳሪ ሆነ!» 👉የሰው ልጅ ሴራ ምንም ያክል ቢገዝፍ ከአሏህ ውሳኔ አይበልጥምና አብሽሩልኝ !!

كم من نفسٍ أصبحت في الدنيا ثم أمست في الآخرة احذر من الغفلة، حتى الذين ماتوا منذ لحظات، كانوا يظنون أن الموت شيء بعيد عنهم =

ለጥፍር አስረዛሚዎች.mp31.21 MB

5 ወሳኝ ምክሮች በስደት ላሉ ለእህቶች 1--የዋህነት አታብዙ ~እህቶች የዋህነታችሁ ጥሩ ሆኖ ሳለ ከልኩ በላይ ሲሆን ግን ይጎዳል። ሁሉም ነገር ላይ የዋህ አትሁኑ ።ለምን? እንዴት? ማለት ያለባችሁ ነገር ላይም ለምን በሉ። ብልሆች፣ብልጦች፣አስተዋዮች ሁኑ። 2--ሁሉንም አትመኑ ~ሁሉንም በማመናችሁ ያጣችሁት ነገር የለም? የተጎዳችሁት ነገር የለም? በእርግጠኝነት ይኖራል ።ጥርጣሬም አታብዙ ግን ሁሉንም አትመኑ። ልቅ በሆነ እምነት ስንት ነገሮቻቸውን ያጡ አሉ መሰላችሁ። በተለያዩ ሽፋን በተለያዩ ካፓ የሚንቀሳቀሱ እንዳሉም እወቁ። ተጠንቀቁ።ንቁ። እራሳችሁን፣ገንዘባችሁን ጠብቁ። 3---ስትሰጡ በልክ ስጡ። መስጠት ያሰጣል።አላህም ይተካል። ጀነትን ያስገኛል።ደስታን ይሰጣል።መካራን ያስወግዳል። ግን በልክ ይሁን ። 4- ለችግር ግዜ የሚሆናችሁን ገንዘብ አስቀምጡ። ~ሰው ነን መታመም ሊመጣ ይችላል።ስራ መፍታት ሊኖር ይችላል። የተለያዩ ችግሮች ሊኖሩ ይችላሉ። ለዛ ችግር እዳም እንዳትገቡና እንዳትቸገሩ ለዚህ ቀን የሚሆን ከደሞዛችሁ፣ከጉዳዮቻችሁ ሸረፍ እያደረጋችሁ አስቀምጡ። 5--ደርስ ላይ ፣ቂረአት ላይ በርቱ ~በቻላችሁት አቅም ግዜያችሁን ለመጠቀም ሞክሩ ።በስደት ቆይታችሁ ባለቻችሁ ሽራፊ ግዜ ለመጠቀም ሞክሩ። ወደ ሀገር ቤት ከተመለሳችሁ በሗላ ሁሉ ነገሩ እንደጠበቃችሁት ላይሆን ይችላል። የመቅራቱም ሞራል እንደዛ ላይሆን ይችላልና በርቱ።ሸምቱ። በሶሻል ሚድያው ተጠቀሙ። ✍አቡ ሀፍሷ ~››@AbuHafsaYimam ~››@AbuHafsaYimam

وَقَدْ فَصَّلَ اللهُ فِي الْقُرْآنِ كُلَّ شَيْءٍ،  ▫️قَالَ -تَبَارَكَ وَتَعَالَى-: {وَنَزَّلْنَا عَلَيْكَ الْكِتَابَ تِبْيَانًا لِكُلِّ شَيْءٍ وَهُدًى وَرَحْمَةً وَبُشْرَى لِلْمُسْلِمِينَ} [النحل: 89]. ✍ وَنَزَّلْنَا عَلَيْكَ -يَا رَسُولَ اللهِ- الْكِتَابَ مُتَّصِفًا بِأَرْبَعِ صِفَاتٍ: ▪️الصِّفَةُ الْأُولَى: تِبْيَانًا لِكُلِّ شَيْءٍ مِنْ قَضَايَا الدِّينِ الْكُبْرَى. ▪️وَالصِّفَةُ الثَّانِيَةُ: هُدًى عَظِيمًا يَدُلُّهُمْ عَلَى طَرِيقِ سَعَادَتِهِمْ فِي دُنْيَاهُمْ وَآخِرَتِهِمْ. ▪️وَالصِّفَةُ الثَّالِثَةُ: رَحْمَةً لِمَنْ آمَنَ بِهِ وَصَدَّقَهُ. ▪️وَالصِّفَةُ الرَّابِعَةُ: بُشْرَى لِلْمُسْلِمِينَ الْمُنْقَادِينِ لِأَوَامِرِ اللهِ وَنَوَاهِيهِ، يُبَشِّرُهُمْ بِرْضْوَانِ اللهِ عَلَيْهِمْ، وَبِالسَّعَادَةِ الْأَبَدِيَّةِ الْخَالِدَةِ فِي الْجَنَّةِ يَوْمَ الدِّينِ. 📘[المصدر : الْقُرْآنُ الْكَرِيمُ وَأَثَرُهُ فِي زِيَادَةِ الْإِيمَانِ وَتَرْسِيخِ الْقِيَمِ الْأَخْلَاقِيَّةِ الشيخ أبي عبد الله محمد بن سعيد رسلان حفظه الله تعالى] =

የሆነ አካል ላይ መታረም ያለበት ነገር ካየህ ቀጥታ ተናገር። መናገርህ የባሰ ነገር የሚያስከትል ካልኖረህ በስተቀር። በጀርባ ማውራት ወይም በውስጥ ቂም መያዝ ተገቢ አይደለም። ኩልሡም ብኑ ዐምር እንዲህ ይላል፦ "ከተዳፈነ ጥላቻ ግልፅ ወቀሳ ይሻላል።" [በህጀቱል መጃሊስ፡ 155] የቱ ጋር አልለህ? የቱ ጋር አልለሽ? = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

የግል ጉዳያችሁ በግል መጨረስ ሲገባችሁ ከሌላ አጀንዳ ደባልቃችሁ ነገር የምታሯሩጡ ሴቶች አላህ የእጀ እጃችሁ ይስጣችሁ ! = t.me/https_Asselefya1

ብዙ የናፈቁን ሰዎች አሉ! ደፍረን ልንነግራቸው የተቸገርን። ቻናል:- t.me/hafugraphics

የሴት ወሬ ይዞ የሱና ወንድሙ የሚጣላ የሚራራቅ በመካከል የጥላቻ ገመድ የሚዘረጋ ጅላጅል ወንድ አሁን ይሄ ከወንዶች ተርታ ይቆጠራል ? =

ራሳቸው እየበደሉ ዞረው እንደ ተበዳይ ከሚተውኑ ሰዎች ርቀትህን ጠብቅ። በትልቅ ሰው አካል የህፃን አስተሳሰብ የተሸከሙ ፍጥረቶችን እሽሩሩ ማለት ፈታኝ ነው። "ልጅና ቄስ በሰው ገንዘብ ያለቅስ!" = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

የመኗኗር ጥበብ ~ "ብልህና አስተዋይ ማለት ከቤተሰቡ፣ ከወዳጆቹ፣ ከጓደኞቹና ከጎረቤቶቹ ትንሽ ትልቁን አጥብቆ የማይዝ ነው።" . ኢብኑል ጀውዚይ [ተህዝቡል ከማል፡ 19/370] አንዳንዴ ስህተቶችን አይቶ እንዳላየ የሚያልፍ ለማለት ነው። = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

ቂቤ ለምን ጭንቅላት ላይ ወጣሽ ቢሏት ተገፍቼ አለች አሉ። እህቴ ሆይ   አንችም  መገፋትሽን አትጥሊዉ ።ያለምምንም ምክንያት  ጠሉኝ ብለሽ አታማሪ   ፊት ነሱኝ ብለሽም አትሸበሪ  ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ በይ ። =

ፈጂር አልነሳም ብሎ ላስቸገረሽ ባልሽ ምርጥ መቀስቀሻ ¡ ተነስ እያልሽ ከመለፍለፍ ገላግሌ ነዉ ¡ =