💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 846 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 284,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 566 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 846 名订阅者。
根据 25 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -191,过去 24 小时变化为 6,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.98%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.06% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 462 次浏览,首日通常累积 840 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 26 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 846
订阅者
+624 小时
-317 天
-19130 天
帖子存档
ሁሉም ነገር ለኸይር ነው!
አሏህ ላንቺ ያላለውን ይወስዳል፣ ላንቺ የተባለው ምንም ጊዜው ቢረዝም ምንም አሰልቺ ቢሆን ይመጣል!
ታገሺ!¶ ደስታን ለመፈለግ ብዙ መንገድ ቢከድም ቤተሰብን እንደማስደት ከልብ የመነጨ ደስታ አታገኚም።
ቤተሰብህ አስደስት የነሱ ከልብ በመነጨ ደስታ የሚደረግልህ ዱዓ ለአንት ህይወት ትልቅ ዋጋ አለዉ።
#ቤተሰብ
=Repost from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
👉ጆይን በሉ የሱና ወንድማችን ቻናል ነዉ ትጠቀማላችሁ
https://t.me/abu_ala9717
https://t.me/abu_ala9717
~
تِـلاوة 🌱
«العَاقل إذا قرَأ القُرآن وتبصَّر عَرف قيمَة الدُّنيا، وأنَّها ليْسَت بشيءٍ، وأنَّها مَزرعَة للآخِرة، فانْظُر مَاذا زَرعت فِيها لآخِرَتك؟».
- العلَّامَة ابنُ عُثيمِين | شَرحُ ريَاض الصَّالحِين
=
➭አንድ ሰው ባል የሚባለው መቼ ነው!?
سُئل أحد المشايخ :
አንድ ሸይኽ ተጠየቁ...፡
• متى يسمى الزوج بعلا ؟
➮አንድ ባል ባል ተብሎ የሚጠራው መቼ ነው!?
فقال : إن صان لزوجته وأكرمها وأدى حقوقها وأمرها بخيرها ونهاها عن شرها وغار عليها وكان قواما عليها يسمى بعلا ،
ሸይኹ ሲመልሱ እንድህ አሉ፦
👉ሚስቱን የሚያከብር፣ ሀቋን የሚወጣ፣ መልካሟን የሚያበረታ፣ መጥፎዋን የሚገታ፣በርሷ የሚቀና ከሆነ፣
በርሷ ላይ አንድ ሳይሆን ብዙ የሚሆንላት ከሆነ ይህ እውነትም ባል ነው።
http://t.me/https_Asselefya1
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
╭┈⟢🎁የረመዷን ስጦታ
│
│❏መጃሊሱ ሸህሪ ረመዷን
│
│ሊሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን
╰─────────────────╯
╭🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├─┈┈┈
│✑አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
╰──────────────
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14228
ያኔ!
በሶሐቦች ጊዜ - ከዲን ያልነበረ - አጉል አዲስ ፈሊጥ
ዛሬ በኛ ዘመን - ዲን ሊሆን አይችልም - ቢጠረብ ቢፈለጥ።
እናልህ ወዳጄ!
"አበጀህ" ላያስሰኝ - የእምነት አዲስ ፈሊጥ - የዲን ላይ ፈጠራ
መስጂድ ተቀምጠህ - ቢድዐ እያቦካህ - ተንኮል ከምትዘራ
ሙስሊሙ ያጣውን - አዲስ ቴክኖሎጂ - ምናለ ብትሰራ?!
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
•• قال الشيخ ابن عثيمين رحمه اللها«لعلم لا يدرك فضله أحد إلا إذا تأمل ورأى أن من عامل الله تعالى بالصدق في العلم فعمل به وعلمه، ونشره ودعا الناس إليه فالله تعالى يرفع ذكره.»
شرح الكافية الشافية (١ / ٤١)=
¶ ለአንቺ ነዉ !
«
የፈለገ ያህል ስሜትሽ ቢጎዳም ካንቺ ውጭ እረፍት ያለውን ሰው መቼም ቢሆን አትናፍቂው!»
=
t.me/https_Asselefya1Repost from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
🛑👉ቀጥታ ስርጭት ኪታብ ደርስ
العقیدة الواسطیة
~ ክፍል ⓵⓽
🎙በአብዱረሕማ አቡ ዑሰይሚን
↷ጀ↶
↷መ↶
↷ረ↶
https://t.me/abuUseyminabdurehman?livestream
¶
ስድባችንን እና ንትርካችንን የሚችሉን ሰዎች ሲለዩን አስፈሪ የሆነን ክፍተት ፈጥረውብን ይሄዳሉ!
=
t.me/https_Asselefya1🛑👉ደስ ባላቻችሁ ገብታችሁ ተከታተሉ !
🎙ሸይኽ አወል
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream
🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም
https://t.me/AbumuslimAlarsi?livestream
🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
https://t.me/IbnuMunewor?livestream
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
ምላሳም ሴቶች እረፉ...
.....የገዛ ምላሷ...!!
ምንም ነገር ቢሏት ምንጊዜም አይደንቃት፡
ነውር ጌጧ ሆና አይበርዳት አይሞቃት፡
"ጠላቶችሽ ይጥፉ"የሚልን ምርቃት፡
አሚን አትለውም እምብዛም አይደንቃት፡
......ምክንያቱ ደግሞ....
እርጋታ የለውም አልሰከነም ነፍሷ፡
ነውር ጌጧ ሆና ከእግር እስከ ራሷ፡
መመረቅ አይደለም እርግማን ነው ለሷ፡
አንድ ነው ጠላቷ የገዛ ምላሷ፡
...✍️ኑረዲን አል-ዓረብ
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
Repost from ኢህሳን jobs Advertising 🌱
➡️ኢህሳን jobs Advertising✅
⚙ይህ ቻናል በሀገር ውስጥ ያሉ ስራ አጥ
ወንድም እህቶች
በአላህ ፍቃድ የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ
ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲስ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው ✅
በቻናሉ ያለምንም ክፍያ የስራ ማስታወቂያ
የሚለቀቅበት ቻናል ሲሆን
እናንተም ወደቻናሉ በመቀላቀል የቻናሉ
አባል ሁኑ እናንተም ይህንንም ቻናል
ሼር በማድረግ የቻናሉን እድገት አስቀጥሉ
አላማችን ወንድምና እህቶቻችን ስራ አጥ
እንዳይሆኑ ሰበብ ማድረስ ነው
🔗ተቀላቀሉ ✅
https://t.me/ihsan_jobs
https://t.me/ihsan_jobs
