ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 846 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 284 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 566 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 846 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 25 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -191، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 6، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 24.98‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.06‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 462 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 840 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 26 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 846
المشتركون
+624 ساعات
-317 أيام
-19130 أيام
أرشيف المشاركات
🏷 ደስታ ብዙ ፊቶች ሲኖራት ውቡና በጣም ደስ የሚለው የእናት ፊት ነው! #እናት =

ሁሉም ነገር ለኸይር ነው! አሏህ ላንቺ ያላለውን ይወስዳል፣ ላንቺ የተባለው ምንም ጊዜው ቢረዝም ምንም አሰልቺ ቢሆን ይመጣል! ታገሺ!

ደስታን ለመፈለግ ብዙ መንገድ ቢከድም ቤተሰብን እንደማስደት ከልብ የመነጨ ደስታ አታገኚም። ቤተሰብህ አስደስት የነሱ ከልብ በመነጨ ደስታ የሚደረግልህ ዱዓ ለአንት ህይወት ትልቅ ዋጋ አለዉ። #ቤተሰብ =

- اغتنم شعبان بالصيام !  - محمد_بن_عثيمين

⎷ ንፁህ ፍቅርና የሌሊት ጨረቃ አንድ ናቸው ሁለቱም ልብ ላይ ደስታን ይፈጥራሉ! ⎹⎹

¶ የፈለገ ያህል ብትሞክር ፍቅርን መደበቅ አትችልም አንዴ ቅናትህ አንዴ ደግሞ የምትሰጠው እንክብካቤህ ያጋልጥሃል። = t.me/https_Asselefya1
የፈለገ ያህል ብትሞክር ፍቅርን መደበቅ አትችልም አንዴ ቅናትህ አንዴ ደግሞ የምትሰጠው እንክብካቤህ ያጋልጥሃል። = t.me/https_Asselefya1

تِـلاوة 🌱 ‏«العَاقل إذا قرَأ القُرآن وتبصَّر عَرف قيمَة الدُّنيا، وأنَّها ليْسَت بشيءٍ، وأنَّها مَزرعَة للآخِرة، فانْظُر مَاذا زَرعت فِيها لآخِرَتك؟». - العلَّامَة ابنُ عُثيمِين | شَرحُ ريَاض الصَّالحِين =

➭አንድ ሰው ባል የሚባለው መቼ ነው!? سُئل أحد المشايخ : አንድ ሸይኽ ተጠየቁ...፡ • متى يسمى الزوج بعلا ؟ ➮አንድ ባል ባል ተብሎ የሚጠራው መቼ ነው!? فقال : إن ص
➭አንድ ሰው ባል የሚባለው መቼ ነው!? سُئل أحد المشايخ : አንድ ሸይኽ ተጠየቁ...፡ • متى يسمى الزوج بعلا ؟ ➮አንድ ባል ባል ተብሎ የሚጠራው መቼ ነው!? فقال : إن صان لزوجته وأكرمها وأدى حقوقها وأمرها بخيرها ونهاها عن شرها وغار عليها وكان قواما عليها يسمى بعلا ، ሸይኹ ሲመልሱ እንድህ አሉ፦ 👉ሚስቱን የሚያከብር፣ ሀቋን የሚወጣ፣ መልካሟን የሚያበረታ፣ መጥፎዋን የሚገታ፣በርሷ የሚቀና ከሆነ፣ በርሷ ላይ አንድ ሳይሆን ብዙ የሚሆንላት ከሆነ ይህ እውነትም ባል ነው። http://t.me/https_Asselefya1

「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ╭┈⟢🎁የረመዷን ስጦታ │ │❏መጃሊሱ ሸህሪ ረመዷን │ │ሊሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ╰─────────────────╯    ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ├─┈┈┈ │✑አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ╰────────────── = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14228

ያኔ! በሶሐቦች ጊዜ - ከዲን ያልነበረ - አጉል አዲስ ፈሊጥ ዛሬ በኛ ዘመን - ዲን ሊሆን አይችልም - ቢጠረብ ቢፈለጥ። እናልህ ወዳጄ! "አበጀህ" ላያስሰኝ - የእምነት አዲስ ፈሊጥ - የዲን ላይ ፈጠራ መስጂድ ተቀምጠህ - ቢድዐ እያቦካህ - ተንኮል ከምትዘራ ሙስሊሙ ያጣውን - አዲስ ቴክኖሎጂ - ምናለ ብትሰራ?! = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

•• قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله
ا«لعلم ⁩ لا يدرك فضله أحد إلا إذا تأمل ورأى أن من عامل الله تعالى بالصدق في العلم فعمل به وعلمه، ونشره ودعا الناس إليه فالله تعالى يرفع ذكره.» ‏
شرح الكافية الشافية (١ / ٤١)
=

ለአንቺ ነዉ ! «የፈለገ ያህል ስሜትሽ ቢጎዳም ካንቺ ውጭ እረፍት ያለውን ሰው መቼም ቢሆን አትናፍቂው!» = t.me/https_Asselefya1

እስቲ ሌሎችንም ዕድላቸውን ይሞክሩ ሼር አድርጉላችሁ ለ 2 ደቂቃ https://t.me/tdarna_islam

🛑👉ቀጥታ ስርጭት ኪታብ ደርስ العقیدة الواسطیة ~ ክፍል  ⓵⓽ 🎙በአብዱረሕማ አቡ ዑሰይሚን ↷ጀ↶        ↷መ↶                 ↷ረ↶ https://t.me/abuUseyminabdurehman?livestream

ስድባችንን እና ንትርካችንን የሚችሉን ሰዎች ሲለዩን አስፈሪ የሆነን ክፍተት ፈጥረውብን ይሄዳሉ! = t.me/https_Asselefya1

🛑👉ደስ ባላቻችሁ ገብታችሁ ተከታተሉ ! 🎙ሸይኽ አወል https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream 🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም https://t.me/AbumuslimAlarsi?livestream 🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር https://t.me/IbnuMunewor?livestream

ምላሳም ሴቶች እረፉ... .....የገዛ ምላሷ...!! ምንም ነገር ቢሏት ምንጊዜም አይደንቃት፡ ነውር ጌጧ ሆና አይበርዳት አይሞቃት፡ "ጠላቶችሽ ይጥፉ"የሚልን ምርቃት፡ አሚን አትለውም እምብዛም አይደንቃት፡ ......ምክንያቱ ደግሞ.... እርጋታ የለውም አልሰከነም ነፍሷ፡ ነውር ጌጧ ሆና ከእግር እስከ ራሷ፡ መመረቅ አይደለም እርግማን ነው ለሷ፡ አንድ ነው ጠላቷ የገዛ ምላሷ፡ ...✍️ኑረዲን አል-ዓረብ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

➡️ኢህሳን jobs Advertising✅ ⚙ይህ ቻናል በሀገር ውስጥ ያሉ ስራ አጥ             ወንድም እህቶች በአላህ ፍቃድ  የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት አዲስ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው  ✅ በቻናሉ ያለምንም ክፍያ  የስራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት  ቻናል ሲሆን እናንተም ወደቻናሉ በመቀላቀል የቻናሉ አባል ሁኑ  እናንተም ይህንንም ቻናል ሼር በማድረግ  የቻናሉን እድገት አስቀጥሉ አላማችን  ወንድምና እህቶቻችን ስራ አጥ       እንዳይሆኑ ሰበብ ማድረስ ነው 🔗ተቀላቀሉ ✅ https://t.me/ihsan_jobs https://t.me/ihsan_jobs