💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 798 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 307,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 579 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 798 名订阅者。
根据 03 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -196,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 27.98%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.46% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 861 次浏览,首日通常累积 891 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 04 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 798
订阅者
-324 小时
-427 天
-19630 天
帖子存档
☞የወንድ ልጅ ምልዓት! ሚስትና ፂም!
✍قال الرافعي، وتمام الرجل بشيئين:
اللحية في وجهه، والزوجة في داره.
የወንድ ልጅ ሙሉነት በሁለት ነገሮች ነው። ፊቱ ላይ ባለው ፂምና ቤቱ ውስጥ ባለችው ሚስቱ ነው።
وحي القلم (ص٣١٤)⎇ t.me/https_Asselefya1
قال الشيخ ابن عثيمين رحمه اللهالدنيا لا تطيل الأمل فيها، فكم من إنسان أمل أملا بعيدا فإذا الأجل يفجؤه . «
ዱንያ ላይ ምኞትህን አታርዝም። ረዥም ምኞትን አልሞ አጀል ያስነገጠው ብዛቱን ቤቱ ይቁጠረው። »
شرح رياض الصالحين (٤٣٧/٣)√ t.me/https_Asselefya1
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🔖ሲህር፣ የሰው አይንና ምቀኝት በተመለከተ አዲስ ቂርአት
عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين√ ክፍል ➀➀ ተ ጀ መ ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
√ የሴት ልጅ አለባበስ ነፀብራቅ!
ملابس المرأة تحكي تربية أبيها وغيرة أخيها ورجولة زوجها ..
☜لذلك قالوا لمريم ...
﴿يَا أُخْتَ هَارُونَ مَا كَانَ أَبُوكِ امْرَأَ سَوءٍ وَمَا كَانَت أُمُّكِ بَغِيًّا﴾
ذكروها باخيها وابيها وأمها. ففي صلاح هؤلاء صلاحها ...
«የሴት ልጅ አለባበስ የአባቷን አስተዳደግ መልካምነት፣
የወንድሟን ቅናት እና የባሏን ወንዳ ወንድነትና ጀግነነት ምን ያህል እንደሆነ ያንፀባርቃል!»
√ ለዚህም ነበር መርየምን ህዝቦቿ የወለደችውንና በአንቀልባ አዝላ የመጣችው ልጇ የአላህ ታኣምር መሆኑ ሳይገባቸው በአመንዝራዊትነት ጠርጥረዋት እንደዚህ ያሏት፦
"የሀሩን እህት ሆይ! አባትሽ መጥፎ ሰው አልነበረም። እናትሽም አመንዝራ አልነበረችም" አሏት።[ሱረቱ መርየም :28]
በወንድሟ፣ በአባቷና እናቷ መልካምነት አስታወሷት። እነዚህ የቅርብ ቤተሰቦቿ ከተስተካከሉ የሷም መስተካከል በአላህ ፍቃድ እውን ይሆናል።
=
t.me/https_Asselefya1
ገና ለገና ወድጀዋለሁ ብለሽ እሱ ጋር እየሄድሽ አታለቃቅሺ ❗
መዉደድ ያለ ነዉ በቃ አንዱ መፈተኛሽ ሊሆንም ይችላል ዉጠሽ ያዢዉ በራስሽ ዱዓ አድርጊ ጌታሺ መልካሙ እንድመርጥልሽ! እንጅ ሄደሽ እሱ ጋር በተለያዩ ነገር መሞከርሽ ማልቀስሽ እሱ የባሰ ይርቅሻልጅ አታገኚዉም። "የሚወድሽ ለመወዉደድ ብቻ" ራስሽ አዘጋጅ ።
=
t.me/https_Asselefya1•• قال الإمام ابن القيّم رحمه الله :
الإنسَانُ إِنسَانٌ بِرُوحِهِ وقَلبِهِ لا بِجسمِهِ وبَدَنِهِ.
مفتاح دار السعادة (١ / ١٠٧)=
የምታውቀውን ታውቃለህ ፤የማታውቀውንም እንደማታውቀው እወቅ፤እውቀት የምታውቀውንና የማታውቀውንም ጭምር ለይቶ ማወቅ ነው።
منقول
=√ ውዷ እህቴ የእውነተኛ ጓደኛ ምርጫ ❗️
ስትቆጪ የቻለችሽ በሌለሽበት ክብርሽን ያስጠበቀችልሽ ሲከፋሽ ያሳቀችሽ አብሽር ያለችሽ አኼራሽን የምታስታውስሽ እውነተኛ ጓደኛ ይቺ ናትና አጥብቀሽ መያዝ አለብሽ። እውነተኛ ጓደኛ ከነፍስ የተሻለ መልካም ነውና ‼️
ምርጥ ጓደኛ አላህ ይወፍቀን ❗️
=
t.me/https_Asselefya1🍃 ለአላህ ብሎ መዋደድ 🍃
ለአላህ ብሎ መዋደድ ሀቁ የበዛና በደስታም በችግርም ጊዜም የማይቀየር ነው በንግግርብቻ የምንለው ሳይሆን ብዙ መስዋውነትን ያስከፍላል ለአላህ ብለን የወደድነውን ሰው በምንም ሁኔታ ልንሸሸው አይገባም ። እንዲሁም ሁኔታዎችን አይተን የምንርቅና የምንቀርብ ከሆነ ውዴታውም ሆነ ቀረቤታው ከመጀመሪያውም ለአላህ ሲባል አልነበረም ማለት ነው ።
=
t.me/https_Asselefya1
➲ማራኪ ቲላዋ
➛ልብ ከምትደሰትባቸው ነገሮች ቁረአን በተመስጦ ማዳመጥ ነው!!
ቀናችሁን አላህን በማውሳት ጀምሩት
صباح الخير
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
http://t.me/https_Asselefya1
◊اذكار انوم
بِاسْمِكَ رَبِّـي وَضَعْـتُ جَنْـبي ، وَبِكَ أَرْفَعُـه، فَإِن أَمْسَـكْتَ نَفْسـي فارْحَـمْها ، وَإِنْ أَرْسَلْتَـها فاحْفَظْـها بِمـا تَحْفَـظُ بِه عِبـادَكَ الصّـالِحـين
የመንትዬች እና የዑመሩ እናት ብቅ ብላለች በሉ ተጠቀሙበት ምክሯ ! ከወደዳችሁት ትቀጥላለች እሺ በቦት አሳዉቁኝ ! ምክር ከባለቤቱ ሲሆን ይጣፍጣል !
=
☞ያላገባሽው እህቴ ስሚኝማ
√ ማግባት ፈልገሽ አሏህ አላሳካልሽም አልተሳካልሽም አይደል አትሰቢ አሏህ የፃፈው ሰአት ሲደርስ ላንቺ ያለው የትም አይሄድ ።
ግን ትዳር ህወትሽ ነው የዱንያ የሚበልጠው የዕድሜሽ ቀይታሽ ሊሆን ይችላል ስለዚህ በአንቺ ምርጫ ሳይሆን አሏህ ህይወትሽን የሚሳምረውን በዱንያም በአኼራም ስኬታማ የሚደርግሽን ምልካሙን ባሪያውን ይስጥሽ ዘንድ ከዱአ እዳትቦዝኒ ! አንቺም መልካም ሆነሽ በመገኝት ላይ ጠክሪ!
ጌታችንም እንዲህ ብሎናል
وَٱلطَّیِّبَـٰتُ لِلطَّیِّبِینَ وَٱلطَّیِّبُونَ لِلطَّیِّبَـٰتِ
√ ትልቁ ልነግርሽ የምፈልገው!
ያለሽበት ጊዜ ሀላፍትና የሌለብሽ ጊዜ ነው።
ላጤ ሆነሽ እስከምታገቢ ያለሽበት ጊዜ ካገባሽ ብኃላ አታገኝውም።
አግብተሽ ልጅ እስከምትወልጅ ያለሽበትን ጊዜ ከወለድሽ ብኃላ አታገኝውም።
√ ወደ ትዳር ስገቢ ብዙ ሀላፍትና ትቀበያለሽ ሀላፍትናን መወጣት ውዴታ ብቻ ሳይሆን ግዴታሽ ነው ስለዚህ ስበቡን እያደረሽ ያለሽበትን የጊዜ ኒዕማ በኸይር ነገር ተሯሯጪበት። ዛሬ ያለሽበትን ጊዜ መጠቀም ካልቻልሽ ነገ እናትነት ደረጃ ስደርሽ እቅልፍም በምፈልጊበት ጊዜ መታኛት አትችይ።
ዛሬ ጊዜሽን በአግባቡ መጠቀም ከቻልሽ ነገም ጠክረሽ ሀላፍትናሽን ትወጫለሽ።
√ ይሄን ስልሽ ትዳር እና ልጅ አጅር አያስገኝም ማለቴ እዳልሆነ ይገባሻል ጊዜሽን በደብ ተጠቀሚ ብኃላ አታገኚውም ለማለት እንጅ! ሚስት ሆነሽ ባልሽን ስታሰደስች እናት ሆነሽ ልጅ ወልደሽ በመልካም አስተዳደግ ስታሳድጊ አጅርሽ እጥፍ ድርብ ነው አሏህ ከመልካሞቹ ያድርገን።
√ ትዳር መልካም የትዳር አጋር ለስጠው ሰው መተዛዘን ደስታ ......የሞላበት ከድካምሽ እርፍ የምትይበት የማይጠገብ ሀያት የዱንያ ጀነት ነው።ልጆች ደሞ የትዳር ማጣፈጫ የህይወት ድምቀት የድካምሽ ፍሬዎች ናቸው።
እናም አግቡ ውለዱ ጊዜው እስከሚደርስ ባላችሁበት ነገር ላይ የዘገየው ለኸይር ነው እያላችሁ ጊዜችሁን በመልካም ነገር ተጠቀሙ።
ሁሉም ሰው አሏህ መርጧ ያስቀመጠበት ሁሉም ነገር ኸይር ነው አልሐምዱሊላህ።
የዑመሩ እናት🖋
=Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~በሕይወታችን ዉስጥ ምንም ይከሠት ምን ለማስተካከል አሁንም እንደ አዲስ ከእንደገና መጀመር እንችላለን! ዋናው ጤና።
