ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 798 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 307,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 579 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 798 名订阅者。

根据 03 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -196,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 27.98%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.46% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 861 次浏览,首日通常累积 891 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 04 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 798
订阅者
-324 小时
-427 天
-19630 天
帖子存档
ሰውን እንደ ማስደሰት የሚያስደስት ነገር የለም። በምትችለው የሰዎች ደስታ ሰበብ ሁን። ~»@AbuHafsaYimam

❞ብላሀለች!!❝ "የእውነት ቃል ተናገር" ------------------------------ አብሬህ መሆኔ ካጠፋ ደስታህን ከጎንህ ማደሬ ካስከፋ ውስጥህን የሰጠሁህ ቦታ ካልጎላ ለልብህ የሴትነት ምስሌ ላይንህ ካነሰብህ፡ ጭቅጭቅ ንዝንዝ ከሆነ ቀለብህ፡ ---------------- እቅድህ ካልሆንኩኝ ለነገው ሂወትህ፡ እኔ እንደምወድህ ካልሆነ ስሜትህ፡ አላዋቂነት ላይ ካተኮረ እውቀትህ፡ ግልፅ ካልሆነልህ የሴትነት ክብር፡ ፍላጎትህ ሁሉ ከተገኘ በብር፡ ------------------------------------ ትዳር የጋራ ነው ፤ ከስህተትህ ታረም ይልቅ ተስተካከል፡ ሁሌም ችላ አትበል፤ ጥላቻው ከባድ ነው በፍቅር መካከል፡ ብዙ ጀግና ሰወች፤ ግሩም ትሁት ወንዶች ባሏት በዚች ሀገር፡ አድሜዬን አትፍጀው፤ ሁሌ አታስጨንቀኝ አንተም አትቸገር፡ አልወድሽም ብለህ፤    እመንና ሸኜኝ የእውነት ቃል ተናገር፡ -------------------------------------------------- እኔ አላልኩም እሷ ነች ተስተካከል ተብለሀል። -------------------------------------------------- በኑረዲን አል አረቢ➊❹❹❹ ------------------------------------------------- https://t.me/nuredinal_arebi https://t.me/nuredinal_arebi -------------------------------------------------

√ ዱባይ ሻርጃ አከባቢ የምትኖር አንድት እህታችን ለረዥም ግዜ ስራ አጥታ ተቀምጣላች እና ስራ የሰማችሁ በዚህ አድራሻ አሳውቋት!👇 00971581957815

√ ስንት እና ስንት በእንባ ብቻ የሚገለፁ  በጥልቀት የተደበቁ ህመሞች አሉ። =

⎷ የሰላማዊ የትዳር ሂወት አንዱ መሰረት ትእግስት «ሶብር »ነ ዉ። =

እስከ አሁን አላገኘሁም አረ ተዉ ግን ?

እኔ የምለዉ የወንዶች የቂርአት ግሩፕ እስኪ ጠቁሙኝ ብዙ አሉ መቅራት የሚፈልጉ የሚጠይቁኝ እኔ አቡ ዑሰይሚን ነበረ የማቀዉ የሚያቀራ እሱ ለጊዜዉ ሚድያ የለም ። እና እስኪ ሌላ የምታቁት ካለ በቋሚነት የሚያቀራ ለወንድሞቻችን ሰበብ እንሁናቸዉ بوت : @Ass_selefyaa_bot =

القارئ_يونس_اسويلص_ربنا_لا_تزغ_قلوبنا.mp36.35 MB

القصيدة_التائية_لشيخ_الإسلام_ابن_تيمية_أنا_الفقير_إلى_رب_البريات.m4a2.88 MB

እዚያ ጋ ሰው ይታየኛል! ~ "ሰው ሞልቶ ሰው ጠፋ … ሚዛን የሚደፋ ለእውነት የሚቆም … ላገር የሚለፋ" እላለሁ እንደ ሰው ሆዴን ሆድ ሲብሰው። "ሴት ይርመሰመሳል … ሚስት ነው የጠፋ" እላለሁ አንዳንዴ ወንዶችን ወክየ … ቆሜ ሳንቀላፋ። "ወንድ ይተራመሳል … ግን ባሎች የታሉ?" እያሉ 'ሚጮሁ … እልፍ ሴቶች አሉ። ሰው ሁሉ ሰው አድዳኝ … በሆነበት ምድር ሰው ያልተገኘበት … አለን አንዳች ምስጢር። ገባኝ ገባኝ ለካስ ሰው "ነፍ" ነው … "ሰው" ከሰው ለለየ ክፉን ብቻ ሳይሆን … ጥሩውንም ላየ። ለካስ ሚስቶች አሉ … ባል ሆኖ ለመጣ ሐያእ ለሚገባው … ላልሆነ ፈጣጣ። ለካስ ባል በሽ ነው … ባልነት ለገባት እራሷን ረስታ እንጂ … ዞራ የዞረባት። ምልከታ ከራስ ይጀምር! (ኢብኑ ሙነወር፣ ሰኔ 16/2011) = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor

"ባል የሚሆን የለም" ፣ "ሚስት የምትሆን የለችም" እያልን እኔ ፃድቅ ነኝ አይነት ጨዋታ አንጫወት። ለኛ የማያንሱ የኛ ብጤዎች ሞልተዋል። ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሓፊዘሁላህ

⎷ በቀል "ቂም" የሙስሊም ባህሪይ አይደለም። እኛ ግን የት ነን ?! =

ማሺላ ያላችሁኝ ማሺላ ነዉ ግን በየ ሀገሩ የተለያዬ ስም ስላለዉ ነዉ የጠየቅኩኝ እሺ ! ግን ወንዶች ግብርና ስራ አቁማችሁ ነዉ ወይስ ረስታችሁት ወይስ....አንድ ወንድ የመለሰ የለም ጨርሶ ሴቶች የመለሱ እንደት ነዉ ነገሩ ¡ ¿ የቤቱም የዉጩም ስራ በሴቶች ቁጥጥር ስር ሆነዴ እ¡ =

1. ኮለቦ ወይም ግዳሌት 2.ሞኝ  አያቅሽ 3. ማሽላ ቀላሴ 4.ደጋሌት 5.ቢጫ ጅሩ 6.አቦላ...... ብዙ ተመሳሳይ ስም የላካችሁልኝ  አላችሁ ፈገግም አድርጋችሁኛል ጀዛኩሙሏህ ኸይር!

ለካስ በየ ሀገሩ የተለያዬ ስም ነዉ ቆይ ይዤ መጣሁ ዝርዝሩ ✌