uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 798 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 307-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 579-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 798 obunachiga ega bo‘ldi.

03 Noyabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -196 ga, so‘nggi 24 soatda esa -3 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 27.98% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.46% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 861 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 891 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 04 Noyabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 798
Obunachilar
-324 soatlar
-427 kun
-19630 kun
Postlar arxiv
☞የወንድ ልጅ ምልዓት!  ሚስትና ፂም! ✍قال الرافعي، ‏وتمام الرجل بشيئين: ‏اللحية في وجهه،  والزوجة في داره. የወንድ ልጅ ሙሉነት በሁለት ነገሮች ነው። ፊቱ ላይ ባለው ፂምና ቤቱ ውስጥ ባለችው ሚስቱ ነው።
‏وحي القلم (ص٣١٤)
⎇ t.me/https_Asselefya1

قال الشيخ ابن عثيمين   رحمه الله
‏الدنيا لا تطيل الأمل فيها، ‏فكم من إنسان أمل أملا بعيدا ‏فإذا الأجل يفجؤه . «ዱንያ ላይ ምኞትህን አታርዝም። ረዥም ምኞትን አልሞ አጀል ያስነገጠው ብዛቱን ቤቱ ይቁጠረው። »
‏شرح رياض الصالحين (٤٣٧/٣)
√ t.me/https_Asselefya1

🔖ሲህር፣ የሰው አይንና ምቀኝት በተመለከተ አዲስ ቂርአት
عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين
√ ክፍል ➀➀ ተ         ጀ                መ                          ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

√ የሴት ልጅ አለባበስ ነፀብራቅ! ملابس المرأة تحكي تربية أبيها وغيرة أخيها ورجولة زوجها .. ☜لذلك قالوا لمريم ... ﴿يَا أُخْتَ هَارُونَ مَا كَانَ أَبُوكِ امْرَأَ سَوءٍ وَمَا كَانَت أُمُّكِ بَغِيًّا﴾ ذكروها باخيها وابيها وأمها. ففي صلاح هؤلاء صلاحها ... «የሴት ልጅ አለባበስ የአባቷን አስተዳደግ መልካምነት፣ የወንድሟን ቅናት እና የባሏን ወንዳ ወንድነትና ጀግነነት ምን ያህል እንደሆነ ያንፀባርቃል!» √ ለዚህም ነበር መርየምን ህዝቦቿ የወለደችውንና በአንቀልባ አዝላ የመጣችው ልጇ የአላህ ታኣምር መሆኑ ሳይገባቸው በአመንዝራዊትነት  ጠርጥረዋት እንደዚህ ያሏት፦    "የሀሩን እህት ሆይ! አባትሽ መጥፎ ሰው አልነበረም። እናትሽም አመንዝራ አልነበረችም" አሏት።[ሱረቱ መርየም :28] በወንድሟ፣ በአባቷና እናቷ መልካምነት አስታወሷት። እነዚህ የቅርብ ቤተሰቦቿ ከተስተካከሉ የሷም መስተካከል በአላህ ፍቃድ እውን ይሆናል። = t.me/https_Asselefya1      

ገና ለገና ወድጀዋለሁ ብለሽ እሱ ጋር እየሄድሽ አታለቃቅሺ ❗ መዉደድ ያለ ነዉ በቃ አንዱ መፈተኛሽ ሊሆንም ይችላል ዉጠሽ ያዢዉ በራስሽ ዱዓ አድርጊ ጌታሺ መልካሙ እንድመርጥልሽ! እንጅ ሄደሽ እሱ ጋር በተለያዩ ነገር መሞከርሽ ማልቀስሽ እሱ የባሰ ይርቅሻልጅ አታገኚዉም። "የሚወድሽ ለመወዉደድ ብቻ" ራስሽ አዘጋጅ ። = t.me/https_Asselefya1

•• قال الإمام ابن القيّم رحمه الله : الإنسَانُ إِنسَانٌ بِرُوحِهِ وقَلبِهِ لا بِجسمِهِ وبَدَنِهِ.
‏‌‏ مفتاح دار السعادة (١ / ١٠٧)
=

እውቀትን ማሰራጨት.mp34.99 KB

የምታውቀውን ታውቃለህ ፤የማታውቀውንም እንደማታውቀው እወቅ፤እውቀት የምታውቀውንና የማታውቀውንም ጭምር ለይቶ ማወቅ ነው። منقول =

√ ውዷ እህቴ የእውነተኛ ጓደኛ ምርጫ ❗️ ስትቆጪ  የቻለችሽ በሌለሽበት ክብርሽን ያስጠበቀችልሽ  ሲከፋሽ ያሳቀችሽ አብሽር ያለችሽ አኼራሽን የምታስታውስሽ  እውነተኛ ጓደኛ ይቺ ናትና አጥብቀሽ መያዝ አለብሽ። እውነተኛ ጓደኛ ከነፍስ የተሻለ መልካም ነውና ‼️ ምርጥ ጓደኛ አላህ ይወፍቀን ❗️ = t.me/https_Asselefya1

🍃 ለአላህ ብሎ መዋደድ 🍃 ለአላህ ብሎ መዋደድ ሀቁ የበዛና በደስታም በችግርም ጊዜም የማይቀየር ነው በንግግርብቻ የምንለው ሳይሆን ብዙ መስዋውነትን ያስከፍላል ለአላህ ብለን የወደድነውን ሰው በምንም ሁኔታ ልንሸሸው አይገባም ። እንዲሁም ሁኔታዎችን አይተን የምንርቅና የምንቀርብ ከሆነ   ውዴታውም ሆነ ቀረቤታው ከመጀመሪያውም ለአላህ ሲባል አልነበረም ማለት ነው ። = t.me/https_Asselefya1                 

➲ማራኪ ቲላዋ ➛ልብ ከምትደሰትባቸው ነገሮች ቁረአን በተመስጦ ማዳመጥ ነው!! ቀናችሁን አላህን በማውሳት ጀምሩት صباح الخير ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ http://t.me/https_Asselefya1

◊اذكار انوم بِاسْمِكَ رَبِّـي وَضَعْـتُ جَنْـبي ، وَبِكَ أَرْفَعُـه، فَإِن أَمْسَـكْتَ نَفْسـي فارْحَـمْها ، وَإِنْ أَرْسَلْتَـها فاحْفَظْـها بِمـا تَحْفَـظُ بِه عِبـادَكَ الصّـالِحـين

የመንትዬች እና የዑመሩ እናት ብቅ ብላለች በሉ ተጠቀሙበት ምክሯ ! ከወደዳችሁት ትቀጥላለች እሺ በቦት አሳዉቁኝ ! ምክር ከባለቤቱ ሲሆን ይጣፍጣል ! =

☞ያላገባሽው እህቴ ስሚኝማ √ ማግባት ፈልገሽ አሏህ አላሳካልሽም አልተሳካልሽም አይደል አትሰቢ አሏህ የፃፈው ሰአት ሲደርስ ላንቺ ያለው የትም አይሄድ ። ግን ትዳር ህወትሽ ነው  የዱንያ የሚበልጠው የዕድሜሽ ቀይታሽ ሊሆን ይችላል ስለዚህ በአንቺ ምርጫ ሳይሆን አሏህ ህይወትሽን የሚሳምረውን በዱንያም በአኼራም ስኬታማ የሚደርግሽን  ምልካሙን ባሪያውን ይስጥሽ ዘንድ ከዱአ እዳትቦዝኒ ! አንቺም መልካም ሆነሽ በመገኝት ላይ ጠክሪ! ጌታችንም  እንዲህ ብሎናል وَٱلطَّیِّبَـٰتُ لِلطَّیِّبِینَ وَٱلطَّیِّبُونَ لِلطَّیِّبَـٰتِ √ ትልቁ ልነግርሽ የምፈልገው! ያለሽበት ጊዜ ሀላፍትና የሌለብሽ ጊዜ  ነው። ላጤ ሆነሽ እስከምታገቢ  ያለሽበት ጊዜ ካገባሽ ብኃላ  አታገኝውም። አግብተሽ ልጅ እስከምትወልጅ ያለሽበትን ጊዜ ከወለድሽ ብኃላ አታገኝውም። √ ወደ ትዳር ስገቢ ብዙ ሀላፍትና ትቀበያለሽ ሀላፍትናን መወጣት ውዴታ ብቻ ሳይሆን ግዴታሽ ነው ስለዚህ ስበቡን እያደረሽ ያለሽበትን የጊዜ ኒዕማ በኸይር ነገር ተሯሯጪበት። ዛሬ ያለሽበትን ጊዜ መጠቀም ካልቻልሽ ነገ እናትነት ደረጃ ስደርሽ እቅልፍም በምፈልጊበት ጊዜ መታኛት አትችይ። ዛሬ ጊዜሽን በአግባቡ መጠቀም ከቻልሽ ነገም ጠክረሽ ሀላፍትናሽን ትወጫለሽ። √ ይሄን ስልሽ  ትዳር እና ልጅ አጅር አያስገኝም ማለቴ እዳልሆነ ይገባሻል ጊዜሽን በደብ ተጠቀሚ ብኃላ አታገኚውም ለማለት እንጅ! ሚስት ሆነሽ ባልሽን ስታሰደስች እናት ሆነሽ ልጅ ወልደሽ በመልካም አስተዳደግ ስታሳድጊ  አጅርሽ እጥፍ ድርብ ነው አሏህ ከመልካሞቹ  ያድርገን። √ ትዳር መልካም የትዳር አጋር ለስጠው ሰው መተዛዘን ደስታ ......የሞላበት ከድካምሽ እርፍ የምትይበት የማይጠገብ ሀያት  የዱንያ ጀነት ነው።ልጆች ደሞ የትዳር ማጣፈጫ የህይወት ድምቀት  የድካምሽ ፍሬዎች ናቸው። እናም አግቡ ውለዱ ጊዜው እስከሚደርስ ባላችሁበት ነገር ላይ የዘገየው ለኸይር ነው እያላችሁ ጊዜችሁን በመልካም ነገር ተጠቀሙ። ሁሉም ሰው  አሏህ መርጧ ያስቀመጠበት ሁሉም ነገር  ኸይር ነው አልሐምዱሊላህ።   የዑመሩ እናት🖋 =

~በሕይወታችን ዉስጥ ምንም ይከሠት ምን ለማስተካከል አሁንም እንደ አዲስ ከእንደገና መጀመር እንችላለን! ዋናው ጤና።