💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
Больше📈 Аналитический обзор Telegram-канала 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 13 798 подписчиков, занимая 6 307 место в категории Религия и духовность и 2 579 место в регионе Эфиопия.
📊 Показатели аудитории и динамика
С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 13 798 подписчиков.
Согласно последним данным от 03 ноября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -196, а за последние 24 часа — -3, при этом общий охват остаётся высоким.
- Статус верификации: Не верифицирован
- Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 27.98%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 6.46% реакций от общего числа подписчиков.
- Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 3 861 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 891 просмотров.
- Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.
📝 Описание и контентная политика
Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 04 ноября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.
የወንድ ልጅ ሙሉነት በሁለት ነገሮች ነው። ፊቱ ላይ ባለው ፂምና ቤቱ ውስጥ ባለችው ሚስቱ ነው።
وحي القلم (ص٣١٤)⎇ t.me/https_Asselefya1
قال الشيخ ابن عثيمين رحمه اللهالدنيا لا تطيل الأمل فيها، فكم من إنسان أمل أملا بعيدا فإذا الأجل يفجؤه . «
ዱንያ ላይ ምኞትህን አታርዝም። ረዥም ምኞትን አልሞ አጀል ያስነገጠው ብዛቱን ቤቱ ይቁጠረው። »
شرح رياض الصالحين (٤٣٧/٣)√ t.me/https_Asselefya1
عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين√ ክፍል ➀➀ ተ ጀ መ ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
የወንድሟን ቅናት እና የባሏን ወንዳ ወንድነትና ጀግነነት ምን ያህል እንደሆነ ያንፀባርቃል!»
√ ለዚህም ነበር መርየምን ህዝቦቿ የወለደችውንና በአንቀልባ አዝላ የመጣችው ልጇ የአላህ ታኣምር መሆኑ ሳይገባቸው በአመንዝራዊትነት ጠርጥረዋት እንደዚህ ያሏት፦
"የሀሩን እህት ሆይ! አባትሽ መጥፎ ሰው አልነበረም። እናትሽም አመንዝራ አልነበረችም" አሏት።[ሱረቱ መርየም :28]
በወንድሟ፣ በአባቷና እናቷ መልካምነት አስታወሷት። እነዚህ የቅርብ ቤተሰቦቿ ከተስተካከሉ የሷም መስተካከል በአላህ ፍቃድ እውን ይሆናል።
=
t.me/https_Asselefya1
መዉደድ ያለ ነዉ በቃ አንዱ መፈተኛሽ ሊሆንም ይችላል ዉጠሽ ያዢዉ በራስሽ ዱዓ አድርጊ ጌታሺ መልካሙ እንድመርጥልሽ! እንጅ ሄደሽ እሱ ጋር በተለያዩ ነገር መሞከርሽ ማልቀስሽ እሱ የባሰ ይርቅሻልጅ አታገኚዉም። "የሚወድሽ ለመወዉደድ ብቻ" ራስሽ አዘጋጅ ።
=
t.me/https_Asselefya1 مفتاح دار السعادة (١ / ١٠٧)=
የምታውቀውን ታውቃለህ ፤የማታውቀውንም እንደማታውቀው እወቅ፤እውቀት የምታውቀውንና የማታውቀውንም ጭምር ለይቶ ማወቅ ነው።
منقول
=ስትቆጪ የቻለችሽ በሌለሽበት ክብርሽን ያስጠበቀችልሽ ሲከፋሽ ያሳቀችሽ አብሽር ያለችሽ አኼራሽን የምታስታውስሽ እውነተኛ ጓደኛ ይቺ ናትና አጥብቀሽ መያዝ አለብሽ። እውነተኛ ጓደኛ ከነፍስ የተሻለ መልካም ነውና ‼️
ምርጥ ጓደኛ አላህ ይወፍቀን ❗️
=
t.me/https_Asselefya1ግን ትዳር ህወትሽ ነው የዱንያ የሚበልጠው የዕድሜሽ ቀይታሽ ሊሆን ይችላል ስለዚህ በአንቺ ምርጫ ሳይሆን አሏህ ህይወትሽን የሚሳምረውን በዱንያም በአኼራም ስኬታማ የሚደርግሽን ምልካሙን ባሪያውን ይስጥሽ ዘንድ ከዱአ እዳትቦዝኒ ! አንቺም መልካም ሆነሽ በመገኝት ላይ ጠክሪ!
ጌታችንም እንዲህ ብሎናል
وَٱلطَّیِّبَـٰتُ لِلطَّیِّبِینَ وَٱلطَّیِّبُونَ لِلطَّیِّبَـٰتِ
√ ትልቁ ልነግርሽ የምፈልገው!
ያለሽበት ጊዜ ሀላፍትና የሌለብሽ ጊዜ ነው።
ላጤ ሆነሽ እስከምታገቢ ያለሽበት ጊዜ ካገባሽ ብኃላ አታገኝውም።
አግብተሽ ልጅ እስከምትወልጅ ያለሽበትን ጊዜ ከወለድሽ ብኃላ አታገኝውም።
√ ወደ ትዳር ስገቢ ብዙ ሀላፍትና ትቀበያለሽ ሀላፍትናን መወጣት ውዴታ ብቻ ሳይሆን ግዴታሽ ነው ስለዚህ ስበቡን እያደረሽ ያለሽበትን የጊዜ ኒዕማ በኸይር ነገር ተሯሯጪበት። ዛሬ ያለሽበትን ጊዜ መጠቀም ካልቻልሽ ነገ እናትነት ደረጃ ስደርሽ እቅልፍም በምፈልጊበት ጊዜ መታኛት አትችይ።
ዛሬ ጊዜሽን በአግባቡ መጠቀም ከቻልሽ ነገም ጠክረሽ ሀላፍትናሽን ትወጫለሽ።
√ ይሄን ስልሽ ትዳር እና ልጅ አጅር አያስገኝም ማለቴ እዳልሆነ ይገባሻል ጊዜሽን በደብ ተጠቀሚ ብኃላ አታገኚውም ለማለት እንጅ! ሚስት ሆነሽ ባልሽን ስታሰደስች እናት ሆነሽ ልጅ ወልደሽ በመልካም አስተዳደግ ስታሳድጊ አጅርሽ እጥፍ ድርብ ነው አሏህ ከመልካሞቹ ያድርገን።
√ ትዳር መልካም የትዳር አጋር ለስጠው ሰው መተዛዘን ደስታ ......የሞላበት ከድካምሽ እርፍ የምትይበት የማይጠገብ ሀያት የዱንያ ጀነት ነው።ልጆች ደሞ የትዳር ማጣፈጫ የህይወት ድምቀት የድካምሽ ፍሬዎች ናቸው።
እናም አግቡ ውለዱ ጊዜው እስከሚደርስ ባላችሁበት ነገር ላይ የዘገየው ለኸይር ነው እያላችሁ ጊዜችሁን በመልካም ነገር ተጠቀሙ።
ሁሉም ሰው አሏህ መርጧ ያስቀመጠበት ሁሉም ነገር ኸይር ነው አልሐምዱሊላህ።
የዑመሩ እናት🖋
=