ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 291 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 173,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 363

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 291 名订阅者。

根据 19 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -68,过去 24 小时变化为 5,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 16.84%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.14% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 407 次浏览,首日通常累积 1 164 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

凭借高频更新(最新数据采集于 20 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 291
订阅者
+524 小时
+347
-6830
帖子存档
• ለአንች የተፃፈልሽ ነገር የአንች ከመሆን ቅሮት የለዉም። «የአንጋጠጠ ቢያንጋጥጥ ያፈጠጠ ቢያፈጥ የተፃፈ ለአንች ስለሆነ ጊዜዉ ጠብቆ ወደ አንች ይመጣል። ስለዚህ ልብሽ ይረጋጋ! በሶብር ፀኚ! እንዳትሸነፊ! = t.me/https_Asselefya1

تلاوة خاشعة من سورة يونس القارئ: #عبدالله_الموسى =

በባሌ እና በኔ መካከል አለመግባባት ተከሰተና ችግሩ ከኔ ስለነበር ይቅርታ ጠየቅኩት። ይቅርታ አደረገልኝ። ይህ በቂ ነወይ? አዎ በቂ ነው። ይህ ጥሩ ሚስት መሆኗን ያመላክታል። ካጠፋች ይቅርታ ትጠይቀዋለች። ይቅርታ ካደረገላት በቂ ነው። ይህ የሚስት ጥሩ ስነ ምግባር ነው። አንዳንድ ሴቶች - አላህ ይምራቸውና - ስተት ይሰሩና ይቅርታ ከመጠየቅ ይኮራሉ። ድርቅና አለባቸው። ዝቅ ማለትና ስህተትን ማስተካከል አይፈልጉም። ነገሩ ይባባስና ለፍች ሊያደርስም ይችላል። ነገር ግን ጥሩነቷ በባሏ ላይ ስህተት ስትሰራ ይቅርታ ትጠይቃለች። ይቅር ካላት በቂ ነው። አልበርናሚጁል ኡስቡዒይ (62: 16) ሸይኽ ሰሊም ብኑ ዐብዲላህ አልኹኺ

خيرُ صباحٍ: صباحُ الأرباح؛ أن تعملَ صالحًا وتكونَ من ﴿الَّذِينَ قَالُوا رَبُّنَا اللهُ ثُمَّ اسْتَقَامُوا﴾؛ فأولئك فازوا ﴿فَل
خيرُ صباحٍ: صباحُ الأرباح؛ أن تعملَ صالحًا وتكونَ من ﴿الَّذِينَ قَالُوا رَبُّنَا اللهُ ثُمَّ اسْتَقَامُوا﴾؛ فأولئك فازوا ﴿فَلَا خَوْفٌ عَلَيْهِمْ وَلَا هُمْ يَحْزَنُونَ﴾. #تغريد_العصيمي

" አሰልቺ እምትለው የአኗኗር ዘይቤህ ከብዙ ሀራም እና ደስ እማይል ገጠመኞች እንድትጠበቅ አድርጎሃል። t.me/Ibnu_Siraj_Alkemissie

«لاخير في رجل لا يغار على عرضه!» «ለክብሩ የማይቀና ሰው ምንም መልካም ነገር የለውም።» =

قالَ الإِمَامُ ابْنُ القَيِّمِ -رَحِمَهُ اللهُ-: اللَّهُمَّ اجْعَلْنِي أُحِبُّكَ بِقَلْبِي كُلِّهِ، وَأُرْضِيكَ بِجُهْدِي كُلِّهِ، اللَّهُمَّ اجْعَلْ حُبِّي كُلَّهُ لَكَ، وَسَعْيِي كُلَّهُ فِي مَرْضَاتِكَ [📚 رَوْضَةُ الْمُحِبِّينَ (٤١٨) ] =

ሰላም መተኪያ የሌለው አማራጭ ነው። በየትኛውም ዘርፍ ቢሆን ፍላጎታችንን ከሰላም ውጭ ባሉ አማራጮች የማሳካት እድላችን እጅግ በጣም የጠበበ ነው። በተለይ እንደ ሙስሊም ከሰላም ውጭ ያሉ አማራጮች ካጣነው የበለጠ የሚያሳጡ፣ ካለንበት የበለጠ ወደ ኋላ የሚመልሱ አደገኛ መዘዞችን ነው የሚያስከትሉት። ስለዚህ መብት ሲጣስ፣ ጭቆና ሲደርስ ችግሮችን ለመፍታት የምናማትራቸው አማራጮች መነሻና መድረሻቸው የተፈተሹ ሳይሆኑ ጊዜያዊ ቁጭትና እልህ ብቻ የቀሰቀሳቸው እንዳይሆኑ ደጋግሞ ማጤን ይገባል። አቅም ሳይኖር የኃይል አማራጮችን የሚከተል አካል የረባ ለውጥ ጠብ ላያደርግ ራሱንም ይጎዳል፤ ሌሎችንም ያስጎዳል። = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

" የሰው ልጅ ልክ እንደተሳሳትክ ያለፉትን ጥሩ ነገራቶችህን ሲያዝሉብህ አላህ ግን ልክ ተውባ እንዳደረግክ ያለፉትን መጥፎ ነገሮችህን ያዝልልሃል። = t.me/https_Asselefya1

«ዩሱፍን በጉድጓድ ውሃ ውስጥ የወረወሩ እጆች ከአመታት በኋላ ተመልሰው»                        «وتصدق علينا»    “በእኛ ለይም መፅውት [ዩስፍ[88] " የሂሳብ አወራረድ በአላህ በቃ 🙌🏻 = t.me/https_Asselefya1

ኑ ተቋርጦ የነበረ የሴቶች ለሴቶች ትዉዉስ ፕሮግራም ዛሬ በይፋ ጀምሯል 🙌

🔖ዋጋ ያልከፈልክበትን እቃ መውሰድ እንደማትችለው ሁሉ፤ ዋጋ ያልከፈልክበት ስኬት የአንተ መሆን አይችልም። ስኬት "እድል" ብቻ አይደለም፤ የስራ እና የትዕግስት ውጤት ነው። ~ t.me/https_Asselfya

📿 በነቢይህ ላይ ሰለዋት አውርድ! ከአቡ ሁረይራ (🤎) ተይዞ፡ ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَنْ صَلَّى عَلَيَّ وَاحِدَةً صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ عَشْرًا﴾
📿 በነቢይህ ላይ ሰለዋት አውርድ! ከአቡ ሁረይራ (🤎) ተይዞ፡ ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَنْ صَلَّى عَلَيَّ وَاحِدَةً صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ عَشْرًا﴾ “በኔ ላይ አንድን ሰለዋት ያወረደ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድለታል።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 408 🟧🟧🟧🟧🟧 🔸 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ ✈️Telegeram 📞 Whatsup 👤Facebook  📸Instagram 💬X 🎥Youtube 🎵Tik tok