💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 265 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 126,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 371 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 265 名订阅者。
根据 09 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 6,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 16.40%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.72% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 340 次浏览,首日通常累积 1 244 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 10 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
14 265
订阅者
-124 小时
-127 天
+630 天
帖子存档
" ባልሽ በአንች ላይ ከሚያገባብሽ እና 10 አመት ከሚታሰር ምን ትመርጫለሽ ተብላ ተጠየቀች ? መልሷ ቢያገባ እመርጣለሁ ነበር! እናንተስ ምን ትመርጣላችሁ ሴቶችዬ ? ጨክናችሁ ቢታሰር እመርጣለሁ እንደማትሉ ተስፋ አደርጋለሁ እ¿
=
🎀በትዳር ውስጥ አለመግባባት መንስኤዎች🎀
➩ሚስት የባሏን መብት የማታቅ ከሆነ ወይም በተቃራኒ‼️
➩እራስ ወዳድነት እና በራስ መተማመን እና ለቤተሰብ ፍላጎቶች እና ለወደፊት ጥቅም ቅድሚያ መስጠት‼️
➩በትዳር መካከል አለመተማመን አንዳቸው ለሌላው ጥርጣሬ መያዝ‼️
➩ኩራት ወይም ቲቢተኝነት የጥፋተኝነትን ስሜት ዝቅ ማድረግ‼️
➩በትዳር ውስጥ ያሉትን አለመግባባቶችን ወደ ውጭ ማስተላለፍ ለምሳሌ ሚስት ወደ ጓደኞቻ ወይም ለእናቷ ወይም ለእህቷ ካስተላለፈች ባል ወደ ጓደኞቹ ወይም ወደ ቤተሰቦቹ እሚያስተላልፉ ከሆነ ምክንያቱም የውጭ ወገኖች የክርክሩን መጠን ሊጨምር ስለሚችል‼️
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
~ አስቸጋሪ ሰዎች እንደ ህፃን ናቸዉ። ማንን እንደማያስቸግሩ ይመርጣሉ። አንተ ለማስቸገር የማትመች ከፍ ያለ ማንነት ያለህ ከሆንክ ማንም አያስቸግርህም።
=
∙ ሀራም የሆነች ስሜት ትንሽ ደቂቃ ቢሆን እንጅ ምንም ነገር የላት ወዳዉ ወደ መጥፉ ትቀየራለች ! መጨረሻዋም እሳት ሊሆን ይችላል።
الشهوة المحرمة🎙لفضيلة الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
እንኳን ስኬትሽን ህልምሽን እራሱ የሚመቀኙ ሰዎች አሉና እቅድሽን ለሰዎች አትናገሪ።
{(የዕቁብም) “ልጄ ሆይ! ህልምህን ለወንድሞችህ አታውራ። ላንተ ተንኮልን ይሰሩብሃልና” አለ።}
~
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Salafiat46
አይናፋርነት በዋጋ አይተመንም።
ከሱቅ ሂደሽ የምትፈልጊውን እቃ ስትገዢ ዋጋ ለማስቀነስ ብለሽ ከሻጩ ጋር አትቀልጂ፣ ወሬ አታብዢ።
~
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Salafiat46
አንዳንድ የሐበሻ ወንዶች ግን እረፉ! የከሌ ሀገር ሴት መኸሯን ኪታብ አደረገች ምናምን እያላችሁ አትፖስቱ የኛዎቹ የት ናችሁ? የምትሉት ነገርስ! አሁን የሸይኹል ኢስላምን መጅሙዑል ፈታዋ ኪታብ ነው የምፈልገው መኸሬን ብትልህ ለራሴም አላገኘሁት ብለህ ጀለቢያህን ሰቅስቀህ ለመሮጥ ነው?¡
የምር ተዉ አለዚያ በአንድ አርማ መተን ጉድ ነው የምንሰራችሁ¡¡
#ኋላ_ሰምታችኋየሴቶች ቅናት .....
ባል ጓደኛዉ ሚስቱ ሞታ ዱዓ ለጓደኛዉ ሲያደርግ አላህ ሆይ መልካም ሚስት ስጠዉ ሲል ሚስት ተቆጣች ከዛ ከለከለችዉ ! እሱም ሚስት የለዉም ጓደኛዬ ብሎ ሲነግራት ዱዓ አታድርግለት መለይካዎች ለአንተም ይላሉ አለች.... ፈገግ በሉ
#ምን ማድረግ ይቻላል ማልቀስም አይሻል¡
=
ለአላህ የማይሰግዱ ሰዎች ከተማችን ላይ ወንድ ሆነዉ እንዴ ሴት እንሶሱላ እግራቸዉ የሚሞቁ ዛር አዉራጆች የሚባሉ አሉ ስማቸዉ ወልዮች ይሏቸዋል ሴት ልጆች እያስገቡ በሳምንት ዉስጥ ሁለት ቀን ምናምን በጅራፍ ይገርፋሉ....!
بسم الله الرحمن الرحيم السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ያፋልጉን ጥሪ
ለወንድም እህቶቸ የቀረበ የአፋልጉኝ ጥሪ ይህ በምስሉላይ የምትመለከቱት ልጅ
ወንድሜ ነው (( ስሙ ሰዒድ ማህሙድ )) ይባላል
የትውልድ ሀገሩ ደቡብ ወሎ ወግዲ ወረዳ የ 06 ቀበሌ የሰቃ ሽምብራ ልጂ ነው
በሳዑዲ አረቢያ በሀይል መጠቃ ልዩ ስሙ (ሰካካ) የምትባል አካባቢ ነበር ሚሰራው
ከዚያንም ረመዳን መጨረሻ አካባቢ ስራ እንደፈታና ኢድ በዋለ በሁለተኛው
ቀን ጀምሮ ድምፁ የጠፋብን ነው እናም ምን እደገጠመው አላወቅንም ቤተሰብም እጪንቅ ላይ ናቸው እባካችሁ ለአሏህ ስትሉ አጠያይቁልን
ያያችሁ የሰማችሁ በስካካ መጠቃ ያላችሁ ረመዷን እደተፈታ ነዉ ከስራ ወቶ ሲሄድ ዓረቡ ይዞት ወደ አስፓልት አድርሸዋለሁ አለ ከዚያን ወድህ
የሰማነዉ ነገር የለንም በዚህ መንጠቃ..የተያዘ
እስርቤት ሁኖ የደወለም ካለ አጠያይ ቁልን
ሸርሸር በማረግ በቻላችሁት እድትተባበሩን በአላህ ስም እጠይቃለን
ቁ /ር ::0592967580 ከሰማችሁ
0593280617
Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ
──────⊹⊱✫⊰⊹──────
🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream
