es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Ir al canal en Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

El canal 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 13 922 suscriptores, ocupando la posición 6 268 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 2 549 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 13 922 suscriptores.

Según los últimos datos del 13 octubre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -161, y en las últimas 24 horas de 0, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 22.47%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener N/A% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 0 visualizaciones. En el primer día suele acumular 0 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 0.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 14 octubre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

13 922
Suscriptores
Sin datos24 horas
-487 días
-16130 días
Archivo de publicaciones
¶"አሁን ላይ ቃላቶችን አሳምሮ ከሚያወራ ሰው ይልቅ ዝም ማለት የሚችል ሰው ያስደንቀኛል በዚህ ጫጫታ አለም ብዙዎች ለመደመጥ ሰልፍ ላይ በሚታገሉበት ሰዓት ሳይበገሩ ዝም ማለት መቻል መታደል ነው ልብ
¶"አሁን ላይ ቃላቶችን አሳምሮ ከሚያወራ ሰው ይልቅ ዝም ማለት የሚችል ሰው ያስደንቀኛል በዚህ ጫጫታ አለም ብዙዎች ለመደመጥ ሰልፍ ላይ በሚታገሉበት ሰዓት ሳይበገሩ ዝም ማለት መቻል መታደል ነው ልብህ ያርፋል ። https://t.me/Asselefya_39

»»የፈጅር ሰላትን ከማሳለፍ ተጠንቀቅ      »ከፈጅር ሰላት መሳነፍ አደገኛ         »የሆነ የሙናፊቆች ምልክት ነውና»   [{ቡካሪና ሙስሊም ዘግበውታል}]

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም እነሆ ማክሰኞ ምሽትን ከእኛ ጋር፦ ◎ በፕሮግራሙ ላይ የሚታደሙት እንግዶቻችን ➀) ሸይኽ አወል ቢን አሕመድ ➁)
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته          ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም እነሆ ማክሰኞ ምሽትን ከእኛ ጋር፦      ◎ በፕሮግራሙ ላይ የሚታደሙት እንግዶቻችን ➀) ሸይኽ አወል ቢን አሕመድ         ➁) ኡስታዝ ኸድር ቢን አሕመድ ➂) ኡስታዝ አብዱሽኩር          ➃) ወንድም ሙ/ድ ሲራጅ ➠ ፕሮግራም መሪ፦ ➻አቡ ኡበይዳና አቡ ማሒ       ➠ ማንቂያ፦     ➻ ከረመዷን በኋላ (ሸዋል) አካባቢ ተማሪዎችን ለመቀበል ታስቦ እንደነበረ ታውቃላችሁ።ግና አሁንም በጣም አንገብጋቢ የሚባሉ ስራዎች ቀድመው እንዲቀላጠፉ በማሰብና እነሱ ላይ በማተኮር የተማሪዎች ቅበላው ከሙሐረም በኋላ እንዲሆን ታስቧል ኢንሻ አላህ።ለእዚህ ስራ ነው ሁሌም እየተረባረብን ያለነው።በነገራችን ላይ ስንት ተማሪዎች ለመቀበል ታስቧል የሚለውንም በፕሮግራሙ ላይ የምትሰሙት ይሆናል።      ይሄን ፕሮግራም ላለመገኘት ቀርቶ ለማርፈድ እንዳታስቡ፡ትጸጸቱበታላችሁ ➠ መርከዙ የደረሰበትን ጉዳይ በተመለከተ ያላሰባችሁትና ያልጠበቃችሁት አጓጊ ዜና አለን።.የስራችሁን ውጤት ለማየት ከፈለጋችሁ ማክሰኞ ምሽትን ከእኛ ጋር...        ማሳሰቢያ፦ ማክሰኞ(ነገ)ምሽቱን ከእኛ ጋር..... 🔍 ስርጭቱ የሚተላለፍበት ሊንክ                              ╰┈➢ t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk ╰┈➢ t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk

📣 ወንጀልን አታጣጥም ....! =

🛑👉የሚወደድ ሰዉ መሆን እና ዋጋ ያለዉ ሰዉ መሆን ይለያያል። ሁሉም ሰዉ ሊወድሽ ይችላል። ሁሉም ሰዉ ግን ዋጋ ሊሰጥሽ አይችልም። ስለዚህ ዋጋ ያላት ሴት ሁኚ። = https://t.me/https_A
🛑👉የሚወደድ ሰዉ መሆን እና ዋጋ ያለዉ ሰዉ መሆን ይለያያል። ሁሉም ሰዉ ሊወድሽ ይችላል። ሁሉም ሰዉ ግን ዋጋ ሊሰጥሽ አይችልም። ስለዚህ ዋጋ ያላት ሴት ሁኚ። = https://t.me/https_Asselefya1

ነገር ማዋሰድ ማበላሸት ነዉ በተናጠል እንድሁም በማህበረሰቡ ላይ.....!! =

ከሰው ፊት Vs ከጌታ ፊት መቆም ~ ወጣ ያለ'ለት ከጓዳ ለንግግር ቢሰናዳ ቃላቱ የተመረጠ አለባበሱ ያጌጠ ፕሮቶኮሉን የጠበቀ ሁለ ነገሩ ያሸበረቀ . . . ሶላት ላይ ግን . ከጌታው ፊት የዘነጋ አስር ጊዜ የሚያዛጋ ላሰጋገዱ አይሰጋ በድብርት የሚላጋ እዚህ መቁነጥነጥ እዚያ ማከክ ሁለ ነገሩ ዝርክርክ። ግራ አጋቢ ነው የኛ ነገር አይቦካ አይጋገር። = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

የቤተሰብ ናፍቆት እንደዚህ ያደርጋል እንዴ!! «እጂግ ናፍቀውኛል» --------------------- መጥቼ ልያችሁ፤ ጨለማ ለብሼ እንደተለመደው፡ እናንተ ብትሰጉም፤ የምሽቱን ጉዞ በጣም ነው ምወደው፡ ሰማዩን ነግሳበት፤ ከግዝፈቱ ጋራ በሜዳመው ላይ ደምቃ፡ ያለምንም ከልካይ፤ ከዋክብት አጂቧት ስትፈካ ጨረቃ፡ እኔ በሷ ብርሀን፤ መንገደን ስቀጥል ደስ ይለኛል በቃ‼️ የጨለማው መንገድ፤ ለኔ በመቆርቆር እናንተን ቢያሰጋም፡ ማታ ቀጠሮ አለኝ፤ ከጨረቃዋ ጋር ሳላያት አረጋም፡ አሁን ግን ራቅኩኝ፤ በጨረቃ ብርሀን አልቻልኩም ለመምጣት፡ አዝዬ እዞራለሁ፤ የአባቴን ትዝታ የናፍቆትን ቅጣት፡ ከየትም መጥቼ፤ ልጄ የምትለኝ ውብ ቃልህ ናፍቆኛል፡ አባ ትዝታህን፤ አልቻልኩትምና እጂጉን ከብድኛል፡ ከበሩ ላይ ሆነህ ስታየኝ በደስታ፡ ጥርሴ ይነግርሀል የውስጤን ፈገግታ፡ .......አባቴ.... ጨለማ ለብሼ ልምጣ ከደጃችሁ፡ አላስኖረኝ አለ በዝቷል ናፍቆታችሁ፡ ማን ናፈቀህ ብለው ሰወች ሲያስጨንቁኝ፡ ደጃችን አልኳቸው ህልሜን እንዳይሰርቁኝ፡ በአብሮነት አድማስ የተጫወትኩበት፡ የልጅነት ወዜን የእውነት የኖርኩበት፡ ናፍቆኛል ደጃችን አብረን የሮጥንበት፡ አይናችሁን ባየው አሁን ምን አለበት⁉️ ...እውነትም መለያየት ስቃይ ነው። ናፈቀኝ ቀያችን ጋራና ተራራው፡ እፅዋት እንስሳው ሜዳ ገደል ጎራው፡ ንጋትን ጠብቀን ፀሀይ ስንንቃቃ፡ ምሽቱን ጠብቀን ስናስስ ጨረቃ፡ ይሔ ሁሉ ነገር ይናፍቃል በቃ፡ ....ግን ናፍቃችሁኛል... ትዝ ይለኛል ከቤት ቡና ስትጠጡ፡ አስታውሳለሁኝ ለስራ ስትወጡ፡ ለእርሻ ወይም ለአረም ለአጨዳ ስትሮጡ፡ በሮቹ ተጠምደው እርሻ እየታረሰ፡ ቆርቆሮ ሲሰራ ሳር እየፈረሰ፡ ይሔ ሁሉ ነገር ትዝ ይለኛል ለኔ፡ ገራገሩ ወሎ እንደት ነው ወገኔ!? አዳሩና ውሎው እንደት ነው ሁኔታው፡ አልተስተካከለም የኑሮ ሽሬታው!? የአባ-መስጠት ሀገር እንደምን ነው ወሎ፡ ዛሬም አልሰሰተም ይሰጣል ዝም ብሎ!? የወሎ ደግነት በምን ይዘለቃል፡ ናፍቆት እንዳይደፋኝ ልተወው ይበቃል፡ ወሎን ለማብራራት ቅኔ ነው ይልቃል፡ ከፓስፊክ ውቅያኖስ እጂጉን ይጠልቃል፡ በዋና ጀምሮ ማን ከዳር ይዘልቃል፡ ....ብቻ ናፍቄያለሁ፡ በአራት ግርግዳ ስር ቁጭ ብዬ ብቻየን፡ ሰፈሬን ሳስሳት ሳስባት ጎጆየን፡ የጎረቤቴ ድምፅ መጥቶ ይሰማኛል፡ እንዴት ሆኖ አትበሉ እኔንም ገርሞኛል!! ብቻ ከቃል በላይ እጂግ ናፍቀውኛል፡ ......በኑረዲን አል-አረብ.. http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

ጅዳ ወይም መካ ስራ የሰማችሁ ሹክ በሉኝ ያ ጀመአ፦ በዚች መስመር አቀብሉኝ 🤝@Ass_selefyaa_bot ባረከላሁ ፊኩም

" አንች ከባልሽ ዉጭ ወንድ መኖሩ ትዝ የማይልሽ   አላህ በዱኒያ  ምቾት በአኼራ ጀነት ይወፍቅሽ ! " منقول = t.me/https_Asselefya1

لَقَدْ خَلَقْنَا الْإِنسَانَ فِي كَبَدٍ " ሰውን ሁሉ በእርግጥ በልፋት ውስጥ ኾኖ ፈጠርነው፡፡ =

ውድና የተከበራቹህ የቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ መኪያ ጅልባብ እና ኒቃብ መጪውን ኢደል አል አድሐ ዓረፍ በዓል ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ኢስላማዊ አልባሳቶችን እያቀረበ ይገኛል ። መኪያ ጅልባብና ኒ
+4
ውድና የተከበራቹህ የቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ መኪያ ጅልባብ እና ኒቃብ  መጪውን ኢደል አል አድሐ ዓረፍ በዓል ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ኢስላማዊ አልባሳቶችን እያቀረበ ይገኛል ። መኪያ ጅልባብና ኒቃብ  ልዩ የሚያደርገው  ሸሪዓውን የበጠበቀ  ሰራ ስለሚሰሳበት  ነው ። ለቻናላችን ቤተሰቦችም የተለያዩ እስላማዊ ልብሶችን አዘጋጅቷል ከእናንተ የሚጠበቀው ማዘዝ ቤተሰብ መሆን ብቻ ነው ። 🫵  ውበት        መረጋጋት        ሰላም        ሲትራ ስትለብሽው ልብሽን ስክን የሚያደርግ የልእለሀያሉን የአላህን ሱ ወ ትዛዝ  ታዘሽ የምትለብሺው ልብስ ቢኖር ሂጃብ ነው ይህን ሂጃብሽን ሸሪአውን በጠበቀ አለባበስ ትለብሽው ዘን መኪያ ጂልባብ ጋር ተዘጋጂቶ ይጠብቅሻል _በጥሩ  ሸሪአውን በጠበቀ መስተንግዶ _ኳሊቲ በሆኑ ጨርቆች ያገኛሉ አድራሻ ቤተል ኤጄ ሞል 0929514535

“ዒልም ፍለጋ ጨዋታ አይደለም። የጀነት መንገድ ነው።” ሸይኽ ሰሊም አልኹኺ

ሸይጧን ወደ ሰው ልጆች በአራት ሁኔታዎች ላይ ይገባል፦ 1. በከባድ ዝንጋቴ ጊዜ፣ 2. በከባድ  ሀዘን  ጊዜ፣ 3. በትልቅ ደስታ ጊዜ እና 4. በከፍተኛ ቁጣ ጊዜ ናቸው። ስትናደጂ፦ 1. አዑዙ ቢላሂ ሚነ ሸይጧኒ ረጂም በይ። 2. ቁመሽ ከሆነ ተቀመጪ። 3. አሁንም ካልተወሽ ተኚ። 6. የቁጣ ጊዜ  አትራገሚ። 4. ዝም በይ - አትናገሪ። 5. ውዱእ አድርጊ። ~ የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Salafiat46