ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 922 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 268,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 549 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 922 名订阅者。

根据 13 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -161,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 22.47%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 14 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 922
订阅者
无数据24 小时
-487 天
-16130 天
帖子存档
የአማራ ክልል ህዝብ ያለበት ሰቆቃ 💧💧 የሁላችንም ቤተሰብ ሁሌ ጭንቀት ነዉ ያሉበት ወደት ይኬዳል ያረብ አንተ ለሀገራችን ሰላሙ መልስልን 🤲

የሰለፎች አኽላቅ እንድህ ነበር ! =
የሰለፎች አኽላቅ እንድህ ነበር ! =

📸የመጀመሪያ ፕሮግራም ⬇️በኡስታዝ ኸድር አህመድ ---- 🌐በወሎ ዩኒቨርስቲ ሱና ተማሪዎች ጀመዓ የተዘጋጀ --- 💎 https://t.me/WUHTCCMUSLIMJEMEA?livestream=c9a51049d1dbfefe95

1=>በድንሽ ጠንካራ ከሆንሽ 2=>ሀያዕ ካለሽ 3=>ለማንም ወንድ ፊት ካልሰጠሽ 4=>በዒልም ላይ ብርቱ ፡ዝምተኛ ከሆንሽ፡ሒጃብሽን ከጠበቅሽ፡ 5=>ጉዳይሽን፡ሀዘንሽን፡ብሶትሽን ለአሏህ ብቻ ሹክ ካልሽ፡ 6=>በአቋምሽ ከፀናሽ፡ 7=>በዒባዳ ላይ ብርቱ ከሆንሽ. ===>ዕወቂ አንቺ ብርቅዬ ውድ የሆንሽ ሴት ነሽ !!

الله أكبر الله أكبر الله أكبر لا إله الا الله ‏الله أكبر الله أكبر ولله الحمد ‏الله أكبر الله أكبر الله أكبر لا إله الا الله ‏الله أكبر الله أكبر ولله الحمد ‏الله أكبر الله أكبر الله أكبر لا إله الا الله ‏الله أكبر الله أكبر ولله الحمد ‏الله أكبر كبيرًا ، والحمد لله كثيرًا ، وسبحان الله بكرة وأصيلا ، وصلّ الله على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليمًا كثيرً

"በሙሓዶራው የተነሱ ነጥቦች • ሀሜት የሚፈቀድባቸው ቦታዎች • የቢድዐ ሰዎችን በስም ማስጠንቀቅ • ለሀቅና ለእውነት ባለቤት መወገን • የሀሜትና የምክር ልዩነት • ጭፍን ተከታይነት 🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14524

«ስጦታው ሊበዛ ሲል የመሆን ምኞትህ ይዘገይ ይሆናል!»                ዩሱፍ ወደ ወህኒ ሲገባ ከርሱ ጋር በተቀራራቢነት የታሰሩ ሁለት ወጣቶች ነበሩ።  ዩሱፍ እጅግ የነፃ ማንነት ያለውና ኃጢያት ያልፈፀመ ሆኖ ሳለ እርሱ በእስር ቤት ውስጥ እንዲቆይ ተደርጎ  እነዚያ ሁለት ወጣቶች ከርሱ በፊት ከእስር ተለቀቁ። እርሱ ግን ለተወሰኑ አመታት እስር ቤት ውስጥ ቆየ። የፈጣሪ ጥበብ ግን ይደንቃል። አንዱ ከእስር የወጣው አገልጋይ ሊሆን ሲሆን ሌላው ደግሞ በሞት ፍርድ ሊሰቀል ነበር። ዩሱፍ ደግሞ ከነርሱ መውጣት ከተወሰኑ አመታት በኋላ  የግብፅ ንጉስ ሊሆን ከእስር ተፈታ። የነገሮችን መዘግየት አትጥላ። ምናልባትም በመዘግየታቸው ውስጥ የተለዩ የህይወት ስጦታዎች ይኖራሉ። t.me/abdu_rheman_aman

ፕሮግራማችን  ሊጀምር ነው  ዮሎ ወደ ሊቩ ብቅ በሉ 🎙ኡስታዝ ኸድር አሕመድ https://t.me/+51M6sFjeLsdlN2Nk

ታላቅ የዳዕዋና ኮርስ ዝግጅት! = እነሆ የፊታችን ቅዳሜ ቀን 23/09/017 ከዐስር እስከ ዒሻእ ሁሉንም በሚመለከት ርዕስ ኮርስ ይኖራል። በመቀጠል በዕለተ እሁድ ጠዋት 3:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ዝ
ታላቅ የዳዕዋና ኮርስ ዝግጅት! = እነሆ የፊታችን ቅዳሜ ቀን 23/09/017 ከዐስር እስከ ዒሻእ ሁሉንም በሚመለከት ርዕስ ኮርስ ይኖራል። በመቀጠል በዕለተ እሁድ ጠዋት 3:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ዝሁር የሚቆይ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ ድግስ ይጠብቃቹሃል። በሳዳት ከማል እና ሌሎችም ኡስታዞች ይገኙበታል። የቻለ ሰው ይሳተፍ። ቦታ፦ ቡታጅራ ሙሳ ራማሽ መስጂድ!

➭በዱዓችሁ አትርሱኝ ቤተሰብ

القارئ_أسامة_الغانم_قل_الله_أعلم_بما_لبثوا.6.71 MB