ch
Feedback
ERA ኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር

ERA ኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር

前往频道在 Telegram

Official ERA Telegram Channal በዚህ የቴሌግራም ቻናል የመንገድ ዜናዎችን የስራና የመንገድ ጨረታ ማስታወቂያዎችን የመንገድ ፎቶዎች እና አጫጭር ቪዲዮችን ያገኛሉ።

显示更多

📈 Telegram 频道 ERA ኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር 的分析概览

频道 ERA ኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር (@ethioroads) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 331 名订阅者,在 交通 类别中位列第 1 756,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 537

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 331 名订阅者。

根据 17 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 95,过去 24 小时变化为 18,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 41.14%。内容发布后 24 小时内通常能获得 15.24% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 485 次浏览,首日通常累积 2 032 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 16

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
Official ERA Telegram Channal በዚህ የቴሌግራም ቻናል የመንገድ ዜናዎችን የስራና የመንገድ ጨረታ ማስታወቂያዎችን የመንገድ ፎቶዎች እና አጫጭር ቪዲዮችን ያገኛሉ።

凭借高频更新(最新数据采集于 18 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 交通 类别中的关键影响点。

13 331
订阅者
+1824 小时
+417
+9530
帖子存档
የጥንቃቄ መልዕክት!!
የጥንቃቄ መልዕክት!!

አመታዊው  የመንገድ ጥናት ኮንፈረንስ ተካሄደ አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 22/2016 ዓ.ም  አመታዊው  የመንገድ ጥናት  ኮንፈረንስ  በኢትዮጵያ  መንገዶች አስተዳደር  የመንገድ  ምርምር  ማዕከል  ለሰባተኛ ጊዜ  "ዘለቄታዊ  የመንገድ  መሠረተ  ልማት  እና አስተዳደር   በምርምር"  በሚል  መሪ  ቃል  ተካሄዷል፡፡ በኮንፈረንሱ  ላይ  የከተማና  መሠረተ  ልማት ሚ/ር ዴኤታ  ኢንጅነር ወንድሙ ሴታ ፣ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል። በዕለቱ የመርሃ-ግብሩ ተጋባዥ እንግዶች  ያለፉት  የመንገድ ዘርፍ ፕሮግራሞች (RSDP) ትግበራና ፈተናዎች እንዲሁም የባለድርሻ አካላት የእውቀትና የቴክኖሎጂ ሽግግርን አስመልክቶ ገለፃ አድርገዋል። ከዚህም ባሻገር በመርሐ-ግብሩ ላይ  በተጋባዥ እንግዶች  እና በተቋሙ  ባለሙያዎች  የተለያዩ  የምርምር  ጥናቶች ቀርበዋል። የኢትዮጵያ የመንገድ መሰረተ ልማት አጀማመር እና ፈተናዎች ፣ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች የጤና እና ደህንነት ግምገማ ፣ የግንባታ ቁሳቁሶች የላቦራቶሪ ሙከራ አፈፃፀም፣የመንገድ ንጣፍ አሰራር ቴክኖሎጂ ፣ ከመሬት በስተጀርባ ያለው የፔኔትሬቲንግ ራዳር (ጂፒአር)ያለበት ደረጃ  እንዲሁም የመሬት መንሸራተትን ለመከላከል የተሰሩ ስራዎቸን በሚመለከቱ ጥናቶች ላይ ገለፃ ተደርጓል። በቀረቡ የጥናትና ምርምር ስራዎች  ዙሪያ በእለቱ የተገኙ ባለድርሻ አካላት ጥያቄዎች ያነሱ ሲሆን የቀረቡ ጥያቄዎችም በምርምሩ  በተሳተፉ  የዘርፉ  ባለሙያዎች  በኩል  ምላሽ  ተሰጥቶባቸዋል። ኢመአ  በመንገድ መሰረተ ልማት ዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመከላከል የሚያስችሉ ምርምሮች እና በዘርፉ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ለመተግበር  የሚያስችሉ  እንቅስቃሴዎች  በማድረግ  ረገድ እያከናወነ የሚገኘው ዘርፈብዙ ስራዎቸ ለውጥ ለማምጣት የሚያግዙ መሆናቸውም ተገልጿል ። በተቋሙ የመንገድ ምርምር ማዕከል አማካኝነት እየተደረጉ የሚገኙ በርካታ ምርምሮች የሀገሪቱን  የመንገድ መሰረተ ልማት ለማሻሻልና ለማሳደግ ብሎም በዘርፉ ለውጥ ለማምጣት  ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚኖራቸው በመሆኑ ይህንን መሰል ጥናቶች ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ተብሏል። በተጨማሪ › አጭር መልዕክት 8561 › ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 › ድህረገጽ www.era.gov.et › ፊስቡክ https://www.facebook.com/www.era.gov.et › ቴሌግራም https://t.me/ethioroads › ትዊተር https://twitter.com/EthiopiaRoadsAd › ኢሜል communication@era.gov.et › ዩቲዮብ www.youtube.com/@ethioroads

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር አካሄደ አዲስአበባ ፣ ነሐሴ 17/2016 ዓ.ም (ኢመአ) የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከናወነ የሚገኘውን የአንድ ጀንበር አረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተከላ ዘመቻን በእንጦጦ የጠፈር ምርምር አካባቢ አካሄደ፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተካሄደ በሚገኘው የችግኝ ተከላ ዘመቻ ላይ የኢመአ የስራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኑረዋል፡፡ የኢመአ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር መሐመድ አብዱራህማን የአካባቢን የአየር ንብረት ሚዛን የሚጠብቁ እና ለምግብነት የሚውሉ የተለያዩ ችግኞች መተከላቸውን ተናግረዋል፡፡ አክለውም በመንገድ ግንባታ ሂደት ወቅት የተነሱ ዛፎችን በመተካት ፤ የአካባቢውን ስነ-ምህዳር ለመጠበቅ ሁሉም የተቋሙ ማህበረሰብና ባለድርሻ አካላት የበከላቸውን አስተዋጽኦ ሊወጡ እንደሚገባም ገልፀዋል፡፡ በዚሁ መርሃ ግብር ላይ የተገኙ ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች በበኩላቸው በሀገር አቀፍ ደረጃ የታቀደውን በአንድ ጀንበር 600 ሚሊዬን ችግኞችን የመትከል መርሃ-ግብር ላይ እንደ ተቋም በመሳተፍ ሀገራዊ ግዴታቸውን በመወጣታቸው ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡ አክለውም ከመትከል ባሻገር ተገቢውን እንክብካቤ በማድረግ ለመጪው ትውልድ የሚያኮራ ተግባር ማስተላለፍ ይገባልም ብለዋል ፡፡ በተከላው መረሃግብር የተሳተፉ ሰራተኞችም ዘርፈብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች መትከላቸውን ጠቅሰው ችግኞቹ ሲፀድቁ እንደሀገር ያለንን የደን ሽፋን ከመጨመር ባሻገር የምግብ ዋስትናችንን የሚያረጋግጡ ይሆናሉ ብለዋል፡፡ ተቋሙ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚተገበረው የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ አካል በመሆን በዋናው መስሪያ ቤት ፣ በሁሉም የመንገድ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤቶች ፣ በዲስትሪክቶች እንዲሁም በመንገድ ምርምርና ማሰልጠኛ ማዕከላት ሰራተኞቹ ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ በማድረግ በእቅድ የተያዘው ግብ እንዲሳካ ከፍተኛ ድጋፍና ክትትል ሲያደርግ ቆይቷል ፤ ይህን ተግባርም አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል፡፡ በተጨማሪ › አጭር መልዕክት 8561 › ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 › ድህረገጽ www.era.gov.et › ፊስቡክ https://www.facebook.com/www.era.gov.et › ቴሌግራም https://t.me/ethioroads › ትዊተር https://twitter.com/EthiopiaRoadsAd › ኢሜል communication@era.gov.et › ዩቲዮብ www.youtube.com/@ethioroads