ch
Feedback
🗞 የ አቡጁነይድ መልዕክቶች Abujunaid posts

🗞 የ አቡጁነይድ መልዕክቶች Abujunaid posts

前往频道在 Telegram

ይህ በአቡ ጁነይድ ሳላህ አህመድ የቀረቡ የድምፅና የፅሁፍ መልዕክቶች የሚሰበሰቡበት ቻነል ነው። አላህ ጠቃሚ እውቀትን ከመልካም ስራ ጋር ያግራልን! You can contact me here @salehom100

显示更多
2 219
订阅者
-124 小时
-77
-3530
吸引订阅者
六月 '26
六月 '26
+6
在0个频道中
五月 '26
+12
在1个频道中
Get PRO
四月 '26
+11
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+10
在1个频道中
Get PRO
二月 '26
+5
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+5
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+17
在1个频道中
Get PRO
十一月 '25
+10
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+14
在2个频道中
Get PRO
九月 '25
+24
在1个频道中
Get PRO
八月 '25
+23
在3个频道中
Get PRO
七月 '25
+22
在1个频道中
Get PRO
六月 '25
+49
在5个频道中
Get PRO
五月 '25
+31
在3个频道中
Get PRO
四月 '25
+19
在1个频道中
Get PRO
三月 '25
+12
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+9
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+19
在4个频道中
Get PRO
十二月 '24
+12
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+13
在4个频道中
Get PRO
十月 '24
+17
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+36
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+94
在5个频道中
Get PRO
七月 '24
+21
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+37
在5个频道中
Get PRO
五月 '24
+24
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+36
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+44
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+96
在1个频道中
Get PRO
一月 '24
+164
在3个频道中
Get PRO
十二月 '23
+163
在1个频道中
Get PRO
十一月 '23
+65
在3个频道中
Get PRO
十月 '23
+157
在1个频道中
Get PRO
九月 '23
+82
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+32
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+55
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+74
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+73
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+31
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+34
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+22
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+101
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+55
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+70
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+48
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+77
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+39
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+86
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+50
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+60
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+92
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+34
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+83
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+54
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+117
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+59
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+132
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+121
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+92
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+86
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+89
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+121
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+87
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+150
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+228
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+134
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+2 043
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
12 六月0
11 六月0
10 六月0
09 六月+1
08 六月+2
07 六月0
06 六月+1
05 六月0
04 六月0
03 六月+1
02 六月0
01 六月+1
频道帖子
🌟 ብዥታና እውነታ! 👌 በአጥማሚዎች ሹቡሀት ላለመደናገር የሚያግዝ ወቅታዊ መልዕክት! 🎙 አቡጁነይድ ሳላህ አሕመድ 🔗 Share Link https://t.me/abujunaidposts/590 ---------------- 📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች @abujunaidposts

2
የድብድብ ስፖርቶች ስፖርት መስራትና ራስን የመከላከያ መንገዶችን መማር ለአንድ ሙስሊም ጠቃሚ ነገር ነው። ነገር ግን በወህይና ሸሪዓዊ ደንቦች የታጠረ መሆን አለበት። ዑለማዎቻችን እንደ ቦክስ፣ ሙአይ ታይ፣ ዊንግ ቸን፣ እና ፍሪ ስታይል ሬስሊንግ... የመሰሉ ውድድሮች ውስጥ መሳተፍን እንደሚከለክሉ ማወቅ ይገባናል። ኢብኑ ባዝ፣ አል-ዑሰይሚን እና አል-አልባኒ ቦክስንና መሰል ውድድሮችን በመከልከል ላይ ስምምነት አላቸው። የሶስቱንም ፈታዋ ዩትዩብ ላይ ይገኛል። በተጨማሪም የኢስላማዊ ፊቅህ አካዳሚ በውሳኔ ቁጥር 50 (3/10) የቦክስ ውድድር ክልክል መሆኑን በመግለፅ የክልከላውን ምክንያቶች በዝርዝር አስቀምጧል። ኡለማዎቸ3 ለዚህ ክልከላ ከጠቀሷቸው ምክንያቶች የሚከተሉት ይገኙበታል፦ 1. አላህ ያከበረውን ፊት መምታት፦ የተመታው ሰው ሙስሊም ይሁን ወይም ሌላ (ሰላማዊ) ሰው፣ ፊትን መምታት አይፈቀድም። ቡኻሪና ሚስሊም ከአቡሁረይራ በዘገቡት ሀዲስ ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፤ إذا ضرب أحدكم أخاه، فليجتنب الوجه «አንዳችሁ ሲመታ ፊት መምታትን ይራቅ» (ይህ የሙስሊም ዘገባ ቃላት ነው)። በሌላ ሐዲስ እንደተላለፈውም፦ لا تضرب الوجه «ፊትን አትምቱ» ኢማም አሕመድ ዘግበውታል። ኢብኑ ሐጀር፣ አልባኒና ሌሎችም ሀሰን ደረጃ ሰጥተውታል። 2. የፀረ-ተውሒድ የመጎንበስ ልማድ፦ ለሌላ አካል ማጎንበስና መስገድ (Incline/Bow) በሸሪዓ አይፈቀድም። የሳውዲ ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ ስለዚህ ተጠይቆ “ለሙስሊምም ሆነ ለካ_ፊ § ር በአክብሮት (ሰላምታ) መልክ በሰውነት የላይኛው ክፍል ወይም በራስ ብቻ መጎንበስ ቢሆንም እንኳ አይፈቀድም። ምክንያቱም በአክብሮት መልክ የሚደረግ መጎንበስ ዒባዳ ነው። ዒባዳ ከአላህ ብቻ በቀር ለማንም አይፈቀድም" የቋሚ ኮሚቴ ፈትዋዎች 1/171 3. ጭካኔና ነፍስን ለአደጋ ማጋለጥ፦ በጭካኔ መተላለቅና ተቃዋሚን በጣም ለመጉዳት ማለም፣ እንዲሁም በዚህ ድርጊት ማጨብጨብና መደሰት አይፈቀድም። ለዚህም ታላቁ ኢስላማዊ መርህ "መጎዳትም ሆነ መጉዳት የለም! የሚለው ነው። እንደዚሁ አንድ ስፖርተኛ በራሱ ላይ ጉዳት ማድረስና ነፍሱን ለጥፋት መዳረግ አይፈቀድለትም፣ ምክንያቱም አላህ እንዲህ ብሏልና፦ ﴿وَأَنفِقُوا فِي سَبِيلِ اللَّهِ وَلَا تُلْقُوا بِأَيْدِيكُمْ إِلَى التَّهْلُكَةِ﴾ በአላህም መንገድ ለግሱ፡፡ በእጆቻችሁም (ነፍሶቻችሁን) ወደ ጥፋት አትጣሉ፡፡ በጎ ሥራንም ሥሩ፤ አላህ በጎ ሠሪዎችን ይወዳልና) አልበቀራ 195 እውነታውን ካጤንን በርካታ ቦክሰኞች በጨዋታ ወቅት በሚደርስባቸው ጉዳት ለሞት ተዳርገዋል፣ ለዚህም አንዳንድ ሙስሊም ያልሆኑ ተቆርቋሪዎች እንኳ ድርጊቱ እንደ ስፖርት እንዳይታይና እንዲታገድ ሲጠይቁ ይሰማል። 4. ተጨማሪ ጥሰቶች፡– ኡለማዎች በተጨማሪ፤ የሰውነትን private ገላ (ዓውራ) መግለጥ፣ ሙዚቃ፣ ኢኽቲላጥ፣ ግዜን ማጥፋትና መሰል ተጨማሪ ጥሰቶችንም ዘርዝረዋል። ጥንቃቄ፡‐ እነዚህን ውድድሮች ወደ "ሃይማኖታዊ ፉክክር" መቀየር እንዲሁም የሃይማኖት መገለጫ ዒባዳዎችን ከውድድሩ ውጤት ጋር ማያያዝ ጥንቃቄ ሊደረግበት ይገባል። ዲን (ያውም ባልተፈቀደ ጨዋታ) ሊነሰር አይችልም። ይህን ተከትሎ ብሽሽቅ ውስጥ በግባት ሌላ ጥፋት ነው። ዲናችን ከዚህ ሁሉ በእጅጉ የጠራና የላቀ ነው! ለወጣቶቻችን ያለኝ ምክር፦ ነገሮችን በሸሪዓ ሚዛን ሳትመዝኑ አታጨብጭቡ። ህይወታችን ሁሉ ለአላህ ይሁን የሚል ነው። {قُلْ إِنَّ صَلَاتِي وَንُسُكِي وَمَحْيَايَ وَمَمَاتِي لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ} «ስግደቴ፣ መስዋዕቴ፣ ህይወቴና ሞቴ ለአለማቱ ጌታ ለአላህ ብቻ ነው በሉ።» አላህ የበለጠ ያውቃል አበጁነይድ 18/8/2018
1 026
3
እንኳን ደስ አላችሁ! ነዋሪነቱ በመዲና የሆነው ወንድማችን ኡስታዝ ጣሀ አህመድ ልጅ ተማሪ ሀፍሷ ጣሀ አህመድ፤ የመዲና ከተማን በመወከል የመከተል ሙከረማ አካባቢዋ ክልል የቁርኣን ሒፍዝ ውድድር የሁለተኛ ደረጃን በማግኘቷ የተሰማኝን ደስታ እየገለፅኩ ወላጆቿን እንኳን ደስ ያላችሁ ለማለት እወዳለው። አላህ ከችሮታው እንዲጨምራት፣ ለወላጆቿም የዓይን ማረፊያ እንዲያደርጋት እንዲሁም ከክፉ ነገር ሁሉ እንዲጠብቃት እለምነዋለው። ቁርኣን በዱንያም በአኺራም የክብር ማማ ነውና ሴት ልጆቻችንና እህቶቻችን ሐፍሷን አርአያ አድርገው የአላህን ቃል ለመሀፈዝና በኢትቃን ሙራጀዓ ለማድረግ እንዲተጉ ጥሪ አደራ እላለው። الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات!
74