ch
Feedback
Ethiopian Society of Clinical Pharmacists - ESOCP

Ethiopian Society of Clinical Pharmacists - ESOCP

前往频道在 Telegram

We promote pharmacy education, practice, and researchs among pharmacy professionals & students in Ethiopia.

显示更多
325
订阅者
无数据24 小时
无数据7
+330

数据加载中...

吸引订阅者
六月 '26
六月 '26
+2
在0个频道中
五月 '26
+13
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+10
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+6
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+4
在0个频道中
Get PRO
一月 '260
在0个频道中
Get PRO
十二月 '250
在0个频道中
Get PRO
十一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十月 '250
在0个频道中
Get PRO
九月 '250
在0个频道中
Get PRO
八月 '250
在0个频道中
Get PRO
七月 '250
在0个频道中
Get PRO
六月 '250
在0个频道中
Get PRO
五月 '250
在0个频道中
Get PRO
四月 '250
在0个频道中
Get PRO
三月 '250
在0个频道中
Get PRO
二月 '250
在0个频道中
Get PRO
一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+1
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+4
在0个频道中
Get PRO
十月 '240
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+12
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+17
在0个频道中
Get PRO
七月 '240
在0个频道中
Get PRO
六月 '240
在0个频道中
Get PRO
五月 '240
在0个频道中
Get PRO
四月 '240
在0个频道中
Get PRO
三月 '240
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+2
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+10
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+7
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+10
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+332
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
10 六月+1
09 六月0
08 六月0
07 六月0
06 六月0
05 六月0
04 六月+1
03 六月0
02 六月0
01 六月0
频道帖子
Repost from Medicine Daily
#EHPLE #MoH የብቃት ምዘና ፈተና መረጃ በማረጋገጥ ላይ የምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች የመረጃ ማረጋገጫ ቀነ ገደቡ እስከ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
#EHPLE #MoH የብቃት ምዘና ፈተና መረጃ በማረጋገጥ ላይ የምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች የመረጃ ማረጋገጫ ቀነ ገደቡ እስከ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ ‎ ‎በግንቦት ወር የሚሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች የብቃት ምዘና ፈተና መለያ ቁጥራችሁን (Registration Number) ከብሔራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥራችሁ (16 Digit FAN) ጋር የማረጋገጥ ሥራ እስከ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም ድረስ https://hple.moh.gov.et/ ሊንክን በመጫን እንድታከናውኑ መባሉ ይታወቃል፡፡ ‎ ‎የመረጃ ማረጋገጫ ቀነ ገደቡ እስከ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ሚኒስቴሩ አስገንዝቧል፡፡ ‎#ጤና_ሚኒስቴር @medicinedaily

2
‎#HaramayaUniversity ‎ ‎ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በጤናና ህክምና ትምህርት መስክ ያሰለጠናቸውን 614 ተማሪዎችን አስመረቀ። ‎ ‎ዩኒቨርሲቲው በጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ በዶክትሬት ፣ በስፔ+2
‎#HaramayaUniversity ‎ ‎ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በጤናና ህክምና ትምህርት መስክ ያሰለጠናቸውን 614 ተማሪዎችን አስመረቀ። ‎ ‎ዩኒቨርሲቲው በጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ በዶክትሬት ፣ በስፔሻሊቲ ፣ በሁለተኛ ዲግሪና ፣ በመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ 614 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል። ‎ ‎ መጋቢት 13/2018 ዓ.ም ‎ ‎#ሐረማያ_ዩኒቨርሲቲ @medicinedaily
0
3
#የሥራ #ቅጥር #ማስታወቂያ ‎ ‎የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በስሩ ለሚገኙ ጤና ተቋማት በ6 የተለያዩ የሥራ መደቦች ላይ 321 ሰራተኞችን በቋሚነት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ‎ ‎ስለሆነም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከመጋቢት 08/2018ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በኦላየን (online) ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ‎ ‎1. ጠቅላላ ሀኪም : 100 ‎2. ሜዲካል ላብራቶሪ ቴክኖሎጂስት ፕሮፌሽናል : 50 ‎3. ፋርማሲ ፕሮፌሽናል : 50 ‎4. ሜዲካል ራዲዮሎጂክ ቴክኖሎጂ : 20 ‎5. ደረጃ 4 ጤና ኤክስቴንሽን : 100 ‎6. ማይክሮ ባዮሎጂ : 01 ‎ ‎#ማሳሰቢያ፡ ‎✅የስራ ቦታ: ቢሮው በሚመድብበት በቢሮው ስር ባሉ ጤና ተቋማት ‎ ‎✅1 ሰው በ1 ኢሜል ማመልከት የሚችለው 1 ጊዜ ብቻ ነው፡፡ ‎ ‎ማመልከቻ አድራሻ ⤵️ ‎https://forms.gle/VLEeto6LE76zmr11A ‎ ‎(ለተጨማሪ መረጃ የቢሮው ማስታወቂያ ከላይ ተያይዟል።) ‎ ‎@medicinedaily
0