Ethiopian Society of Clinical Pharmacists - ESOCP
Kanalga Telegram’da o‘tish
We promote pharmacy education, practice, and researchs among pharmacy professionals & students in Ethiopia.
Ko'proq ko'rsatish324
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
+230 kunlar
Ma'lumot yuklanmoqda...
O'xshash kanallar
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Iyun '26
Iyun '26
+2
0 kanalda
May '26
+13
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+10
0 kanalda
Get PRO
Mart '26
+6
0 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+4
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '260
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '250
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '250
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '250
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '250
0 kanalda
Get PRO
Avgust '250
0 kanalda
Get PRO
Iyul '250
0 kanalda
Get PRO
Iyun '250
0 kanalda
Get PRO
May '250
0 kanalda
Get PRO
Aprel '250
0 kanalda
Get PRO
Mart '250
0 kanalda
Get PRO
Fevral '250
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '250
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+1
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+4
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '240
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+12
0 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+17
0 kanalda
Get PRO
Iyul '240
0 kanalda
Get PRO
Iyun '240
0 kanalda
Get PRO
May '240
0 kanalda
Get PRO
Aprel '240
0 kanalda
Get PRO
Mart '240
0 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+2
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+10
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+7
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+10
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+332
0 kanalda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 12 Iyun | 0 | |||
| 11 Iyun | 0 | |||
| 10 Iyun | +1 | |||
| 09 Iyun | 0 | |||
| 08 Iyun | 0 | |||
| 07 Iyun | 0 | |||
| 06 Iyun | 0 | |||
| 05 Iyun | 0 | |||
| 04 Iyun | +1 | |||
| 03 Iyun | 0 | |||
| 02 Iyun | 0 | |||
| 01 Iyun | 0 |
Kanal postlari
Repost from Medicine Daily
#EHPLE #MoH
የብቃት ምዘና ፈተና መረጃ በማረጋገጥ ላይ የምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች የመረጃ ማረጋገጫ ቀነ ገደቡ እስከ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
በግንቦት ወር የሚሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች የብቃት ምዘና ፈተና መለያ ቁጥራችሁን (Registration Number) ከብሔራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥራችሁ (16 Digit FAN) ጋር የማረጋገጥ ሥራ እስከ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም ድረስ https://hple.moh.gov.et/ ሊንክን በመጫን እንድታከናውኑ መባሉ ይታወቃል፡፡
የመረጃ ማረጋገጫ ቀነ ገደቡ እስከ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ሚኒስቴሩ አስገንዝቧል፡፡
#ጤና_ሚኒስቴር
@medicinedaily
| 2 | #HaramayaUniversity
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በጤናና ህክምና ትምህርት መስክ ያሰለጠናቸውን 614 ተማሪዎችን አስመረቀ።
ዩኒቨርሲቲው በጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ በዶክትሬት ፣ በስፔሻሊቲ ፣ በሁለተኛ ዲግሪና ፣ በመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ 614 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል።
መጋቢት 13/2018 ዓ.ም
#ሐረማያ_ዩኒቨርሲቲ
@medicinedaily | 0 |
| 3 | #የሥራ #ቅጥር #ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በስሩ ለሚገኙ ጤና ተቋማት በ6 የተለያዩ የሥራ መደቦች ላይ 321 ሰራተኞችን በቋሚነት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከመጋቢት 08/2018ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በኦላየን (online) ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
1. ጠቅላላ ሀኪም : 100
2. ሜዲካል ላብራቶሪ ቴክኖሎጂስት ፕሮፌሽናል : 50
3. ፋርማሲ ፕሮፌሽናል : 50
4. ሜዲካል ራዲዮሎጂክ ቴክኖሎጂ : 20
5. ደረጃ 4 ጤና ኤክስቴንሽን : 100
6. ማይክሮ ባዮሎጂ : 01
#ማሳሰቢያ፡
✅የስራ ቦታ: ቢሮው በሚመድብበት በቢሮው ስር ባሉ ጤና ተቋማት
✅1 ሰው በ1 ኢሜል ማመልከት የሚችለው 1 ጊዜ ብቻ ነው፡፡
ማመልከቻ አድራሻ ⤵️
https://forms.gle/VLEeto6LE76zmr11A
(ለተጨማሪ መረጃ የቢሮው ማስታወቂያ ከላይ ተያይዟል።)
@medicinedaily | 0 |
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
